ነፃ አስተያየቶች ዛሬም ዐማራውን ነጥሎ የማጥቃቱ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ) May 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሠሞኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች እንቅስቃሴ የትግሬ-ወያኔ አገዛዝ የነደፈውን የአዲስ አበባ ከተማን የማስፋፋት ዕቅድ ለመቃወም ሣይሆን ዐማራን ከምድረ-ገፅ ማጥፋት መሆኑን ያረጋግጣል። ሠሞኑን በዓለማያ፣ በአምቦ፣ በነቀምት እና Read More
ነፃ አስተያየቶች የአኖሌ ሃውልት ፖለቲከኞችንና ምሁራንን እያወዛገበ ነው May 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ታሪኩ አፈ ታሪክ ነው፤ በደንብ ሊጠና ይገባዋል ተብሏልበአፄ ምኒሊክ ዘመን ተፈጽሟል የሚባለውን ኢ-ሠብአዊ ድርጊት ለማሳየት በኦሮሚያ አርሲ ዞን አኖሌ በተባለ ስፍራ የተገነባው ሃውልት፤ የታሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማሪካ ነው የምኖረው (ሄኖክ የሺጥላ) May 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሄኖክ የሺጥላ አሜሪካ ነው የምኖረው። የወሩ መሃል ላይ የምድር ገነት፣ የወሩ መጨረሻ ላይ ተደበቅ ተደበቅ የምታስብል ሀገር ። በአሜሪካ ብዙ የሚማርኩ ነገሮች አሉ ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት ፲፩/2ዐዐ6 ዓ.ም ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የአንድነት የድጋፍ ማህበር በሰሜን አሜሪካ በቅርቡ የተካሄደውን የንፁሐን ዜጐች ግድያና ማሰቃየት እንዲሁም Read More
ነፃ አስተያየቶች በሕግ አምላክ! የኢትዮጵያን ታሪክ የቆነፀላችሁበት እና ያደበዘዛቹበት አቀራረብ ይስተካከል።የመንግስት የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ድረ-ገፅን ይመለከታል። May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጉዳያችን ግንቦት 15/2006 ዓም/ሜይ 23/2014 “ስለ ኢትዮጵያ’ በሚለው ስር ”ታሪክ” አምድ ላይ ‘የመንግስት የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች’ ድረ-ገፅን ኢትዮጵያን ያቀለለ ወረድ ሲል ደግሞ ያጣመመ የታሪክ አቀራረብ ይታይበታል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀጠሮ ይዣለሁ (አንዱ ዓለም ተፈራ) May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አሜሪካ፤ ሐሙስ ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት እንደማንኛውም ባለቀጠሮ፤ ቀጠሮዬ ደርሶ፤ ከቦታው ተገኝቼ የማደርገውን የግሌን Read More
ነፃ አስተያየቶች ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ (ዶ/ር ኃይለማርያም ላሬቦ) May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዶ/ር ኃይለማርያም ላሬቦ) በቅርቡ የአፄ ምኒልክን ስም የማጒደፍ ዘመቻ ያተኰረው ንጉሠ-ነገሥቱ በአሩሲ ውስጥ አኖሌ በተባለ ቦታ ፈጸሙ በተባለ ግፍ ላይ ነው። እንግዴህ “ሞኝና ውሃ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያየአባይወንዝባለቤትናት? (ኪዳኔ ዓለማየሁ) May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን፤ በተለይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉ’ን ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉን’ ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት። የደርግ እና የኢህአዲግ መመሳሰል ታወሰኝ እና የኢትዮጵያ ገበሬ ምን ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካ የሸፍጥ ዲፕሎማሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና” May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የኦባማ አስተዳደር የሰብአዊ መብት አያያዝ ፖሊሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና ነውን”? የዩናይትድ ስቴትስ የመንግስት መምሪያ ጸሐፊ የሆኑት ጆን ኬሪ ባለፈው ሳምንት የሶሪያን ፕሬዚዳንት ባሽር አላሳድን “አሸባሪ” ወንጀለኛ ናቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ሄኖክ የሺጥላ – (አምቦ ተነሽ አትነሺ) May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ አምቦ በደምሽ የተገነባ በሕልምሽ ላይ የታለመ ከቅባት ከ ማር ከቡናሽ ያተርፍሽው ይሄን ሆነ ። ምነው አምቦ የላቀች የገብረ ምድህን ሀገር ምነው አንቺ የጸጋዬ የአዴ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹የሚገሥጹንን ሁሉ መቅጣት የለብንም›› (ከዳንኤል ክብረት) May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ በሊቅነታቸው፣ በቆራጥነታቸው፣ ለየት ባለ አስተሳሰባቸውና ለነገሮች በሚሰጡት አስደናቂ ምላሽ የሚታወቁ የትግራይ ሊቀ ጳጳስ ነበሩ፡፡ እስካሁንም እርሳቸውን በተመለከተ የሚተረኩ እጅግ አስገራሚ ታሪኮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውይን ስደተኞችን በተመለከተ የተጠናቀረ 3 ኛ ጹሁፍ ነው ። May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ያለነበት ሃገር ሱዳን የሙቀት ደረጃ ከ45-49 ባለው ላይ ላይወርድ የማለ ይመስል ከፍ ሊል ግን እንደሚችል አውቀን ይሄው ስደታችንን እንደቀጸልን ነው። የተፈጥሮው ሳያንሰን ሰው ሰራሹ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጅብ ቲበላህ… በልተኸው ተቀደስ – ከጸጋዬ ገብረ መድኅን አርአያ (የቀድሞው ጦቢያ መጽሄት አምደኛ) May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወያኔዎች አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ በኋላ የነበሩትን ዕለታት ክንውኖች በሥርዓት የመመዝገብ ልምድ ያለው ሰው የሚያሰፍራቸው ልዩ ልዩ ሁኔታዎች ይኖሩታል። ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ። የእኔን የመጀመሪያ ዕለት Read More