ነፃ አስተያየቶች የተቃዋሚ ጎራዉ የወያኔ መዉደቂያ ደረሰ የሚለዉ ወቅታዊ አጀንዳ መሰረቱ ምን ይሆን? October 16, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሸንቁጥ አየለ ——————– ይሄን ያህል ጀነራል: ይሄን ያህል ልብስ አልባሽ: ይሄን ያህል ሹም ከዳ እናም ወያኔ ሊወድቅ ነዉ እያለ ወቅታዊ አጀንዳዉን ያራግበዋል::ጥያቄዉ ከማን ወገን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዘረኛው ሰርዓት የሚጠቀሙ ኢህአዴግ ምን ያድርግህ? ሲሉ እንደ ሀገር ክህደት የሚቆጠር ወንጀል ነው! – በቶማስ ሰብሰቤ October 12, 2017 by ዘ-ሐበሻ በኢህአዴግ ደጋፊነት የተቀመጡ ፣ የኢህአዴግ ጉርሻን የለመዱና በፖለቲካ ፖሮፓጋንዳ ኢኮኖሚና መሰል የኢህአዴግ ወሬ የደነዘዙ ሰዎች ብዙ ጊዜ “ኢህአዴግ ምን ያድርግህ” ብለው ያደነዝዙሃል።ዛሬ ከሶስት አመት Read More
ነፃ አስተያየቶች ወዴት እየሄድን ነው? ከባይሳ ዋቅ-ወያ (ለውይይት መነሻ) – ባይሳ ዋቅ-ወያ October 12, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ካገር ቤት የሚደርሰው ዜና እንደሁ “ያለ ወትሮው” ቸር ወሬ ላለመሆን የወሰነ ይመስላል። ባለፈው ሳምንት ሁለት ጄኔራሎች ከዱ ብለውን ”በመገረም“ ላይ እያለን በሳምንቱ መጨረሻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማንን እንመን? – ገብርኤል ብዙነኀ October 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ይህ ጥያቄ እኔ ባደባባይ ላውጣው እንጅ በያሉበት ሆነው ባንድ ጉዳይ ላይ የተለያዩ ነገሮችን የሚዘበራርቁትን ጳጳሳት መምህራን የሚሉትን በቤተ ክርስቲያናችንውስጥ ያለውን ብቻ ሳይሆን በሩቅና በቅርብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የምንፈልጋቸው ነገሮች ነገር ግን ደግሞ ሂደታቸው የጨለሙብን !! ግልጽ መሆን ያለባቸው መሰረተ-ሃሳቦች!! – ፈቃዱ በቀለ October 8, 2017 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ ከረዢም ዓመታት ጀምሮ ሃገራችንን የተናወጧት ሁለት እንደ ነቀርሳ በሸታ የሚሰረስሯትና ህልውናዋን ያዳከሟት ነገሮች በግልጽ ይታያሉ። አንደኛው ራሱ ታጋይ ነኝ የሚለው ምሁር መፍትሄ Read More
ነፃ አስተያየቶች ደመራ {በሃይማኖታችን፥ በታሪካችንና በባሕላችን አንጻር} – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) September 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ መስከረም ፳፻፬ ዓ.ም. ‘ደመራ’ ደመረ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ነው:: ትርጉሙ ጭመራ ማለት እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው:: ጥሪት (ካፒታል) እንዳይጎድል እንዳይቀነስ ይልቁንም እየበዛና እያደገ Read More
ነፃ አስተያየቶች አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ከአምስቱ ዘመን ተጋድሎ በኋላ ክፍል አንድ September 19, 2017 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ (nigatuasteraye@gmail.com) መስከረም ሁለት ሺህ አስር ዓ.ም የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11) ከዚህ በፊት በተከታታይ በወጡት ጦማሮች ተዋጊ ፋኖዎች በእነ በላይ ዘለቀ፣ መንገሻ ጀንበሬ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች አመረረ −ልቤ September 16, 2017 by ዘ-ሐበሻ አመረረ ልቤ ፥ ከፋው እያደረ ሃገር ተሸራርፎ ፥ ህዝቤም እያለቀ ፥ ማነህ አንት ፥ እስኪ ልጠይቅህ ከማንስ ተፈጠርክ ፥ ከወዴትስ ፈልቅክ ፥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠገዴ አንድ ቤተሰብ፣ ድንበሩም ተከዜ ነው! – ልሳነ ግፉዓንና የጠለምት አማራ ማንነት ጥምረት ኮሚቴ September 13, 2017 by ዘ-ሐበሻ ፋሽስቱ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባርና ተላላኪው ብአዴን በአዲሱ አመት ዋዜማ ለመላው የጎንደር ህዝብ የሰጡት ስጦታ ቢኖር ሰላምና አንድነትን ሳይሆን አካሉ የሆነውን የጠገዴን ማህበረሰብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርድር ከወያኔ ጋር? የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና መጪው ጊዜ! (ለውይይት መነሻ) – ባይሳ ዋቅ-ወያ September 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ይህንን የግል አስተያየቴን በጽሁፍ ካማስፈሬ በፊት ዛሬ አገራችን የምትገኝበትን ሁኔታና የወደፊት ዕጣዋ ምን ሊሆን ይችላል በሚለው ሃሳብ ላይ ለረጅም ጊዜ በአዕምሮዬ ሳወጣና ሳወርድ ቆይቻለሁ። Read More
ነፃ አስተያየቶች የሙስናዋን ንግስት አዜብ መስፍንንና አባይ ፀሀዬን የረሳ ዘመቻ – ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ September 9, 2017 by ዘ-ሐበሻ የትግሬ ወያኔ ቡድን የፀረ ሙስና ዘመቻ ብሎ በጀመረው የፉገራ ጨዋታ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ያመጣሉ ብሎ በሚጠረጥራቸውና በዘር ማንነታቸው ጭምር የማይፈለጉትን ባለስልጣናት ማጎሪያ አድርጎታል በታሰበውና Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉልበት ሳይገፋው ዳር እሚደርስ ተስፋ የለም! – በላይነህ አባተ September 8, 2017 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ልጅ ሳለሁ ጥጋበኛው አጎታችን የአንድን ሰው ማሳ ለቤት መስሪያና ለወፍጮ መትከያ በጉልበቱ አጠረው፡፡ አባቴን ጨምሮ አጎቶቻችን ተው ቢሉትም እያመናጨቀ አልሰማ አላቸው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሙስናው አዙሪትና ማረበሎቹ – ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ September 8, 2017 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ሙስና በአገራችን የተለመደ ባህል እንጅ ፈፅሞ አነጋጋሪ ቀይ ስህተት ሊባል አልተቻለም፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ሙስና መንስዔው ዓይነተ-ብዙ ገፅታ የተላበሰና አደገኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦሮሚኛ ተናጋሪ የኦነግ ጠባብ ብሔረተኞችና በአክቲቪስት ስም የተደራጁ አክራሪዎች! (በመርዕድ ከተማ) September 8, 2017 by ዘ-ሐበሻ ለስልጣን የቋመጡ ሃገር በቀል ኦሮሚኛ ተናጋሪ የኦነግ አክራሪ ጠባብ ብሔረተኞች በኪስ በሌለው የሬሣ ሣጥናቸው ያጨቋቸውን መናጆና መንጋ ጀሌዎችን በፈጠራ ታሪክ በመተብተብ ያለ ልጓም ይጋልቧቸዋል:: Read More