የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ January 5, 2024 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ ይህን አይቀሬ የህዝብ ትግል ቢችሉ ለማስቀረት፣ ካልሆነ ለማዘግየት፣፣ ካልተቻለም —[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] — መስከረም አበራ ከቃሉቲ ማጎሪያ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ