ነፃ አስተያየቶች የአንድ አገርና ህዝብ ዕድል ሊወሰን የሚችለው ከ2-5% በሚሆነውየህብረተሰብ ክፍል ብቻ December 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ታህሳስ 14፣ 2023 ዓ. ም በአሁኑ በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ግሎባላይዜሽን እየተባለ በሚጠራበትና፣ የሰውም ልጅ ዕድል በሳይንስና በቴክኖሎጂ በሚገለጽበት ዘመን በተለይም በአፍሪካና በማዕከለኛው፣ እንዲሁም በደቡብ አሜሪካ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሽግግር መንግሥት፣ ምንነት፣ አስፈላጊነት እና ለስኬቱ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች (ለወይይት መነሻ) December 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ባይሳ ዋቅ–ወያ ***** መግቢያ በአገራችን እየተከሰተ ያለውን ማኅበራዊ፣ ኤኮኖሚያዊና ፖሊቲካዊ ቀውስን፣ ዛሬ ሥልጣን ላይ ያለው የዶ/ር ዓቢይ መንግሥት መፍትሔ ሊያገኝለት ባለመቻሉ ወይም ለማግኘት ፈቃደኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሚናወቻቸውን የተለዋወጡት አቡነ ኤርምያስና አቶ ታየ ደንድአ December 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሐይማኖት አባት ሚና ግፈኞችን ፊት ለፊት በመጋፈጥ ፍርድ ጠፋ፣ ግፍ ተንሰራፋ፣ ፍትሕ ጎደለ፣ ሕዝብ ተበደለ እያለ በመጮህ ለእውነትና ለእውነት ብቻ በመቆም እመሸበት ማደር ነው። የፖለቲከኛ ሚና ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመሪያና የመጨረሻ ግቦች December 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ሲል ያልሞት ባይ ተጋዳይ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ፣ በትግሉም ከፍተኛ መስዋእትነት እየከፈለና ታላላቅ ድሎችን እየተጎናጸፈ ይገኛል። ስለዚህም ይህ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየተከፈለበት Read More
ነፃ አስተያየቶች የደብረ ብርሃኑ ስብሰባ ብልጽግና በሰሜን ሸዋ ዞን ጨርሶ እንዳበቃለትና እንደተንኮታኮተ የሚያስተምር ነበር December 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኅዳር 29/2016 ዓ.ም በአቶ አረጋ ከበደ የሚመራ ቡድን ደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ ለብልጽግና የታመኑ ናቸው ተብለው የተመለመሉ ሰዎችና የድርጅቱ አባላት በተገኙበት ስብሰባ አድርጎ ነበር። አቶ አረጋም Read More
ነፃ አስተያየቶች የውሸት ሽምግልና አቀንቃኞች ሆይ! ሳይንስ እንደሚያስረዳው ውሾች እንኳ የከዷቸውንና ያጭበረበሯቸውን ሰዎች ዳግም አያምኑም! December 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታቸው ተማታውቃቸው አይናቸውን በሚጥሚጣ ከታጠቡ ከሀዲ፣ ውሽታም፣ አጪበርባሪና ቁማርተኛ ጭራቅ ገዥዎች ጋር ዛሬም እንደ ትናንቱ “ሽምግልና” የሚሉ ከንቱ ሆድ አደሮች ማየት ያለመታከት “እግዚኦ! Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአበዳሪዎች የዕዳ ወጥመድ ተይዟል!!! ‹‹የጫካው ኢኮኖሚ ምንም ይሁን ምን፣ አንበሣ በፍፁም ሣር አይበላም!!!›› – ሚሊዮን ዘአማኑኤል December 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ጥናታዊ ፁሁፍ ኢኮኖሚውን ያላወቁ፣ በትረ-ሥልጣኑን አይነቀንቁ!!! የኢትዮጵያ ህዝብ የኦህዴድ ብልጽግና መንግስት ለጦርነት ኢኮኖሚ የሚያውለውን ብድር በተመለከተ የአፍሪካ ወንድሞቹን ምሳሌያዊ አነጋገር ‹‹የጫካው ኢኮኖሚ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃሳብን ግልፅ በሆነ ምክንያታዊነት ለመተቸት ካልቻልን… December 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሃሳብን ግልፅ በሆነ ምክንያታዊነት ለመተቸት ካልቻልን… December 9, 2023 ጠገናው ጎሹ “የሃይማኖት ጉዳይ ሊያስጨንቀን የሚገባው ለምንድነው?” በሚል ርዕስ በሰጠሁትና በ11/25/2023 በዘሃበሻ በወጣው ሂሳዊ አስተያየት ላይ Lamrot የተሰኙ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለተከበርከው የጠለምትና የአዳርቃይ ሕዝብ ሆይ December 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከዓለም አቀፍ የአማራ ማንነት ድጋፍ ኮሚቴ ህዳር 26 2016 ዓ/ም ጀግናው የጠለምት ሕዝብ ሆይ በጸረ አማራው፣ ክፉና መሰሪ የትህነግ ቡድን ላለፉት በርካታ ዓመታት በማንነትህ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ ያለው አማራጭ አንድ ብቻ ነው – ማሽነፍ !! (እውነቱ ቢሆን) December 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ በአሁኑ ሰአት አማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ዩኒፎርም በለበሰ የኦሮሙማ መንጋ በየቀኑ እየተገደለ፣ እየታረደ፣ የእማራ ሴቶች በመንጋው እየተደፈሩ፣ አማራው ንብረቱ፣ የህይማኖት ቦታወቹ፣ በአለም የተመዘገቡ የታሪክ አሻራወቹ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች እዉን መዘክር ለተስፋየ ገብረአብ? December 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከመኮንን አሻግሬ (ታህሳስ 2016 ከቨርጂኒያ አሜሪካ) ደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋየ ገብረአብን ለመዘከር መርሐ ግብር መያዙን ሰማሁ። በርግጥ ዝርዝር ፕሮግራሙ በምን መልኩ እንደሚካሄድ መረጃዉ የለኝም፡፡ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም በረከት ነው መርገምት? -ጠገናው ጎሹ December 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ December 5, 2023 ጠገናው ጎሹ ጋዜጠኛና ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ ግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት (አኢአ በ1966) ለንባባብ ባበቃት በመጠን ትንሽ በይዘት ግን ግዙፍ እውነት Read More
ነፃ አስተያየቶች በደልን መላመድ ባርነት ነው! አሥራደው (ከካናዳ) December 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሕሊና ሃቅ ነው፤ ሕሊና እምነት ነው፤ ሕሊና ፍቅር ነው፤ ሕሊና ማንነት ነው፤ ሕሊና ባህል ነው፤ ሕሊና ቋንቋ ነው፤ ሕሊና ለሕዝብ ዘብ በመቆም: ለአገርና ለራስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚያንቁ ሀቆችና የማይቀሩ ሁነቶች (እውነቱ ቢሆን) December 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ ውዷ አገራችን ኢትዮጵያ አሁን የምትገኘው በታሪኳ አይታው በማታውቀው መከራ ውስጥ ነው፡፤ ከጣልያንና ከግራኝ አሀመድ ወረራ ወቅትም የባሰ መከራ፡፡ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ እየተራበ ነው፡፤ ሌላ Read More