ነፃ አስተያየቶች ውሉን የሳተ የትግል ጉዞ – ከእውነቱ ፈረደ May 27, 2018 by ዘ-ሐበሻ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚቋቋሙበት አንዱና ዋነኛው ዓላማ የመንግሥትን ሥልጣን ለመጨበጥ ነው።የመንግሥቱን ሥልጣን የሚጨብጡበት መንገድ እንደ አገሩ የፖለቲካ ሥርዓት የተለያዬ ቢሆንም ተልእኮአቸውን ግን አይቀይረውም። አንድ የፖለቲካ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ ኢሮብ ህዝብ ያገባኛል ! May 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከአምዶም ገብረሥላሴ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ስዎች ከኢሮብ ማህበረሰብ ከ ዓመታት በፊት በሸዓብያ ተጠልፈው ተወስደው እስካሁን ህልውናቸው ያልታወቀ ዜጎቻችን ናቸው። የዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ መንግስት ከ1990 Read More
ነፃ አስተያየቶች ታሪክ የወረሰ ትውልድ፣ ያልተወለዱ ህልሞችና የማዋለጃው መንገድ – አንዷለም አራጌ May 18, 2018 by ዘ-ሐበሻ የዛሬ 150 ዓመት በሕይወት ብንኖር ኑሮ ብዙዎቻችን ምንአልባት ሁላችንም በዘመኑ ከኖሩት አባቶቻችን ጋር በአንድ የአስተሳሰብና የኑሮ ዘይቤ ምህዋር ላይ እንደምንተም እገምታለሁ፡፡ የነበረውን የህይወት ከባቢ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕልውናው አደጋ ያንዣበበት ታሪካዊው የላሊበላ ቅርስ ደብር (ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ) May 18, 2018 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ጥንተ ታሪክ መገኛ ሙዚዬም ናት፡፡ ጥንታውያን ነገሥታት በዘመናቸው ከሠሯቸው ታላላቅ የስልጣኔ ክዋኔዎች መካከል የዋሻና የድንጋይ ቅርፀ-ፍልፍል አብያተ መቅደሶች የላቀ ድርሻ እንደሚይዙ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት7 እና ኦዴግ ምንና ምን ናቸው ……….!!! ከታምራት ይገዙ May 16, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም የጋሼ ሌንጮ ነገር በሚለው መጣጥፉ “አርበኞች ግንቦት7 እንደ ኦዴግ አይነቶችን እምነት የማይጣልባቸውን ድርጅቶች እንኳ ለአገር አንድነት ሲባል አቅፎ ለመጓዝ የማይቸግረው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሀይማኖት እና ፖለቲካ በኢትዮጵያ – ሰሎሞን ጌጡ May 16, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሰሎሞን ጌጡ ፤ ግንቦት 2018 ሀይማኖት እና ፖለቲካ፡- ለአንድ ማህበረሰብ ብሎም ህብረተሰብ ውጤታማነት እና መረጋጋት ትልቅ ትርጉም ያላቸው ማህበራዊ ተቋማት ናቸው፡፡ ስለሆነም የነዚህን ሁለት Read More
ነፃ አስተያየቶች እስቲ ተጠየቁ- ምንድን ነው ምትሹ ፤ – ይገረም አለሙ May 15, 2018 by ዘ-ሐበሻ በየቡና ቤቱ በስብሰባው ሁሉ፣ ውጤት ያለው ስራ ተግባር የምትሉ፤ የሰራ ነውና የሚያምረው ሲጠይቅ፣ የናንተን አካፍሉኝ ገድላችሁን ልወቅ። አልተሰራም ሳይሆን ይህን ሰራሁ በሉ፣ ጎድሏል አትበሉኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች አበበ ቶላን ተው በሉት!!! (ከተማ ዋቅጅራ) May 9, 2018 by ዘ-ሐበሻ እሩአንዳ ለይ የአንድ አገር ዜጎች እንዲተላለቁ ትልቁን ድርሻ የያዙት ለፖለቲካ ትርፍና ለጥቅም የተገዙ ጥቂት ግለሰቦች በሚያደርጉት ያልተገባ ንግግርና ቅስቀሳ ነው። በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ውሳኔ-ሕዝበ የሚያስፈልጋቸው ብሔራዊ ጉዳዮች – ተፈራ ድንበሩ May 6, 2018 by ዘ-ሐበሻ የመላውን አገር ሕዝብ የሚመለከቱ ጉዳዮች መወሰን ያለባቸው በራሱ በባለቤቱ በመላው ሕዝብ ነው። ዲሞክራሲ ባለበት አገር ሕዝብ የሚመራበት ሕገመንግሥት በሕዝብ ፈቃድ ይወሰናል። የመሬት ይዞታ፤ መሪ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሚጠበቀው እና በሚሆነው መካከል ያለው ልዩነት ዜሮ ካልሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ያሰጋናል (Expectation – Actual= 0) (የጉዳያችን ማሳሰቢያ) May 4, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጉዳያችን / Gudayacn ሚያዝያ 26/2010 ዓም (May 4/2018 ዓም) ——————————— ከላይ የተሰጠው ርዕስ የተጋነነ የሚመስለው ካለ እንዳልተጋነነ ቢረዳው ደስ ይለኛል።ይህ የግል አስተያየቴ ነው።አጉል ትንቢት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከታሪክ ማህደር – አገሬ አዲስ May 3, 2018 by ዘ-ሐበሻ ተቀምጠው የሰቀሉት ቆመው ለማውረድ ያዳግታል! ሚያዝያ 24 ቀን 2010ዓም(02-05-2018) በቀላሉ ተመልክተውና ገምተው፣ማንነቱንና ፍላጎቱን ሳያጤኑ በአንዳንድ ንክኪና መመሳሰል ምክንያት መሪ እንዲሆን ፈቅደው የተቀበሉት ግለሰብ ወይም Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን መደራጀት የሚያማቸው የኢትዮጵያን ትንሣኤ የማይሹ ፀረ – ኢትዮጵያ ሃይሎች ናቸው! (ሐይሉ አባይ ተገኝ) April 23, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሓያረ ጠንለሱ አማራና ተደራጅቶ እራሱን ከገዳዮቹ ይመክታል። አባቶቹ በደም በአጥንታቸው ያቆዩአትን ኢትዮጰያንና ኢትዮጵያዊነት ነብስ ይዘራበታል። የኢትዮጵያን አንድነት ለማፍረስ በትህነግ-ወያኔ የተቀየሰውና በበታችነት ስሜትና በፈጠራ ትርክት Read More
ነፃ አስተያየቶች በዘረኝነት=ብሔረተኝነት ልክፍት ስለተያዝን እንደወረድን አይገባንም! – ሰርፀ ደስታ April 23, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ፌስቡኩን ያጨናነቀው አብይ የኦሮሞ ብሔረተኝነት ኦሮሞን ከነበረበት ክብር አወረደው ብሎ ተናግሯል በሚል ብዙዎች እንዴት እንዲህ ይናገራል በሚል ሌላ ጦርነት የከፈቱ ይመስላል፡፡ እኔ ይህን Read More
ነፃ አስተያየቶች በቅድሚያ ራሳችንን እንለውጥ – ይገረም አለሙ April 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያችን ስለ ዴሞክራሲያዊ ለውጥ እየተዘመረ፣ ትግል እየተካሄደ፣ እየተሞተና እየተገደለ ከአንድ ትውልድ በላይ ዘመን ታልፏል፡ነገር ግን ለውጥ ጠያቂዎቹ/ፈላጊዎቹ ራሳቸው ባለመለወጣቸው ሥልጣን ላይ ካሉት ገዢዎች ባልተናነሰ Read More