ነፃ አስተያየቶች ፓርቲዎች በምርጫ አንሳተፍም ቢሉ….. December 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ በምርጫ አለመሳተፍ መብት ነው !በኢትዮጵያ ያለው ጭላንጭል የፖለቲካ ምኅዳር ሲታይ፣ይህ ውሳኔ የሕግ፣የፖለቲካ እና የሞራል ድጋፍ አለው፡፡ሆኖም ግን በምርጫ ያለመሳተፍ መብት በራሱ-የራሱ የሆነ ተግዳሮቶች አሉትና፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ መምህራን የቀረበ ጥሪ ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር December 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዲት አገር ካለባት ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ወጥታ በስልጣኔ ጎዳና እንድትጓዝ፣ ከሌሎች አገራት ጋር ተወዳድራ እንድታሸንፍ ትምህርት ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ ያለ መምህር ትምህርት ለውድድርና Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ December 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቁ. 2 በተለያዩ ዘመናት በአገራችን ወደ ሥልጣን የመጡት ገዥዎች፤ ሕብረተሰባችን ከፋፍሎ ለመግዛት እንዲያመቻቸው የዘር ግንድ እየቆጠሩ አንዱን ከሌላው የተሻለ አስመስሎ በመሳል፤ አንደኛውን በሌላኛው ወግን Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ምርጫ – ገረጭራጫ! (ሥርጉተ ሥላሴ) November 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይሄ አዲስ የሚሉት የነጮቹ ዓመት ደግሞ አይደክመው መጣሁ እያለ ሃገር ምድሩን አካሎታል። አልኳችሁ እሱ ለሚመላለሰው፤ የእሱ ጫማ እልቅ ለሚለው እኔኑ ድክም – ግን አልገርምም?! Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለደፈራ፤ ደፈር ብለን ስናወራ (በእውቀቱ ስዩም) November 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኣስገደዶ መድፈር በእንስሳት በኣሶች እንዲሁም በነፍሳት ኣለም ውስጥም ይስተዋላል፡፡ይልቁንም ለሰው እሩብ ጉዳይ በሆኑ ዝንጀሮዎች ዘንድ የተለመደ ነው፡፡ተፈጥሮ በደፋሪነት ያጨቻቸው ባብዛኛው ወንዶችን ቢሆንም ሞገደኛ እንስቶችም Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ምርጫ – ለእርግጫ። (ሥርጉተ ሥላሴ ) November 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 21.11.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ጭል ጭል ስትል የነበረችው የብዕር ጧፍ ተከረቸመች – ለወያኔ የምርጫ እርግጫ ማጫ መመቻ በመሆን ለካቴና – ተሰጠች። ሥልጠናው Read More
ነፃ አስተያየቶች ተስፋዬ ገ/አብ – በጋዜጠኛ ሰናይ ገ/መድህን እይታ * ተስፋዬ ተስፋ ሲቆርጥ – 2 November 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል 2 የጋዜጠኛዉ ማስታወሻ እየተተረከ በነበረበት ሰሞን ከአንድ አሁን ስሙን መጥቀስ ከማልችለው የኤርትራ የደህንነት ባልደረባ ኮ/ል ጋር አንድ ምሽት ቁጭ አልንና መሎቲ ቢራ እየተጎነጭን Read More
ነፃ አስተያየቶች << ከልዩነታችን ይልቅ አንድነታችን ይልቃል›› ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ከቃሊቲ November 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቀጥሎ ያለው አጭር መልዕክት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር በሚገኝበት ቃሊቲ ለተገኘው የነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የገለጸው መልዕክቱ ነው፤ እንዲህ ቀርቧል፡፡ ‹‹ነገሮችን ማወሳሰቡ ለማናችንም አይጠቅምም፡፡ ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያችን በጥርስና በጥፍር የሚደረግ ትግል እንዴት ይቁም? (ግርማ ሠይፉ ማሩ) November 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com girmaseifu.blogspots.com አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ/አንድነት አሳዛኙን የ2002 ምርጫ ውጤት ተከትሎ ፍራሽ አንጥፎ ኢህአዴግን ምርጫ ዘረፈ ከሚል መደበኛ ለቅሶ መውጣት አለብኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማያለቅስ ልጅ – ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን) November 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያንን ሕግ በተመለከተ አሠረ ሐዋርያትን የተከተለ ሆኖ እንዲጸድቅ አድርጓል፡፡ አባቶቻችን በቤተ ክርስቲያን ላይ ግለሰባዊ አምባገነንነትን አልፈቀዱም፡፡ ጸሎተ ሃይማኖቱም ‹ነአምን በአሐቲ ቅድስት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝምታው ለምን ነው? (አንተነህ መርዕድ) November 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዝምታው ለምን ነው? ኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው። መንግስት እንደድሮው መግዛት ተስኖታል ህዝቡም እንደድሮው መገዛት ታክቶታል የተቃዋሚው ቋንቋም እንደባቢሎኖች የተከፋፈለበት ወቅት ላይ ነን Read More
ነፃ አስተያየቶች “የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ” November 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገሬ (ከስዊድን)፣ 2014-11-05 ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በድረ-ገጽ ላይ ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” በሚል ርዕስ በአቶ አንተነህ መርዕድ የተፃፈው ”አገም ጠቀም” የሆነና ሚዛናዊነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የእስክንድር ውዱ የልደት ቀን ስጦታ! November 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጌታቸው ሽፈራው በጠዋት ቂሊንጦ (ሁለት ቦታ ተከፍለን) እነ ኃብታሙን፣ የሽዋስን፣ አብርሃን፣ በፍቄን፣ አጥናፍንና ሌሎችንም ከጠየቅን በኋላ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጠየቁ ‹‹የተፈቀደላቸውን›› እነ እስክንድር፣ አንዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአሜሪካ መልስ – ከተስፋዬ ገ/አብ November 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በታዋቂው የታሪክ ምሁር በፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን (የOSA አመራር አባል) እንዲሁም በመጫና ቱለማ ማህበር ጋባዥነት በአሜሪካ ያደረግሁትን የሶስት ወራት ቆይታ አጠናቅቄ ወደ ኤርትራ ተመልሻለሁ። ለፕሮፌሰር Read More