ነፃ አስተያየቶች ቀበጥ አማት ሲሦ ብትር አላት! (ምሕረቱ ዘገዬ) November 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ “የሀገሬን ሕዝብ ለጣሊያን ቅኝ ገዢ አድረህ ተገዛ ከምል ሞቴን እመርጣለሁ” በማለታቸው በመትረየስ ተደብድበው የሞቱ አባት (አቡነ ጴጥሮስ) በተፈጠሩባት ምድር “መሣሪያችሁን በሰላም አስረክባችሁ ‹እግዜር ከሾመው Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲያስጶራ ”ይሁዳዎች” – (ከግርማ እንድሪያስ ) November 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ የዕውነትና የህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ኣሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ግዙፍ ወንጀለኛ ነበር። የክርስቶስ ደቀመዝሙር ሆኖ ኣብሮ ከርሟል። ከገበታውም ከትምህርቱም ተቋድሷል። መወለድ ወይም ኣብሮ መዋል Read More
ነፃ አስተያየቶች የፅንፈኝነት አደጋ (ከአንተነህ መርዕድ) November 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከአንተነህ መርዕድ ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ህዝቧም ነፃነት እንዳለው ዜጋ ለመኖር ያለው ተስፋ አደጋ ላይ እየወደቀ ያለበት ሁኔታ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ፅንፈኝነት ጉልህ ቦታ የያዘ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ አማራ መደራጀት [ ክፍል ፩] November 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ አቻምየለህ ታምሩ አማራ በአማራነት የሚደራጀው እንደ ኦነግ አይነት ኦሮሞነት ወይንም እንደ ወያኔ አይነት ትግሬነት ለመፍጠር አይደለም። እኛ የአማራ ወጣቶች በአማራነት የምንደራጀው ግራዝማች አፈወርቅ ወልደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የውጭ ጉዳይ ሚ/ሩ ወርቅነህ ገበየሁን ትግሬነት ያጋለጠው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ተጨማሪ መረጃዎችን ሰጠ – “የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠየቀው ቀለም መቀባት አይደለም” November 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ስለ ቀድሞ ወዳጁ ዛሬው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ገ/ኪዳን የትግራይ ተወላጅነትና ስለ አዲሱ ካቢኔ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወልቃይት አማሮች እያደረጉት ስላለው ውጊያና በጢስ አባይ ስላለው ተጋድሎ የአማራ ድምጽ ራድዮ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት November 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=0XheykUYeVw Ethiopia: የወልቃይት አማሮች እያደረጉት ስላለው ውጊያና በጢስ አባይ ስላለው ተጋድሎ የአማራ ድምጽ ራድዮ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት:: Read More
ነፃ አስተያየቶች ስኬት የሚገኘው ራዕይ ፣ ዕሴትና ተግባር ሲዋሃዱ ብቻ ነው – ማርእሸት መሸሻ November 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ ማስገንዘቢያ የዚህ ፅሑፍ ዋና ዓላማ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በተለይም የሰባ ዓመታት የፖለቲካ ጉዞ የዘውዳዊውን፤ የወታደራዊውንናየዘረኛውን ወያኔ ሥርዓቶች ሲቃወሙ በባጁት ወገኖቼ መሃከል ውይይትን ለመቀስቀስ ነው። ይህን Read More
ነፃ አስተያየቶች እውነተኛ “አማራጭ ኃይል” November 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዮፍታሔ) ከሚነገረውና ከሚጻፈው በላይ የማይነገረውና የማይጻፈው እየበለጠ ነው። በተቃዋሚዎች መካከል በውጭም ሆነ በአገር ቤት፣ በኢትዮጵያም ሆነ በኤርትራ የሚካሄደው ሽኩቻና መገፋፋት በአረጋውያኑ እና በወጣቱ መካከል Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መሪነት ተቃዋሚ መሆን ብቻ አይበቃም!!! – ግርማ ሠይፉ ማሩ October 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com, www.girmaseifu.blogspot.com በሀገሩ ጉዳይ እገሌ ያገባዋል እገሌ አያገባውም ማለት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም፡፡ ነገር ግን መሃንዲሰ ሀኪም መሆን እንደሌለበት ሁሉ የሚያገባን Read More
ነፃ አስተያየቶች በተለይ ለኦሮሞ ልሂቃን የተላከ ማስታወሻ (ከነፃነት ዘለቀ) October 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከነፃነት ዘለቀ (nzeleke35@gmail.com) መድሓኒት ከምን እንደሚሠራ አለማወቃችን በጄ እንጂ ብዙ ፈዋሽ መድሓኒቶች የሚቀመሙት ከመርዝና ብዙም ከማንወዳቸው ነገሮች ነው፡፡ ግን መዳን ስላለብን ሃኪምና ዐዋቂ እንድንወስዳቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች የፕሬዝዳንት ሙላቱ ሪፖርት እና የፋና ውይይት…. ግርማ ሠይፉ ማሩ October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ girmaseifu32@yahoo.com, www.girmaseifu.blogspot.com ታሪከኛው የ2007 ምርጫ ተጠናቆ ገዢው ፓርቲ `መንግሰት` መስርቻለሁ ባለ ማግስት በተጀመረ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ሲናወጥ የከረመው መንግስት የሁለተኛ ዓመት ስራውን ለመጀመር ማሟሻ ንግግር Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻው መጀመሪያ እየተቃረበ ነውን? (ጌታቸው ማ. & ሳጅን ዮሮሱን) October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካን ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲትዩት ዘገባ እና የአሜሪካ መንግስት የጉዞ ክልከላ ምን ይነግረናል አገራችን ኢትዮጵያ ከአምባገነኑ የደርግ መንግስት ተላቃ በዘረኛው የህወሓት ቡድን በአሜሪካ መልካም ፈቃድ ተይዛ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማህበራዊና የህብረተሰብአዊ ጥያቄ ወይም የብሄር/ ብሄረሰብ ጥያቄ ?„ እባብ ወተት ጠጥታ መርዝ ትተፋለች፣ ቅዱስ ግን መርዝ ጠጥቶ ወተት ይተፋል !“ October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 24 ፣ 2016 መግቢያ ! አሁን ያለንበት ዘመን 21 ኛው ክፍለ- ዘመን ነው። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ ብዙ የምዕራብ አውሮፓ አገሮችና Read More
ነፃ አስተያየቶች መንፈሳዊ ወኔና ስልጣን (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም) October 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ባለሥልጣኖቻችን ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን በጣም የናቋቸው ይመስላል፤ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቀውን ሁሉ ያውቃሉ፤ የኢትዮጵያን ቴሌቪዥን ያያሉ፤ የኢትዮጵያን ራድዮ ይሰማሉ፤ ባሎቻቸውና አባቶቻቸው የዛሬ ሳምንት የተናገሩትን Read More