ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ዘመነ ፍጻሜ ደረሰ!!! (ከተማ ዋቅጅራ) February 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ በሚገርም ፍጥነት አዳዲስ ክስተቶችን እያሳየን ወደ ለውጥ ጫፍ እየወሰደን ይገኛል። በኢትዮጵያ ምድር የነጻነት ፀሐይን በነጻነት የምንሞቅባት ግዜ እሩቅ አይደለም። ግዜው የለውጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች “አፈ ጮሌን ላለማመን አብነቱ ሀብታሙና ልደቱ” – ግርማ በላይ February 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ ተስፋ ከመቁረጥ የተነሣ ሊሆን ይችላል፡፡ “ምን አዲስ ነገር ላገኝ?” ከሚል ድምዳሜም ይሆን ይሆናል፡፡ የሆነው ሆኖ ግን ዘመን-አመጣሽ የመልእክት ሣጥኔን(ኤሜይሌን) ለብዙ ጊዜ አላየሁትም ነበር፡፡ ዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝብ ፍርሃትን እያሸነፈ፤ የወያኔም ጀንበር እየጠለቀች ነው! – ያሬድ ኃይለማርያም January 25, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጥር 25 ቀን 2018 እ.ኤ.አ ከብራስልስ፣ ቤልጂየም ፍርሃትን እያሰረጸና እያነገሰ የኖረው ፖለቲካችን ነጻነታችንን፣ ክብራችንን፣ ታሪካችንን፣ ስብዕናችንን እና አብሮነታችንንም ጭምር ሲያኮስስና ሲያረክስ፤ እንዲሁም የወደፊት Read More
ነፃ አስተያየቶች በኦነግ ምክንያት የታሰሩ የኦሮሞ ወጣቶችም ይፈቱ | ቡልቻ ደመቅሳ January 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ ኦነግ “ኦሮሞ ነፃ መውጣት አለበት” ብሎ ከኢትዮጵያ ጦር ጋር ሲታገል፣ የረገፉና የታሰሩ ወጣቶች ቁጥራቸው በትክክል ባይታወቅም እስከ አሁን በእስር ቤት የሚማቅቁ ቁጥራቸው አያሌ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች እስረኞችን መፍታት የሕዝቡ አንዱ ጥያቄ እንጂ ብቸኛውና የመጨረሻው ጥያቄ አይደለም! January 12, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሕዝብ ጠንክሮ ከታገለ በመጨረሻ ላይ የድሉ ባለቤት መሆኑ የማይታበል ሃቅ ነው።ለዚያ ወሳኝ ደረጃ ለመድረስ በሚያደርገው የትግል ጉዞ መጠቃትና ማጥቃት፣ ድል መሆንና ድል ማድረግ ተፈራራቂ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍንክች አይሉም እኛም ፍንክች አንዳንል ያስፈልጋል – ሉሉ ከበደ January 2, 2018 by ዘ-ሐበሻ እነሱም ፍንክች አይሉም እኛም ፍንክች አንዳንል ያስፈልጋል። ሰሞኑን የኢሀደግ ስራ አስፈጻሚ ተብሎ የህውሃትና የሎሌዎቹ ስብሰብ ከወር በላይ ሲመክር ቆይቶ የህውሃትን የተለመደ ግትር አቋም አብስሯል። Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ ቆራጥ ውሳኔ – ዳዊት ዳባ December 31, 2017 by ዘ-ሐበሻ Saturday, December 30, 2017 ያለህው በርቀት ሲሆንና የመረጃ ምንጭ ያደባባይ ብቻ ሲሆን የነገሮች አካሄድና በትክክል እንዲገባህና እውነቱን ከውሸት ለመለየት በጣም የተለየ ጥበብን ታሳድጋለህ። ብዙዎቻችን Read More
ነፃ አስተያየቶች መራር እውነቶች። ወያንያዊ ነው። – ዳዊት ዳባ። December 28, 2017 by ዘ-ሐበሻ Tuesday, December 26, 2017 ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው መንግስታዊ (ወያንያዊ) ችግር እንጂ በህገ መንግስቱ ምክንያት የተፈጠረ ችግር አይደለም። አሁንም ኢትዬጵያ ውስጥ ያለው ችግር Read More
ነፃ አስተያየቶች ይብላኝ ለህወኣትና ለተክላይ – መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር) December 27, 2017 by ዘ-ሐበሻ ”መኮንን” ሲል የሆነ ድምፅ ሲጠራኝ ተሰማኝና ወደ ኋላ ዞር ብዬ ተመለከትኩ። አልተሳሳትኩም የማዉቀዉ ሰዉ ፈገግ ብሎ እጁን ከፍ አድርጎ ሰላምታ ሰጠኝ። ተክላይ ነበር። እኔም Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወኣት እሪያ ሊሆን የሚፈቅድ ማነዉ? – መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር) December 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር) የታሰበበት ሕልምና ድርጊት በተናጠልም ይሁን በጋራ ከመልካም ወይም ከክፉ መንፈስ ነዉ። መልካም መስሎ ክፉ፤ አልያም ክፉ መስሎ መልካም የሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሕዴድ እና ብኣዴን ጉዞ ወዴት? መልህክት ለነ ለማ መገርሳና ገዱ አንዳርጋቸው December 21, 2017 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር) እንደዛሬ በአርብ ሀገራት ገረድነትና በባርነት …እንዲሁም በመላዉ ዓለም ፊት በርሃብተኝነት ተዋርደን ብንገኝም ያኔ ታላቅና ኩሩ ሕዝብ ነበርን። አዎን! ያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃላፊነት የጎደለው ስር አትን ሃላፊነት በጎደለው መንገድ ለማስወገድ መሞከር አደገኛነቱ አጠያያቂ አይደለም – ጊሸይ ጊሻ December 20, 2017 by ዘ-ሐበሻ እንደምንሰማውና እንደሚታየውም ህወሃት ኢሃዴግ ( ዛሬም ስላለ) ሃገሪቱ ትርምስ ላይ እያለች ዜጎች በየቀኑ እንደቅጠል እየረገፉና መንግስትም እንደመንግስትነቱ ተቋማዊም ሆነ መንግስታዊ ስልጣኑ ተሸርሽሮ ማን ሃገሪቱንእንደሚመራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህ.ወ.ሓ.ት እና ኢትዮጵያ ( ገብረመድህን አርአያ) December 20, 2017 by ዘ-ሐበሻ የህ.ወ.ሓ.ት.ወያኔ መሪዎች አሁን በስልጣን ያሉ ፤ ከድርጅቱ የተባረሩ መሪዎች ጨምሮ ሁሉ፤ ያ የተፈጥሮ ባህሪያቸው የሆነው ቅጥ አልባ ውሸት ትልቁ መሳሪያቸው ፤ተጠቅመው ፤በየሄዱበት በተሰበሰቡበት በህዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተናገራቸው እየተፈጸሙ ይሆንን? n- ከተማ ዋቅጅራ December 19, 2017 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ብርሃኑ በአና ጎሜዝ ጋባዥነት ለአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ስላለችበት ሁኔታ ሰፊ ትንታኔ እንደሰጡ አድምጠናል። ፕሮፈሰሩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴርን ጨምሮ ትላልቅ ባለስልጣናትን ሳይጋበዙ በተደጋጋሚ በግልጽና Read More