የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት July 27, 2022 ስፖርት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በኒው ዎርክና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን እንዲሁም የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት አድርገውላቸዋል። በዚህ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ። ክብር ለአትሌቶቻችን እያልን በደህና ወደ አገር እንዲያስገባችሁ እንመኛለን። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ