ነፃ አስተያየቶች የህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ? | ከበእውቀቱ ስዩም January 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ሙሉቀን መለሰ (እስከመቸ ድረስ ጥላሁን ገሰሰ) የህዳሴውን ግድብ ወደ “ህዳሴው ገደል” ያሸጋገረውን ስምምነት የፈረመው ሰውየ“ እጁን ለቁርጥማት፤ ደረቱን ለውጋት“ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሽታውን በአግባቡ ያላዎቀ በሽተኛ መጨረሻው አያምርም January 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከበደ ተድላ ዕለት 31-12-2015 እውቁ ግሪካዊው ፈላስፋ ሶቅራጥስ ለመጀመሪያ ግዜ የተፈላሰፈው ”እኔ ማን ነኝ” ሲል እራሱን በመጠየቅ ነበር:: ከዚያም ባደረገው የፍልስፍና ጉዞ የተቀዳጅው ውጤት Read More
ነፃ አስተያየቶች ያሁኑ የኢትዮጵያ ሁነታ፤ ይመስላል የተምታታ – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ December 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፤ በአሁኑ ሰዓት የወያኔ አገዛዝ በአንድ በኩል በሕዝባዊ እምቢታ፥ በሌላ በኩል በትጥቅ ትግል ተቃውሞ በሰፊው እንደተነሣበት ይሰማል። ስሜትንና አስተያየትን ለሕዝብ ማቅረቢያውን መንገድ የዘመኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ፍየል ወዲያ ቁዝምዝም ወዲህ!!” – ሸንጎ December 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ ህሳስ 22 ቀን 2008 ዓ.ም.(26-12-2015) በትናንትናው ዕለት የህወሃት/ኢሕአዴግ ጠ/ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ህወሃት በሚቆጣጠረው ፓርላማ ተገኝቶ መንግስቱ በወጠነው የአምስት ዓመት መመሪያና በተለያዩ ርዕሶች ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ የማን ናት? – ከአንተነህ መርዕድ December 26, 2015 by ዘ-ሐበሻ ታህሳስ2008 ዓ ም “ኢትዮጵያ የማን ሆና ነው ኦሮሞ የሚገነጠለው” ( ኮሎኔል ዓለሙ ቂጤሳ) “ኦሮሞ ግንድ ነው አይገነጠልም” (ጄኔራል ጀጋማ ኬሎ) ባለፉት ሃያ አራት Read More
ነፃ አስተያየቶች በብሩንዲ ውስጥ ያንጃበበው የእርስ በርስ ግጭት ስጋት መንሴዎቹ እና የዓለማቀፉ ማህበረሰብ ሰሞነኛ ምላሽ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) | ሊደመጥ የሚገባ December 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ በብሩንዲ ውስጥ ያንጃበበው የእርስ በርስ ግጭት ስጋት መንሴዎቹ እና የዓለማቀፉ ማህበረሰብ ሰሞነኛ ምላሽ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) | ሊደመጥ የሚገባ ትንታኔ በታምሩ ገዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዛሬ ምን ማድረግ አለብን ? – 2 ዋና ዋና ጉዳዮች December 22, 2015 by ዘ-ሐበሻ \ ቁምላቸው መኩሪያ በአሁኑ ሰዓት የኦሮሚያ ልጆች ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ ድረስ የታጠቀውን የዐጋዚ(ህ ወ ሐ ት) ወታደር በባዶ እጃቸው እዬተፈለሙት ይገኛሉ። ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲሞክራሲ መብት መሳሳት ጭምር ነው!!! – ግርማ ሠይፉ ማሩ December 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ girmaseifu32@yahoo.com; www.girmaseifu.blogspot.com ሰሞኑን በሀገራቸን ያለው ትኩሳት በኦሮሚያ ክልል የተከሰተው በአብዛኛው ተማሪውን ያሳተፈው “እንቢ የተቀናጀ ማስተር ፕላን” በሚል የተነሳው ንቅናቄ ነው፡፡ ለዚህ ንቅናቂ መንሰዔ ናቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔን የጥፋት መንገዶች ማክሸፍ ይጠበቅብናል !!! – ነፃነት በለጠ December 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ በወያኔ/ኢሕአዴግ የሚመራዉን ስርዐት ምንነትና ማንነት በተግባርም የታየ እና ህዝቡም በሚገባ የሚያዉቀዉ ነዉ፡፡ ሆኖም ጥንቃቄ የሚያሰፈልጋቸዉን ጉዳዮች ማስገነዘብ እጅግ አስፈላጊ ነዉ፡፡ ይህ ፅሁፍ የስርዐቱን Read More
ነፃ አስተያየቶች ማፈናቀል እንደገንዘብ – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም December 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከ1966 ዓ.ም. በፊት መሬት አገር ነበር፤ ከዚያ በኋላ እስከ1983 መሬት የጋራ ሀብት ሆነ፤ ከ183 ወዲህ መሬት ገንዘብ ሆነ፤ ጡንቻ ገንዘብ ሆነ፤ መሬት ጡንቻና ገንዘብ Read More
ነፃ አስተያየቶች መለስ ዜናዊ በሕይወቱ ከተናገራቸው ‘እውነቶች’ አንዱ | በእውቀቱ ስዩም December 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሩስያ ኮሚኒስት አምባገነኖች ሕዝቡን ሰንገው በሚገዙበት ዘመን፤ አንድ ስመጥር ፈረንሳዊ ደራሲ ወደ ሞስኮ ጎራ ይላል፡፡ በጊዜው የመንግሥት ታጣቂዎች ተቃዋሚዎችን በማፈንና በመግደል ተጠምደው በማየቱ አዝኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች መክሸፍ እንደ ወያኔ! ህብረት ህብረት የሚያውድ ሰልፍ ተወጣልሽ።ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ! – ቢላል አበጋዝ December 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዋሽግተን ዲ ሲ ረቡዕ ፣ ዲሴምበር 9 ቀን 2015 በዋሽንቶ ዲሲ የኢትዮጵያ ህዝብን ድምጹን ማሰማት የማይታክታቸው አገርና ወገን ወዳድ የሆኑ ወጣትም በእድሜን የገፉ ይገኛሉ።ለወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጅብ የሚጮኸው መብላት ሲፈልግ ነው። – ከተማ ዋቅጅራ December 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ የጅብ ባህሪውን በግልጽ ማውጣት ጀምሯል።መብላት ሲፈልግ ይጮሃል ያጯጯሁ ሁኔታ በየግዜው የተለያዩ ናቸው። ከዚህ ቀደም የወያኔ ጩኸቶችን በትንሹ ጠቋሚ የምላቸውን ሃሳቦች በማንሳት ለመግለጽ ሞክሬአለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የመምህር ግርማ ወንድሙ አዲሱ የግድያ ወንጀል መጠርጠር ክስ ከየት መጣ? | የጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ትንታኔ በድምጽ December 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ ከዚህ ቀደም የስምንት መቶ ሺህ ብር አጭበርብረዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበረ ሲሆን ፖሊስ ክሱን በበቂ ሁኔታ Read More