December 13, 2023
5 mins read

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመሪያና የመጨረሻ ግቦች

362279578 877222194248616 8394952406458389026 n 1 1 1

ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ሲል ያልሞት ባይ ተጋዳይ የሞት ሽረት ትግልእያደረገ፣ በትግሉም ከፍተኛ መስዋእትነት እየከፈለና ታላላቅ ድሎችን እየተጎናጸፈ ይገኛል። ስለዚህም ይህ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየተከፈለበት ያለው ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመርያና የመጨርሻ ግቦቹ ምንድን ናቸውብሎ መጠየቅ የግድ ነው።

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመርያ ግብመሆን ያለበት የጭራቅ አሕመድን ኦነጋዊ መንግስት ገርስሶጭራቅ አሕመድንና ግብራበሮቹን (በተለይም ደግሞ የአብን፣ የኢዜማና እና የብአዴን ግብራበሮቹን) ማስተማሪያ በሚሆን መንገድ አይቀጡ ቅጣት መቅጣትነው። የጭራቅ አሕመድን ኦነጋዊ መንግስት ሳይገረስስ የሚጠናቀቅ ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል ግቡን ሳይመታ እንደ ከሸፈ (ባጭር እንደተቀጨ) ይቆጠራል፡፡

ስለዚህም ከጭራቅ አሕመድ ኦነጋዊ መንግስት ጋር እደረደራለሁ ወይም እሸማገላለሁየሚል ፋኖም ሆነ ሌላ ማናቸውም ቡድን፣ ያማራን ሕዝባዊ ትግል ባጭር የሚያስቀጭ ያማራ ሕዝብ ቀንደኛ የሕልውና ጠላትመሆኑ ታውቆ፣ እሱ ራሱባፋጣኝና ባስፈላጊው መንገድ ባጭር መቀጨት አለበት፡፡ እደግመዋለሁ ከጭራቅ አሕመድ ኦነጋዊ መንግስት ጋር እደራደራለሁ የሚል ፋኖ ነኝ ባይወይም ደግሞ አሸማግላለሁ የሚል ሽማግሌ ነኝ ባይካለ፣ ማንም ይሁን ማን ያማራ ሕዝብ አጣዳፊ ጠላት መሆኑ ታውቆ፣ ባጣዳፊ ተዘምቶበት ባጣዳፊ መወገድአለበት።

በመጀመርያ ደረጃ ድርድር የሚደረገው ከሰው ጋርነው። ጭራቅ አሕመድ ደግሞ አቶ ታየ ደንድአ በትክክል እንደገለፀው ያማራ ደም እየጠጣ የሰከረ ጭራቅ እንጅ ሰው አይደለም። ለጭራቅ ምድሐኒቱ ደግሞ በተገኘው መሳርያ ወሳኝ ብልቱን በርቀሶ ጨርቅ ማድረግነው።

ጭራቅ አሕመድን ጨርቅ አድርጎ ኦነጋዊ መንግስቱን መገርሰስና የጭራቁን ግበራበሮች (ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጡሩነህ፣ ብናልፍ አንዷለም፣ አበባው ታደሰ ወዘተ.)አይቀጡ ቅጣት በመቅጣትዘላለማዊ መቀጣጫ ማደርግ ግን ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመርያ ግብ እንጅ የመጨረሻ ግብ አይደለም፡፡ ያማራ ሕዝብ ሕልውና ለዘላለም የሚረጋገጠው፣ ዘላለማዊ ጠላቶቹ ወያኔና ኦነግ ሙተው ተቀብረው ለዘላለም ሲወገዱብቻ ነው።

ስለዚህም ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጨረሻ ግብ ወያኔና ኦነግን እንደ ድርጅት ለዘላለም ማጥፋት ነውወያኔንና ኦነግን በናዚነት ወይም ፋሽስትነት ፈርጆ፣የነሱን ሐሳብ በሚያራምድ ማናቸውም ግለሰበ ወይም ቡድን ላይ የማያዳግም ወሳኝ እርምጃ መውሰድነው። ያማራ ልጆች ደግሞ በወያኔና በኦነግ ዘመን ባማራ ሕዝብ ላይ የተፈፀመውን ፍጅት በትምህርት ቤቶችና በቤተመዝክሮች እየተማሩ እንዲያድጉና፣ ወያኔ ወይም ኦነግ ብቅ ሲል ባዩ ቁጥር በሲቃ ተነሳስተው እንዲያንቁት ማድረግ ነው።

መለስ ዜናዊ፣ ጭራቅ አሕመድና መሰሎቻቸው የበሽታ ምልክቶችእንጅ በሽቶች አይደሉም። ወያኔና ኦነግ የሚባሉት ዘር ጨፍጫፊ፣ አገር አጥፊ ወረርሽኞች ልክ እንደ ፈንጣጣ ወረረሽኝ ከምድረገፅ ከጠፉ፣ በወረርሽኞቹ የሚያዙ መለስ ዜናዊንና ጭራቅ አሕመድን የመሰሉ የወረርሽኝ በሽተኞች አይኖሩም፡፡ ነገር ከፍንጩ፣ ውሃ ከምንጩ።

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop