ፈለገ ግዮን
1ኛ. በአማራ ላይ እስካሁን ለደረሰው በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞትና መፈናቀል ሃላፊነቱን እወስዳለሁ::
2ኛ. በጦርነቱ ምክንያት በአማራ ክልል ለወደመው 6 ቢሊዮን የሚገመት ሀብት ምክንያቱ እኛ ነን::
3ኛ. ከእስር ከወጣሁ በሗላ የመንግስት ደጋፊ ሆኜ እቀጥላለሁ:: በየትኛውም የተቃውሞ ጎራ አልሰለፍም::
4ኛ. የፋኖ ትግል ምክንያት አልባ እና የተራ ሽፍታ እንቅስቃሴ ነው:: የአማራ ህዝብም ለጦርነት የሚያደርስ cause የለውም:: ይሄ ምክንያት አልባ ትግል እንዲደረግ እኔ አመራር ሰጥቻለሁ:: ስለዚህ መንግስት ይቅርታ እንዲያደርግልኝ እጠይቃለሁ::
እነ ዮሀንስ ቧያለውን ጨምሮ 30 የአማራ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ይህንን የይቅርታ ደብዳቤ ካነበቡ በሗላ አይደረግም ብለው አሻፈረኝ ብለዋል:: አማራ የህልውና ትግል ገጥሞታል:: የሲቪልያን እልቂትም በብልፅግና ድሮን ነው እየተፈፀመ ያለው ብለው ባለመፈረም እምቢታቸውን ገልፀዋል::
እነዚህ አንፈርምም ያሉ 30 የኡማራ ልጆች ስም ዝርዝር ይህንን ይመስላል::
1, የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ቧያለው
2, ዶ/ር ወንድወሰን አሰፉ
3, ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው
4, ዶ/ር መሰረት ቀለምወርቅ
5, ዶ/ር ቴውድሮስ ሀ/ማርያም
6, ጋዜጠኛ ጐበዜ ሲሳይ
7, ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው
8, ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ
9, ጋዜጠኛ መስከረም አበራ
10, ጋዜጠኛ ገነት አስማማው
11, አቶ አለልኝ ምህረቱ
12, አቶ መንበር አለሙ
13, አቶ ማይክ መላክ
14, አቶ እስክንድር ሽፈራው
15, አቶ ደሳለኝ እጅጉ
16, አቶ አሳምነው ታደሰ
17, አቶ መሰለ ቸሩ
18, አቶ እሱባለው በለጠ
19, ዶ/ር ዘሪሁን በሀራው
20, ኢ/ር ፍርዱ ተፈራ
21, ወ/ሪት ሀሊማ መሐመድ
22, ወ/ሪት ህይወት አላምረው
23, አቶ ጫኔ ዘገየ
24, አቶ ሲሳይ መልካሙ
25, አቶ ማረው ስለሺ
26, አቶ ታደሰ ወልድነው
27, አቶ ያሬድ ግርማ
28, አቶ ሰለሞን ተፈራ
29, አቶ ሙሉቀን ተስፉ
30, አቶ በላይ ሲሳይ