ነፃ አስተያየቶች ዓባይ እንደዋዛ፤ ግድቡን ከጥላቻ አንጻር ማየት አደገኛ ነው May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል አራት አክሎግ ቢራራ ዶ/ር የዚህ ተከታታይ ፅሁፍ መሰረታዊ ሃሳብና ትንተና፤ ኢትዮጵያ ዓባይንና ሌሎች ወንዞቿን የራሷን ኢኪኖሚ ዘመናዊነት፤ ለሕዝቧ የምግብ ዋስትና ስኬታማነት፤ እያደገ ለሄደው ወጣት Read More
ነፃ አስተያየቶች ተረግመሻል ይሆን????!! May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ..>.. ከድር አብዱ ሰማይሽ ቢቋጥር፣ ደመናሽ ቢያጠላ፤ ወንዞችሽ ቢንቧቡ፣ ኩሬሽ ምን ቢሞላ፤ የ13 ወር ፀሀይ፣ገፅሽን ቢያሞቀው፤ የተፈጥሮሽ ፀጋ፣ግርማሽን ቢያገዝፈው፤ በደጋጎች ልሳን፣በድሆች አንደበት፤ በቅጥርሽ በምድርሽ፣ሰላም Read More
ነፃ አስተያየቶች ልማታዊ ፓትርያርክ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ግንቦት ፳፻፮ ዓ.ም. መግቢያ ይህችን ክታብ በዚህ ርእስ እንዳዘጋጅ ያነሳሳችኝ “ልማታዊ መንግስት-እንደ ቻይና፤ ነገሩስ ባልከፋ” በሚል ርእስ ዶ/ር ደስታው አንዳርጌ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጎንደር – ክፍል ሦስት (ሥርጉተ ሥላሴ) May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሦስት ከሥርጉተ ሥላሴ 29.05.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „ለመደመጥ የጥሩ አድምጩን የጎንደርን ህዝብ ሥነ ልቦና በጥንቃቄ መርምሮ ማወቅ ይገባል፤ ጎንደር መሆን ነውና!“ ጓድ ገብረመድህን በርጋ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢህአዲግ ከ70 ዓመት በፊት በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን በተገነባ ስታዲዮም ውስጥ ሆኖ ግንቦት 20 እያከበረ ኢትዮጵያ አድጋለች ይላል May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለዘንድሮው በዓል ክብረ በዓል በመላ ሀገሪቱ ከግማሽ ቢልዮን (500 ሚልዮን) ብር በላይ ወጪ እንደሆነ እየተነገረ ነው። በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ብዙ ምርምር Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ መለስ ዜናዊ በአፍሪካ የጋራ መገማገሚያ መድረክ ላይ የፈፀሙት አሳፋሪ ወንጀል ሲጋለጥ…(በትረ ያቆብ) May 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ በትረ ያቆብ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአፍሪካ ምድር ላይ ሰላምና ብልፅግና እዉን ያደርጋል ተብሎ በአፍሪካ ህብረትና በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋት ታምኖበት የተቋቋመዉ እና “የአፍሪካ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመብት ረገጣውንና የከፋፋዮችን ሤራ በጋራ እናስወግድ! (ሸንጎ) May 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 19፣ 2006 (ሜይ 27፣ 2014) ሁሉ ከገዥው ቡድን የሚሰጠው ምላሽ የሚያነሳውን ጥያቄ በመመርመር፣የደረሰበትን ብሶት በማዳመጥ ሰላማዊ መፍትሄ ከመሻት ይልቅ ድብደባ፣ እሥራት፣ ስቃይና ግድያ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን (ሮበሌ አባቢያ) May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን ከሮበሌ አባቢያ፣ 27/52014 በአምቦ ከተማና በሌሎች የኦሮምያ ክልል ውስጥ የዩኒቭርሲቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ያቀረቡት ሕገ-መንግሥታዊ ጥያቄ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባቶች ስንብት ከጋዜጠኛ (ተመሰገን ደሳለኝ) May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተመሰገን ደሳለኝ ከ97ቱ በእጅጉ የተቀዛቀዘው የ2002ቱ ምርጫ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል፤ ከመቼውም በላይ የፖለቲካ ምህዳሩን ያጠበበው ገዢው ግንባር፣ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን የምረጡኝ ክርክር Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና) May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ Gezahegn Abebe Norway Lenaግንቦት ሃያ የጥቂት የአረመኔዎችና ሆዳሞች የደስታ ቀን ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ደግም የሃዘን እና የጭቆና ቀን ነው!ወያኔ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን በሀይል መግዛት ሕዝብን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ የዝምታ ፍራቻ (Sedatephobia) እና ስርወ-ምክንያቱ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳጉ ኢትዮጵያ (Dagu4ethiopia@gmail.com) xእመኑኝ ወዳጆቼ፣ ኢህአዴግ የዝምታ ፍራቻ በሽታ (በሙያዊ አጠራሩ ሴዳትፎቢያ – Sedatephobia) ይዞታል! ዝምታ ሲሰፍን፣ ፀጥታ ሲረብ፣ እርጋታ ሲነግስ ይጨንቀዋል፡፡ ለዚህ ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ በ«ዐማራ ክልል» ለኤች. አይ. ቪ. ኤድስ በሽታ መከላከያ ብሎየሚያሠራጨው መድኃኒት በሽታውን የማይከላከል መሆኑ ተገለጠ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ግንቦት ፲ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም.(Sunday May 18, 2014)፣ በሲያትል ከተማ (ዋሽንግተን ግዛት)፣ በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማዕከል፣ ከሕዝብ የመተዋወቂያ ሕዝባዊ ስብሰባ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻዉ ካርድ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 7 መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ ሦስት አመታት ያለፈችበትን የግፍና የመከራ ዉጣ ዉረድ ወደ ኋላ መለስ ብሎ መመለክት መፈጠርን የሚያስጠላና ልብን የሚያደርቅ እራሱን የቻለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሀገራችንን ችግር ከነችግር ፈጣሪዎቹ ልቅምቅም አድርጎ ለማስወገድ May 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ Sebhat Amare (Norway) በአንድ ሀገር የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የዜጎች በሰብዓዊ መብት፣ በዲሞክራሲ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያላቸው ንቃተ ህሊና የሚጫወተው ሚና Read More