ማህደር ዜና የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች “ቤተክህነታዊ ሐረካት” ያሉትን ትንሽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ በተነ (ይዘነዋል) March 5, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚገኘውና በመንግስት የሚደገፈው ሲኖዶስ በስደተኛው ሲኖዶስ አባላት ላይ ያተኮረ ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ አሳትሞ አሰራጨ። አንዳንድ ታዛቢዎች በሙስሊም መሪዎች ላይ እንደተሰራው ነፃ አስተያየቶች ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) March 5, 2013 በታምሩ ገዳ (tamgeda@gmail.com) ህዝባዊ ምርጫዎች በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም አለመረጋጋት … ወዘተ ይቀሰቀስ ይሆን? ዜና ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሆኑ March 5, 2013 (ዘ-ሐበሻ) የ8 ልጆች አባት የሆኑት ሼህ መሀመድ አላሙዲ ፎርብስ የተባለው መጽሔት በየዓመቱ ከሚያወጣው የሃበታሞች ደረጃ ከ2013 የዓለማችን ትላልቅ ቢሊየነሮች መካከል 65ኛው መሆናቸውን አስታወቀ። ከሳዑዲ ዜና በደቡብ አፍሪካ በአቡነ ያዕቆብ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት መዘጋጀታቸውን ምዕመናኑ ገለጹ March 5, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ አፍሪካ የሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ሊቀጳጳስ አቡነ ያዕቆብ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ም ዕመናኑ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ በስፍራው ለሚገኘው የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ነፃ አስተያየቶች·ዜና Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው March 5, 2013 የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን ኪነ ጥበብ “የትዝታው ንጉሥ” ማህሙድ አህመድ ይናገራል March 5, 2013 “ሠላም ኢትዮጵያ” በ1997 ዓ.ም በኢትዮጵያዊው ሳክስፎኒስት ተሾመ ወንድሙ በስዊድን ስቶክሆልም የተመሰረተ ተቋም ሲሆን በየዓመቱ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በልዩ ልዩ ሀገራት ያቀርባል፡፡ ሰላም ኮንሰርት ከኢትዮጵያ ውጪ ዜና ዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ ትፈልጋለች March 4, 2013 ይድረስ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች፦ ድረ ገጻችን ወቅታዊ መረጃዎችን በየሰዓቱ በማቅረቧ ከፍተኛ የጎብኚዎችን ቀልብ በመሳብ ላይ ትገኛለች። ሆኖም ግን በዚህ ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር የተነሳ ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ዜና የሰላም በር ተዘግቶ የተደረገውን 6ኛ ፓትርያሪክ ምርጫ እንደማይቀበል የዲሲ ቅ/ገብርኤል ካቴድራል አስታወቀ March 4, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በአዲስ አበባ የተካሄደው የ6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ የሰላምን በር ተዘግቶ የተደረገ በመሆኑ አልቀበልም Previous 1 … 1,210 1,211 1,212 1,213 1,214 … 1,259 Next
ዜና የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች “ቤተክህነታዊ ሐረካት” ያሉትን ትንሽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ በተነ (ይዘነዋል) March 5, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚገኘውና በመንግስት የሚደገፈው ሲኖዶስ በስደተኛው ሲኖዶስ አባላት ላይ ያተኮረ ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ አሳትሞ አሰራጨ። አንዳንድ ታዛቢዎች በሙስሊም መሪዎች ላይ እንደተሰራው
ነፃ አስተያየቶች ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) March 5, 2013 በታምሩ ገዳ (tamgeda@gmail.com) ህዝባዊ ምርጫዎች በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም አለመረጋጋት … ወዘተ ይቀሰቀስ ይሆን?
ዜና ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሆኑ March 5, 2013 (ዘ-ሐበሻ) የ8 ልጆች አባት የሆኑት ሼህ መሀመድ አላሙዲ ፎርብስ የተባለው መጽሔት በየዓመቱ ከሚያወጣው የሃበታሞች ደረጃ ከ2013 የዓለማችን ትላልቅ ቢሊየነሮች መካከል 65ኛው መሆናቸውን አስታወቀ። ከሳዑዲ
ዜና በደቡብ አፍሪካ በአቡነ ያዕቆብ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት መዘጋጀታቸውን ምዕመናኑ ገለጹ March 5, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ አፍሪካ የሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ሊቀጳጳስ አቡነ ያዕቆብ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ም ዕመናኑ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ በስፍራው ለሚገኘው የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ
ነፃ አስተያየቶች·ዜና Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው March 5, 2013 የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን
ኪነ ጥበብ “የትዝታው ንጉሥ” ማህሙድ አህመድ ይናገራል March 5, 2013 “ሠላም ኢትዮጵያ” በ1997 ዓ.ም በኢትዮጵያዊው ሳክስፎኒስት ተሾመ ወንድሙ በስዊድን ስቶክሆልም የተመሰረተ ተቋም ሲሆን በየዓመቱ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በልዩ ልዩ ሀገራት ያቀርባል፡፡ ሰላም ኮንሰርት ከኢትዮጵያ ውጪ
ዜና ዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ ትፈልጋለች March 4, 2013 ይድረስ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች፦ ድረ ገጻችን ወቅታዊ መረጃዎችን በየሰዓቱ በማቅረቧ ከፍተኛ የጎብኚዎችን ቀልብ በመሳብ ላይ ትገኛለች። ሆኖም ግን በዚህ ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር የተነሳ ዘ-ሐበሻ ድረገጽ
ዜና የሰላም በር ተዘግቶ የተደረገውን 6ኛ ፓትርያሪክ ምርጫ እንደማይቀበል የዲሲ ቅ/ገብርኤል ካቴድራል አስታወቀ March 4, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በአዲስ አበባ የተካሄደው የ6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ የሰላምን በር ተዘግቶ የተደረገ በመሆኑ አልቀበልም