ነፃ አስተያየቶች ህወሀት ዘንድሮን የፍልሚያ ዘመን ሲል አውጇል – መሳይ መኮነን October 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ እሳትና ጭድ አይዋሃድም ባለው በሰሞኑ መግለጫው ለትግራይ ህዝብ ብርቱ ትግል የሚገጥምበት ዓመት መሆኑን በመጥቀስ ወገቡን ጠበቅ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል። በቁም እስር የሚገኙት የህወሀት አዛውንቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች “እያረሙ እንጅ እያበዱ” ላለመሄድ ከራስ መጀመርን ይጠይቃል – ጠገናው ጎሹ October 14, 2019 by ዘ-ሐበሻ October 13, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ የሚከተለውን ልበል አልፎ አልፎ ግለሰቦች በሚያቀርቧቸው የፖለቲካ አስተሳሰቦች ፣ አስተያየቶች ፣ ትንታኔዎችና ድምዳሜዎች ላይ አስተያየት የምሰጠው ከግለሰቦች Read More
ነፃ አስተያየቶች ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ – አገሬ አዲስ October 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓም(11-10-2019) እኛ ኢትዮጵያውያን ነገራትን የምናይበትና የምንገመግምበት ብሎም የምናነጣጥርበት እውቀትና ችሎታ ባለቤቶች ነን።እነዚህ ችሎታዎች በዩኒቨርሲቲ ተምረን ያገኘናቸው ሳይሆን ከዕድሜና ከተመክሮ ያካበትናቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲስ አበባ እንደ ሮም ወይስ እንደ ኖርማንዲ? – ደረጀ ተፈራ (የግል ምልከታ) October 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ፩) መግቢያ: ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መፈጠሪያ ቦታ ለመሆኗ በሳይንስም ሆነ በሃይማኖት የተረጋገጠ ሃቅ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በአርኪዮሎጂ ቁፋሮ በሚገኙ የሰው ቅሪተ አካላትና በ DNA ምርመራ መሠረት የሚሰጡ ሳይንሳዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢሬቻው ማን ተጠቀመ? ማንስ ተጎዳ? – አሊጋዝ ይመር October 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ አንድን ሃይማኖታዊም ሆነ ባህላዊ ወይም ሕዝባዊ በዓል ማክበር በተለይ ለባለቤቱ ትልቅ ደስታንና ሃሤትን ያጎናጽፋል፡፡ በዓላት የሚከበሩት ቢያንስ በዓመት አንዴ እንደመሆኑ ብዙዎቹ በጉጉት ይጠበቃሉ፡፡ ይሁንና Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ሰማህ ወይ የነፍጠኛ ልጅ! – በላይነህ አባተ October 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ነፍጠኛ ባቀናው አገር፤ አፉን እንደ ሊጥ ዕቃ ቦርግዶ፣ ስምንተኛው ሺ ሲቃረብ፤ አሳማም ነብር ናቀ አሉ፡፡ ነፍጠኛ ባያስከብረው፤ ጠላትን ደፍቆና አናፍጦ፣ ሥሙ ጆቫኒ በሆነ ነበር፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍልስፍና፣ ኃይማኖትና አዲስ ኪዳን October 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ፍልስፍናና ኃይማኖት ከክርስቶስ ልደት 361 ዓመት በፊት ፕላቶ (Plato) ከምዕራብ አቴንስ ትንሽ ራቅ ብሎ የሚገኘውን የግል ዘመናዊ ቤቱን ጓሮውን ጭምር ለአምልኮው ማህበር (cult association) በስጦታ አበረከተ። ትምህርት ቤቱን በአካባቢው ተወዳሽ Read More
ነፃ አስተያየቶች በጎጠኝነት የታጀበ ከፍተኛ የስልጣን ሽኩቻ በብአዴን መንደር አለ – መስከረም አበራ October 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ አልበዛም ወይ መፋዘዙ??? **************************** የአማራ ክልልን የሚያስተዳድረው ብአዴን/አዴፓ የክልሉ ተጨባጭ ሁኔታ በሚፈልገው ግራ ቀኝ የማየት ነገር ላይ የሚቀረው ብዙ ነው።ፓርቲው የህወሃት የስነ-ልቦና ማኮላሻ ለበቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች እግዚአብሔር ሙቷል። – መ/ር አበባው አሰፋ October 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ በፍሬድሪክ ኒቼ ዘመን በሀልወተ እግዚአብሔር ዙርያ መቅበዝበዞች ጨምረው ነበር። በዚህ ሁሉ መቅበዝበዝ መሀል አንድ አማራጭ ዜና ከወደ ጀርመን ተሰማ። ነውጠኛው ፍሬድሪክ ኒቼ ታላቁን የምስራች Read More
ነፃ አስተያየቶች ኸረ በህግ አምላክ!!! – ከተማ ዋቅጅራ October 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ ህግ እና ስርአትን ለሚያውቅ ሰው በህግ አምላክ ማለት በምድራዊ ህግ አልገዛ ካለና የአምላክን ህግ የሚሰማ ከሆነ በህግ አምላክ ተብሎ ይነገራል። በህግ አምላክ ማለት ግን Read More
ነፃ አስተያየቶች ለሞተ ሰው ሣይሆን ይልቁንስ ጣር ላይ ለምትገኘዋ ኢትዮጵያ አልቅሱ! – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) October 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ (ትናንት በተቀመጡበት ድፍት ብለው በደቂቃዎች ውስጥ (እንደሀኪሞቹ አባባል) በስትሮክ ሞቱ የተባሉትን የመሥሪያ ቤቴ ባልደረባ ነፍስ ይማር በዚህ አጋጣሚ፡፡) የሞተ ተገላገለ፡፡ የሞቱ በለጡን፡፡ “በዚያን ዘመን Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅማንት የማንነት ጥያቄ ወይንስ የሕወሓት ግልጽ ወረራ? – ብሥራት ደረሰ October 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ብሥራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) አኞ አኞ የሚል ቀልድ ዘወትር መስማት ይሰለቻል፡፡ ወያኔ ላለፉት 40 ዓመታት ብዙ እጅ እጅ የሚሉ ቀልዶችን አለውድ በግዳችን ሲቀልድብን ቆይቷል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንድ ጎሣና የአንድ ሃይማኖት እሳቤ በሀገር አስተዳደር ላይ ያለው ተፅዕኖ – ነፃነት ዘለቀ October 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከምንታዘበው ሀገራዊ ምስቅልቅል ሁኔታ አኳያ ጊዜው የአርምሞና የጸሎት ቢሆን ብዙዎቻችን የምንስማማበት ይመስለኛል፡፡ ላለፉት ሁለትና ሦስት አሠርት ዓመታት ብዙ ተጯጩኽን ያመጣነው የረባ ነገር ባለመኖሩ መጻፍም Read More
ነፃ አስተያየቶች እንደ ተከበሩና እንደ ኮሩ መሞት – ጠገናው ጎሹ September 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ September 29, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ ከራስ በላይ ወዶሽ ሊጋባው በየነ እንደ ኮራ ሞተ እንደ ተጀነነ ጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሃ እየለመነ ። ኧረ Read More