ነፃ አስተያየቶች የግብዝነት ፖለቲካ ክፉ ልክፍት (ጠገናው ጎሹ) May 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ May 13, 2019 ጠገናው ጎሹ በቀላል ትርጓሜው ግብዝነት/ሸፍጠኝነት (hypocrisy) በቅንና እውነተኛ ባህሪያትና ተግባራት የእኛ ያላደረግናቸውን ድንቅ እሴቶች የእኛነት ዋነኛ መገለጫዎች እንደሆኑ አስመስሎ (presence) በማቅረብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሀገሬ ናፈቀኝ / ከግርማ ቢረጋ May 11, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሃገሬ ናፈቀኝ ወንዟ ሸንተረሯ ናፈቀኝ ሃገሬ ነፃነቷ ክብሯ ትዝታ ኑሮዋ ባህል ቁም ነገሯ ። ያሳለፍኩት ሁሉ እየመጣ በእውኔ እንቅልፌንም ነሳኝ ተሰማኝ ኩነኔ ። Read More
ነፃ አስተያየቶች የ 2012 ዓ/ም ምርጫ ፣ የሚባል ነገር ካለ፣ ከወዲሁ ፣የበለፀጉትን ሀገሮች በቅንነት ፣ምርጫው እንከን አልባ እንዲሆን አግዙን ማለት ይበጃል May 11, 2019 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መልካም ነገርን እንመኝና በ 2012 ዓ/ም የሚቀጥለውን አምስት ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ማን እንደሚያሥተዳድረው በነፃ፣በሰላማዊ፣ገለልተኛ እንዲሁም ተዓማኒ በሆነ በዴሞክራሲዊ ምርጫ ውሳኔውን በምርጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች የከተሞቻችን ፅዳት እንዲህ ከሆነ መሰልጠን መገለጫው ምን ይሆን? – በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ May 11, 2019 by ዘ-ሐበሻ gezahegn.mulu@yahoo.com በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ ለዛሬው ማኅበራዊ ትችት መነሻየ መሰልጠን በምን ይገለፅ? የጠፋው ሰለጠነ ሰው ወይስ ቴክኖሎጂው? ጥቂት እያነሳን ብንጥል ምን ይለናል? የሀገራችን ባሕልና ታሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማኅበራዊ ፍትሕን ለማስፈን እንረባረብ!- በተክሉ አባተ May 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 1 ቀን 2011 ዓ/ም! ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር ከ107 ወደ 100 ወረደ። የቀድሞ ሰባት ፓርቲዎች ራሳቸውን ሰውተው (አክስመው የሚለው ጥሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች እነርሱ ምን ያድርጉ? – ጠገናው ጎሹ May 6, 2019 by ዘ-ሐበሻ May 6, 2019 ጠገናው ጎሹ የህወሃት/ኢህአዴግን እኩይ የፖለቲካ አስተሳሰብ፣ አደረጃጀትና አካሄድ ለማስወገድና እውነተኛ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እውን ለማድረግ የሚያስችል የጋራ አገራዊ ራዕይ ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝባዊ ንቅናቄው መቀጠል አለበት – አንዱዓለም ተፈራ April 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለውጥ ስለተመኘነው ብቻ ዱብ የሚል ክስተት አይደለም። ለረጅም ጊዜ የሕዝብን ልብ ሲያቆስል የኖረ መንግሥት፤ በሕዝቡ ላይ የሚደርሰው የበደል ክምችት ከቋቱ ሞልቶ ሲፈስ፤ ሕዝቡ ሆ! Read More
ነፃ አስተያየቶች ወጣት ሆይ! እደግ! ተመንደግ! – በላይነህ አባተ April 27, 2019 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እያፈጀ ያለው ትውልድ ከባህሉ ከወጣ ቢያንስ ከሃምሳ አመታት በላይ ሆኖታል፡፡ የጀግኖች መፍለቂያ የጎበዝ አለቃ ባህላችንን በመጤ የጥበቃ ጓድ ተክቷል፡፡ መለኮታዊ ሽምግልናችንን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ዘረኝነት” በፊዚክሱ ቤተ-ሙከራ ሲመረመር – ከበ.ከ April 27, 2019 by ዘ-ሐበሻ በህዋ ላይ ጠንካራ የስበት ተፅዕኖ (strong gravitational effects)ያለው ጥልቅ ቀዳዳ ወይም ጉድጓድ አለ። ይህ ቀዳዳ ትልቁንም ትንሹንም ቁስ–አካል፣ ቅንጣት ኤሌክትሮማግኔቲክ ፍንጣቂዎችን እንዲሁም የብርሃን ጨረሮችን (light)ሳይቀር ውጦ የሚያስቀር Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሣኤ ለኢትዮጵያ “አርጋጅነትን “ለማሶገድና ” አልጫ ፍቅርን” ለመቀነሥ ፣ የባህል አብዮት ያስፈልገናል April 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ድንገት የሚገራርሙ ሃሳቦች እንዲጫሩ፣መንሥኤ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊ ምሳሌዎች አያሌ እንደሆኑ ይታወቃል። ለዛሬ ሁለት ምሳሌዎችን አሥንቼ ፣ “የኢትዮጵያን ትንሣኤ Read More
ነፃ አስተያየቶች በአማራ ህዝብ ላይ የተደነቀሩ ከፀጥታ ጋ የተያያዙ ችግሮችና መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሃሳቦች – ከመሰረት ተስፉ April 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ እንደሚታወቀው ባለፉት 27 አመታት የአማራ ህዝብ እንደህዝብ በቀደሙት ስርዓቶች ሳይጠቀም እንደተጠቀመ፣ ሳይገዛ እንደገዛ፣ ሳይጨቁን እንደጨቆነ፣ የበላይ ሳይሆን የበላይ ፣ ነፍጠኛ ሳይሆን ነፍጠኛና ትምክህተኛ ሳይሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች ይቅርታ እና ይቅር ባይነት – በዲያቆን ዳንኤል ክብረት April 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የመንግስት መገናኛ ብዙሃን የተለዩ አስተያየቶችን በመጠኑ ማስተናገድ መጀመር ምልክት ከሚታይባቸው መካከል አዲስ ዘመንን ያነሳሉ።ከ1933 ጀምሮ ለየዘመኑ ገዢዎች ቁጭ በል ሲሉት ቁጭ Read More
ነፃ አስተያየቶች የግል ወይም የቡድን የፖለቲካ ትርፍን እያሰሉ አዋጅ ማወጅ የእውነተኛ ለውጥ ባህሪ አይደለም! – ጠገናው ጎሹ April 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ April 21, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ አስፈላጊነታቸው ለጊዚያዊ የፖለቲካ ፍጆታነት ሳየሆን አገርን እውነተኛ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የተረጋገጠባት ለማድረግ የሚደረገውን የትግል ሂደት ለማሳካት ሲባል Read More
ነፃ አስተያየቶች ” የጥለዛ ፓለቲካ ” ፣ሥለ ፍትህ ፣ ሥለ ሠላም ሥለ ዴሞክራሲ ወዘተ ደንታ የለውም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ በእርግጥ ይህንን ህዝብ እናቀዋለን? ይሄ ህዝብ ግን ጠንቅቆ ያቀናል።በምንኖርበት ቀዬ፣ሥለኛ የተሰወረ አንዳችም የለም። በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ና የቀበሌ ገበሬ ማህበሮች ፣ በህዝብ አሥተዳደር ላይ Read More