ነፃ አስተያየቶች ጢሰኛ ባለ እርስት የሆነባት ሀገር ኢትዮጵያ! (በገ/ክርስቶስ ዓባይ) March 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሦስት ሺህ ዘመን አንጋፋዋ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ መሠረተ ድርሳኗ የሚያጠነጥነው በነገሥታትና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥርት ያለ ሃይማኖታዊ ባህሏዋና ትውፊቷ ተገንብቶ ነው። ለዚህ ገናናነትዋና የክብሯ መገለጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች አፍ ባይናገር ሌላው ይናገራል! – በገብረ ክርስቶስ ዓባይ March 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰው የሚወደውንና የሚያከብረውን ጠንቅቆ ያውቃል። ምናልባት ከልብ ከማመኑ የተነሣ መሳሳቱን ሌላ ሰው ቢጠቁመውና ቢመክረው አንኳ የምቀኛ ወሬ ነው በማለት ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ሊዘናጋ ይችላል። Read More
ነፃ አስተያየቶች የሱሪ በአንገት አውልቅ አስገዳጅና ጠማማ ሃሳብ በጎሠኝነት ላይ ያጠነጠነ የአድማ ፓለቲካ March 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ + ሰውነትን የረሳ የ107 ፖርቲ የትርፍ ዳቦ ፍለጋ ትንቅንቅ =አውቶሚክ ቦንብ በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ አሁን ኢትዮጵያን እያስተዳደራት ያለው የኢሕአዴግ መንግሥት መሆኑንን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? – መስፍን ማሞ ተሰማ March 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! ስለ ቴዎድሮስ ሹርባ ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? ከሰማ ንገሩን፤ ካልሰማም የምትችሉ ንገሩት፤ እኛ ግን ይህንን እንላለን። እነሆ ከ1868 እስከ Read More
ነፃ አስተያየቶች “በሕግ አምላክ” እልዎታለሁ፤ «የሕግ ቀለም»አስፈፃሚዎችንም ዛሬም ይፈነቃቅሉልን – ዐቢይ ኢትዮጵያዊ March 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ ይቅርታ ነው ሲባል፣በፍቅር መደመር፤ ፍትህ እንደው አይቀርም፣ ሐቁ እስከሚጀመር። ቀረ’ኮ ይሉኝታ ቀረ’ኮ መደበቅ፤ በገዳዮች ጉያ ሕዝብ ላይ መሳለቅ። እናም ሕዝቡን ስሙት አድምጡት ላንድአፍታ፤ ታሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት ሰባት ከልምድህ…ግርማ በላይ March 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ አጤ ምኒልክ ከልምድዎ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልዎ፤ አምናስ አለማያ ነበሩ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋሉ? ግንቦት ሰባት ከልምድህ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልህ፤ አምናስ አሥመራ ነበርክ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋልክ? Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝክረ አድዋ እና እኛ (ጠገናው ጎሹ) March 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ እንደ መግቢያ ይህ ትውልድ የእራሱን እጣ ፈንታ በእራሱ እንደሚወስን ትውልድ የታሪክን ትምህርታዊነት (አስተማሪነት) በአግባቡ እያስተዋለና እየተረዳ ለተሻለ የዛሬና የነገ እሱነቱ ትርጉም ያለው የጋራ ጥረት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሊቅ ዐቢይ አስቸጋሪ ምርጫ።የግል አስተያየት – ከ(ፕ/ር ኀይሌ ላሬቦ) March 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሊቅ ዐቢይና የነለማ ቡድን ተብሎ የሚጠራውን አንጃ ደጋፊዎች፣ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊነትን የሚያራምዱ የአንድነት ጐራ ናቸው ብል ስሕተት አይመስለኝም። የነለማ ቡድን ግን ሁሉም የኢሕአዴግ አባላት ናቸው። Read More
ነፃ አስተያየቶች አትዮጵያን ለማፍረስ እንደ አኔስቴዥያ እያገለገሉ የሚገኙ አበይት ነገሮች! (እያሱ ወልደ-ነጎድጓድ) March 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ በሕክምና ስራ ህሙማንን ለማከም በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ ከሚውሉ መድኃኒቶች መካከል አንዱ አኔስቴዥያ ነው፡፡ አኔስቴዥያ የአንድን ታካሚ ሰው የማስታወሽ ችሎታ ለተወሰኑ ደቂቃዎች/ሰዓታት እንዳይሰራ በማድረግ(ሰመመን ውስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉልበት ዓልባ መሆን ብዙ ርቀት አያሥጉዝም ” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ March 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ መንግሥት ጉልበት አልባ የመሆን ዕጣ ፈንታ የለውም።መንግሥት የሀገርን ሠላምና ፀጥታ ለማስፈንና ለማስከበር ሲል ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ መጠቀም ይንሮበታል።ይህንን መንግስታዊ ግዴታውን ሲወጣ እግረ መንገዱን ወንጀል Read More
ነፃ አስተያየቶች ሽግግር ስንል ምን ማለታችን ነው? – ገለታው ዘለቀ March 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለመሆኑ ሽግግር ስንል ምን ማለታችን ነው? ብለን ከጠየቅን የሚከተሉት አራት መሰረታዊ ነገሮች ወደ አእምሯችን ይመጣሉ አሻገሪ ኣካል ተሻጋሪ ነገሮች የሽግግር ዘዴ (methodology) የጊዜ ሰሌዳ (Time frame) እነዚህ ከላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ መሬት ችብቸባ፤ በታሪክ እይታአጼ ዮሐንስና አጼ ካሌብ ቢኖሩ አንዴት ያዝኑ! March 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሕብረት ሰላሙ ከጥንቶቹ ጀግኖቻችን፤ እንደሚታውቀው፤ አጼ ዮሓንስን እጅግ በጣም ከሚያስደንቃቸውና ከሚያስከብራቸው ታሪካቸው ዋነኛው፤ ለውድ ሐገራቸው፤ ለኢትዮጵያ፤ ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር መከበር በቆራጥነት ይከላከሉ የነበረውና Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚያድግ ጥጃ ከገመዱ የሚወጣ ቂጣ ከምጣዱ!! እንዲሉ February 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ 1/ የ1966ቱ አብዮት ግርግር ሁሉንም በየፈተቱ ከእንጉልቻው እንዲነሳ አድርጎ ግን ሲያልቅ አያምር ሆነና አንድ ትውልድ አስበልቶ በከፋ ሁኔታ ተንኮታኩቶ በመውደቅ ሕዳጣኖች (የባንዳ ትውልዶች) በለስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ክምታደርገው ይልቅ የምትናረው ብዙ ርቀት ይጓዛል – ይኄይስ አእምሮ February 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ ይኄይስ አእምሮ (yiheyisaemro@gmail.com) የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ አላስቆም አላስተኛ ብሏል፡፡ ይህችን ዐረፍ ነገር ስጽፍ ከሌሊቱ 7፡31 ይላል፡፡ ከእኩለ ሌሊት 1፡30 ገደማ አልፏል፡፡ በልጻፍ አልጻፍ ክርክር Read More