ነፃ አስተያየቶች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበዉ የሚገባ ከሕወሓት ጓዳ የወጣ ወሳኝ መረጃ – “አማራን ለመነጣጠል የተዛቡ ታሪኮችን መጻፍ” April 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከታመነ ይህዓለም ህወሐት የአማራን ህዝብ እንደገና በጎሳ ለመከፋፈል በትግርኛ ጽፎ ለሕወሐት አባሎችና በነርሱ ስር ላሉ ተጠርናፊዎች እያሰራጨው የሚገኘው አጭር እቅድን የውስጥ አርበኞች አደባባይ አውለውታል:: Read More
ነፃ አስተያየቶች በዘመነ ወያኔ ዐባይ ቢገደብ የነዳጅ ዘይት ቢገኝ ለሀገራችን በረከት ወይስ መርገም? April 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው amsalugkidan@gmail.com ይሄንን ጽሑፍ ለንባብ ያበቃሁት ታች አምና ነው፡፡ በወቅቱ ካነሣኋቸው ነጥቦች አሁንም ጥያቄ እንደሆኑ ያሉ ብዙ ነገሮች አሉና ግድቡ ይጠናቀቃል Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ በጠቢቡ ሰለሞን ሸንጎ! (ታሪኩ አባዳማ) April 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ ልተወለደ አንጀትህ ሲሉ ማንነትህን እጥር ምጥን ባለ ቋንቋ መግለፃቸው ነው። በሌላ ሰው ቁስል ጨው መነስነስ የማይቀፍህ ጨካኝ አረመኔ ነህ ማለታቸው ነው። ተቆርቋሪነት የጎደለህ ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ መሞቻውን፤ እኛ መሰንበቻውን፤ – ይገረም አለሙ March 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ እኔ ከምኑም የለሁበት ተቀዋሚም ደጋፊም አይደለሁም በሚል ጭንብል ተሸፍኖ የሚኖረው ክፍል ሲቀር ሌላው በሁለቱ ጎራ ይመደባል፡፡ በወያኔ ጎራ ያለው ወገን ለአባልነትም ይሁን ለደጋፊነት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ፂላ ካልሆንክ አትሠራም” – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (አዲስ አበባ) March 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ ትግሬ የሆንሽ እያንዳንድሽ ጥርስሽን ነክሰሽ አንብቢና እውነቱን ተረጂ “ውሸታም፣ ዘረኛ… ምናምን” እያልሽ ራስሽን አታሞኚ- ራስን ማሞኘት ዱሮ ቀረ፤ እውነቱን ማገፈትና እመሸበት ማደር ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹ሀገር ማለት ሰው ነው›፤ እስኪ ሙት በለኝ! (በዲያቆን ዳንሄል ክብረት) March 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ባለስልጥኖች ከራሳቸው ባሻገር ለየትኛም ጎሳ ዘላቂ ጥቅም አልቆሙም March 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ክብሬ ወንድማችን አቶ ኦባንግ ሜቶ ከጥቂት ቀናት በፊት የትግራይ ነጻ አውጪ ብሎ እራሱን የሚጠራውን ድርጅት ምንነት የተመርኮዘ ጽሁፍ ኢካደፍ ላይ አውጥቶ ነበር። የጽሁፉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍቅራችን የት ገባ? – ከተማ ዋቅጅራ March 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ በአሜሪካ አገር በተደረገው የአለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና ኢትዮጵያ አመርቂ ድልን በልጆቿ ተቀናጅታለች።ጥቂት ተወዳዳሪ በማሰለፍ ብዙ መዳሊያን ከሚያገኙት አገራት ውስጥ ግንባር ቀደሙ እኛ ነን ብል የተሳሳትኩአይመስለኝም። Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም) March 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ ኃይለ ማርያም Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ | ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም March 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 2008 (ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ይቅርታ” ወይም “ሰላም” | ከተስፋዬ ገ/አብ March 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ያደረጉት ቃለመጠይቅ አነጋጋሪ ነበር። ከኦሮሞ ህዝብ አመፅ ጋር በተያያዘ የሰነበተውን ችግር ሌላ አካል ላይ ማላከክ እንደማይገባ መናገራቸው ከኢህአዴግ ጠባይ አንፃር ያልተለመደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመለስ “ራዕይ” ውጤት | ጸሐፊ (በትግርኛ) ኃየሎም አሉላ | ትርጉም ይነጋል በላቸው March 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ መለስ ሆይ ባለህበት ደስ ይበልህ፣ የዘራኸው ሁሉ በቅሎ እሸቱ ጎመራልህ፡፡ መኸሩ ሊሰበሰብ ተለቅልቋል ዐውድማው፣ ራዕይህን ዕውን ሊያደርግ ዘብህ ቆሟል በየጎራው፡፡ ደስ ይበልህ መለስ … Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦሮምያና “ልማታዊ ሙስናዎቿ” March 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሚክያስ ግዛው እኔ እንኳን ወያኔ በፈጠራቸው ዘረኛ የክልል ስሞች አካባቢዎችን መጥራት አልፈልግም ነበር። በዘር፣ ነገድ፣ ጎሳና ጎጥ የሚወሰን የማንነት ግንባታ (identity empowerment) አፍራሽ ይመስለኛል። ብቻ ይሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳና አቶ ጃዋር መሐመድ ይናገራሉ March 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳና አቶ ጃዋር መሐመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (OMN) 2ኛ ዓመት ክብረ በዓልንና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተከስቶ ያለውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ይናገራሉ። Read More