ነፃ አስተያየቶች ኢ- ፍትሃዊው እስሬ! እየፈሩ ጋዜጠኝነት የለም! June 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጎዳና (ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታችን ትልቅ አደጋ ላይ ነው) አርብ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከወዳጄ ጋዜጠኛ ዳዊት ሠለሞን ጋር ቀጠሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች “በቅሎ አባትህ ማነው ቢሉት ፈረስ አጎቴ ነው አለ” የኢህአዴግ የሃያ ሶስት ዓመት ጉዞ – ከሙሼ ሰሙ June 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ከአዲስ ጉዳይ መጽሄት የተወሰደ” ለ23 ዓመታት የዘለቀው የኢህአዴግ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ስር ከሰደደ ድህነት፣ ከኑሮ ውድነት፣ ከረሃብ፣ ከሰብአዊ-መብት ረገጣ፣ ከእስርና እንግልት በተለይ ደግሞ ከመበታተን ስጋትና Read More
ነፃ አስተያየቶች በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ የሕዝብ ቅልቅል ተካሂዷል። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፦ የአህመድ ግራኝ ወረራ፣ የኦሮሞ ወረራ፣ በዘመነ መሣፍንት የነበሩት Read More
ነፃ አስተያየቶች ፕሮፌሰር መስፍን ለሰማያዊ ፓርቲ እራት ግብዣ የ20 ሰው ትኬቶችን እንደገዙ የፌስ ቡክ ጉዋደኞቼ ጽፈው አነበብኩ June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከልጅነታቸው እስከ ሽምግልናቸው ለዚች ሀገር ያላቸውን ሁሉ ሳይሰስቱ የሰጡት ፕሮፌሰር መስፍን፤ ሌላው ቀርቶ የግላቸው የሆነ መኖሪያ ቤት እንደሌላቸው የምናውቅ ስንቶቻችን እንሆን? አዎ! ለነ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተላለፈ ጋዜጣዊ መግለጫ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለአለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የሕዝብን መብት በመቀማትና አፍኖ በሥልጣን ላይ የሚገኘው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግሥት ዜጐች በአገራቸው ውስጥ በመዘዋወር ሰርተው እንዳይኖሩ ያገደ ብቻ ሳይሆን በተወለዱበትና እየኖሩበት Read More
ነፃ አስተያየቶች የቴዲ አፍሮ እና የኮካ ጉዳይ June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሁኔ አቢሲኒያዊ ይህንን ፅሁፍ ከጥቂት ወራት በፊት ዘሐበሻ ድሕረ ገፅ ላይ ፅፌው የነበረ ሲሆን ኮተታም ካድሬዎች ስላልተስተካከሉ ከጥቂት ማስተካከያዎች ጋር እነሆ በድጋሚ ለጥፌዋለው ቴዎድሮስ Read More
ነፃ አስተያየቶች እረ ለመሆኑ ከአንድነት ወዲያ ለኦሮሞ ማን ሊመጣ ነው? June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተስፋዬ ዋቅቶላ (የአዳማ አንድነት ፓርቲ የሕ/ግንኙነት) “….ያኔ እንተያያለን…” በትላንትናው ዕለት የአዳማ አንድነት ሰልፍ ፈቃዳችንን ከ20ቀናት ደጅ ጥናት በኋላ ወስደናል፡፡ግን ከአስገራሚ ገጠመኞቹ ጥቂቱንም ቢሆን ማካፈል Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰኔ 1 ቀን ትኩረቱ አዳማና ደብረ ማርቆስ ላይ ነው -አማኑኤል ዘሰላም June 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአሥራ ስድስት አመት ወጣት ነበረች። ይሄን ጊዜ ከኮሌጅ ተመርቃ፣ ሥራ ይዛ ምናልባትም ተድራ፣ የልጆች እናት ትሆን ነበር። አሁን ግን የለችም። ኮተቤ አካባቢ ነበር፤ ከአጋዚ Read More
ነፃ አስተያየቶች “በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን? June 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታአወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡ አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ በሙስና በተዘፈቁ መሪዎቿ እና ሥር በሰደደው ጥልቅ ድህነት ሳቢያ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ተንጠልጥላ ያለች ዕድለቢስ አህጉር በማለት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕዳሴ አብዮት! (ተመስገን ደሳለኝ) June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተመስገን ደሳለኝ) የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ‹‹አብዮታዊ ሁኔታ›› ላይ ለመድረሷ በብዙሃን ዜጐች ዕይታም ሆነ፤ ሂደቱን በተከታተሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ምሁራን ምልከታ የማይታበል ሐቅ ሊሆን መቃረቡ በዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚሊዮኖች ድምጽ ግብረ ኃይል በዳያስፖራ – ዝምታችን እስከመቼ ? June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ አንዲት ታላቅ ጥቁር አሜሪካዊት የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ከዚህ አመት በሞት አልፈዋል። ማያ አንጀሎ ይባላሉ። እኝህ ታላቅ ሴት ጸሃፊ፣ ገጣሚም ነበሩ። አንድ ጊዜ ማያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ልማታዊ-ሱሰኞችና ትዉልድ-አምካኙ መንግስት June 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናትናኤል አባተ ከኖርዌይ 19 06 2014 በሃገራችን ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቁ እጅግ በጣም የሚያሳፍሩና መረን የለቀቁ ከሃገራችን ባህል ጋር የሚጻረሩ ድርጊቶች ከቅርብ ጊዜ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ እውነተኛ ልጇን አጣች May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብዙ የውጭ ሃገር ሰዎች ሃገራችንን ይወዳሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ የኦስትርያ ተወላጅ የሆነው ካርልሃይንዝ ቦይም(Karlheinz Böhm ) ነበር። ነገር ግን ካርልሃይንዝ የዓለም ዜጋ(Weltbürger) ነኝ ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 20- የመከራ የስደትና ዘረኝነት አዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ ለንግሥና የበቃበትን ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓመተ ምህረት መታሰቢያ በአል ለ23ኛ ጊዜ ለማክበር ሰሞኑን ደፋ ቀና ሲል ሰንብቷል። በኢትዮጵያ ግብር ከፋይ ህዝብ የሚተዳደሩ Read More