ማህደር ነፃ አስተያየቶች ወ/ሮ አዜብ ስለየትኛው ድህነታቸው ነው ሊነግሩን የፈለጉት?! April 9, 2013 በፍቅር ለይኩን በ2000 ዓ.ም. ይሁን በ2001 ለጊዜው እርግጠኛ ባልሆንም ግን ከሁለቱ በአንዱ ዓመት ይመስለኛል፡፡ በመዲናችን በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ዓመታዊው የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ላይ ነፃ አስተያየቶች የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ በሚመለከት የተሰጠ የግል አስተያየት April 9, 2013 በአሌክስ ታየ የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትዬው ነበር፡፡እጅግ በጣም በሳል አስተያየት ነው፡፡እኔም በዚህ ነፃ አስተያየቶች አንሰማም! ከዘካሪያስ አሳዬ April 9, 2013 ከዘካሪያስ አሳዬ (edenasaye@yahoo.com) ! … ወያኔና የወያኔ ጀሌዎች የመናገር ነፃነት አለ እያሉ የሚደሰኩርት እዛው ለገደል ማሚቱ ። አንሰማችሁም ….! የመናገር መብት እኮ ተፈጥሮ ዜና (ሰበር ዜና) በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በይፋ ትምህርት እንዲቋረጥ ተደረገ April 9, 2013 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ስላሴ ኮሌጅ ከመጋቢት 30 ቀን 2005ዓ.ም. ጀምሮ መቋረጡን የሚገልፅ ማስታወቂያ በኮሌጁ ግቢ ውስጥ መለጠፉ ተገለፀ፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ዜና Hiber Radio: ሂዩማን ራይት ዎች በእስር ላይ ያሉት የሙስሊም መሪዎች ጉዳይ እንደሚያሳስበው ባወጣው መግለጫ ገለጸ April 9, 2013 የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 29 ቀን 2005 ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን በሳኡዲ አረቢያ የሚደርስባቸው የዘመቻ ግፍ ማቆሚያው የት ላይ ነው? ዓለም አቀፍ መረጃዎች ስለ ሳዑዲ መንግስት ነፃ አስተያየቶች የቁም ኑዛዜ – የጎንቻው (ወቅታዊ ግጥም) April 9, 2013 በ PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ እርም ይሁን ከእንግዲህ ስማችሁን፤ ዘራችሁን፤ ጐጣችሁን ባነሳ፤ የበኩር ልጄን፤አምሳሌን፤አብራኬን በኩርትሜ ላስታቀፋችሁኝ ሬሳ፤ ምን በሆነ ነው ? ምን ባለ? ልጄ ዜና በአማሮች ላይ የሚደረገውን መፈናቀልና መደብደብ በመቃወም በዲሲ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ April 8, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ክልል ይኖሩ የነበሩ የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያንን ካለካሳና በማናለብኝነት እየተደረገ ያለውን የማባረር ድርጊት በመቃወም ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ። ነፃ አስተያየቶች ትግል… ሽንፈት፤ …ድል፤ ሽንፈት…(ከተመስገን ደሳለኝ) April 8, 2013 ከምሽቱ አንድ ሰአት አልፏል፤ የእጅ ስልኬ ደጋግሞ ቢጮኽም ትኩረት አልሰጠሁትም፡፡ ከጥቂት ሰከንዶች ፋታ በኋላ የቢሮዬ ስልክ ጮኸ፤ አነሳሁት፡፡ ለካስ እንዲህ በአንዱ አልመልስ ስላት፣ Previous 1 … 1,191 1,192 1,193 1,194 1,195 … 1,259 Next
ነፃ አስተያየቶች ወ/ሮ አዜብ ስለየትኛው ድህነታቸው ነው ሊነግሩን የፈለጉት?! April 9, 2013 በፍቅር ለይኩን በ2000 ዓ.ም. ይሁን በ2001 ለጊዜው እርግጠኛ ባልሆንም ግን ከሁለቱ በአንዱ ዓመት ይመስለኛል፡፡ በመዲናችን በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ዓመታዊው የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ላይ
ነፃ አስተያየቶች የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ በሚመለከት የተሰጠ የግል አስተያየት April 9, 2013 በአሌክስ ታየ የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትዬው ነበር፡፡እጅግ በጣም በሳል አስተያየት ነው፡፡እኔም በዚህ
ነፃ አስተያየቶች አንሰማም! ከዘካሪያስ አሳዬ April 9, 2013 ከዘካሪያስ አሳዬ (edenasaye@yahoo.com) ! … ወያኔና የወያኔ ጀሌዎች የመናገር ነፃነት አለ እያሉ የሚደሰኩርት እዛው ለገደል ማሚቱ ። አንሰማችሁም ….! የመናገር መብት እኮ ተፈጥሮ
ዜና (ሰበር ዜና) በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በይፋ ትምህርት እንዲቋረጥ ተደረገ April 9, 2013 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ስላሴ ኮሌጅ ከመጋቢት 30 ቀን 2005ዓ.ም. ጀምሮ መቋረጡን የሚገልፅ ማስታወቂያ በኮሌጁ ግቢ ውስጥ መለጠፉ ተገለፀ፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች
ዜና Hiber Radio: ሂዩማን ራይት ዎች በእስር ላይ ያሉት የሙስሊም መሪዎች ጉዳይ እንደሚያሳስበው ባወጣው መግለጫ ገለጸ April 9, 2013 የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 29 ቀን 2005 ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን በሳኡዲ አረቢያ የሚደርስባቸው የዘመቻ ግፍ ማቆሚያው የት ላይ ነው? ዓለም አቀፍ መረጃዎች ስለ ሳዑዲ መንግስት
ነፃ አስተያየቶች የቁም ኑዛዜ – የጎንቻው (ወቅታዊ ግጥም) April 9, 2013 በ PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ እርም ይሁን ከእንግዲህ ስማችሁን፤ ዘራችሁን፤ ጐጣችሁን ባነሳ፤ የበኩር ልጄን፤አምሳሌን፤አብራኬን በኩርትሜ ላስታቀፋችሁኝ ሬሳ፤ ምን በሆነ ነው ? ምን ባለ? ልጄ
ዜና በአማሮች ላይ የሚደረገውን መፈናቀልና መደብደብ በመቃወም በዲሲ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ April 8, 2013 (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ክልል ይኖሩ የነበሩ የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያንን ካለካሳና በማናለብኝነት እየተደረገ ያለውን የማባረር ድርጊት በመቃወም ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ።
ነፃ አስተያየቶች ትግል… ሽንፈት፤ …ድል፤ ሽንፈት…(ከተመስገን ደሳለኝ) April 8, 2013 ከምሽቱ አንድ ሰአት አልፏል፤ የእጅ ስልኬ ደጋግሞ ቢጮኽም ትኩረት አልሰጠሁትም፡፡ ከጥቂት ሰከንዶች ፋታ በኋላ የቢሮዬ ስልክ ጮኸ፤ አነሳሁት፡፡ ለካስ እንዲህ በአንዱ አልመልስ ስላት፣