ነፃ አስተያየቶች ብልህ ከሌላው፣ ሞኝ ከራሱ ይማራል – ማተቤ መለሰ ተሰማ June 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ የታሪክ ድርሳናት እንደሚነግሩን ግብጽ ከዛቻና ከሴራ አልፎ አባይን ከምንጩ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በዲፕሎማሲ ብቻ ሳይሆን በሃገራችን ላይ በርካታ ወረራዎችን ሞክራለች። ለምሳሌ በእኛ ዘመን Read More
ነፃ አስተያየቶች የ ኢትዮጵያ ዋና ዋና ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸው- በ ዘውዱ ገብረ ሕይወት June 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ በ አሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ብዙ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ችግሮች ውስጥ እንደ አለች እሙን ነው፡፡ ስለዚህ፣ እንደ አንድ ዜጋ፣ የ አለኝን ሃሳብ ለ ማጋራት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ማየት መብላት አይደለም “ Seeing is not eating – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 20, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጥያቄ አለኝ ዛፍን ዛፍ ብሎ በወል ሥሙ፣ ዘረኛው ሲጠራ የራሱን የሰው ሥም ግን ለምን፣በጎሳው ተጠራ? የአፍሪካ ሀገር ሁሉ ፣ሲቋቋም መንግሥቱ ተብሎ እኮ አይደለም፣ ኩኩዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰማይ ተቀደደ ቢሉት ሽማግሌ ይሰፋዋል ይላሉ አበው – አማኑኤል ታደሰ (ከድሬዳዋ) June 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ይዘን የቆየነው ማህበራዊ መሠረታችን አንዱ ለሀገር ሽማግሌዎች የምንሰጠው ስፍራ ነው።የሀገሬው ህዝብ ከትንሹ የግለሰብ እና የቤተሰብ ግጭት ጀምሮ እስከ ትላልቅ ህብተረሰባዊ ጉዳዮች Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ “በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ “አሥከአለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲካውና እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ የሚግተው።ለምሳሌ ግራኝ ማሐመድ ክርሥቲያኑን በሰይፍ እየቆረጠ እንዳአሰለመ ሁሉ፣ዓፄ ዮሐንሥም እሥላሙን በሰይፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብና የፖሊቲካ ድርጅቶች (የግል አስተያየት) – ባይሳ ዋቅ-ወያ June 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሕወሓት ባልታሰበ ቀንና አኳኋን መንበረ ሥልጣኑን ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባንም መልቀቁ ቅጽበታዊ እንጂ ዘላቂ እፎይታ ሊያጎናጽፈን አልቻለም። አዲሱ አመራር ቃል የገባልንና በተግባር የተረጎመውን አንጻራዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሲዳማ ክልል ሲሆን – ሩጊሮ አራርሶ June 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ ክፍል 1 ሰኔ 11 ቀን 2012 በተደረገው የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባኤ የሲዳማ ዞን ክልል እንዲሆን የተጀመረው ሽግግር መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ እዚህ ደረጃ ላይ የደረስነው ከብዙ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የጽንፈኞች ጸሃይ እየጠለቀች ይሆን? – መሳይ መኮነን June 15, 2020 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባና አዳማ። ኦቢኤንና ዋልታ። በዚህ ሳምንት ያወጧቸው ዘጋቢ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ምናልባትም ማርሽ ቀያሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ መገመት ስህተት አይደለም። ሁለቱም ፕሮግራሞች፡ ባለፉት ሁለት Read More
ነፃ አስተያየቶች “በዴሞክራሲ ሥም፣ ኢትዮጵያ ዊነትን ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵ ያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 15, 2020 by ዘ-ሐበሻ “አሥከ አለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲ ካውና እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ የሚግተው።ለምሳሌ ግራኝ ማሐመድ ክርሥቲያኑን በሰይፍ እየቆረጠ እንዳአሰለመ ሁሉ፣ዓፄ ዮሐንሥም Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅቱ የሚጠይቀዉ ትግል ! – ኢዮብ ሳለሞት June 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ በተፈጥሮአዊና በሰዉ ሰራሽ ተግዳሮቶችና ፈተናዎች እየተናጠች ያለችዉ ዓለማችን ከአንደኛዉ አዙሪት ወደሌላኛዉ ክብ እሽክርክሪት ተዘፍቃለች ፡፡ በሰዉ ዘር አብሮነት ላይ ዘምቶ በርካቶችን ጭዳ እያደረገ ያለዉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከቦናፓርቲዝም ወይም ከሀገር ብልፅግና አንዱን ምረጡ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ የህዝብን የልብ ትርታ መሥማት ያልቻሉ አባገነን ባለሥልጣናት ሁሉ መጨረሻቸው አያምርም።ህዝብን ሣይከፋፍሉ እንደ አንድ በማየት ምን እንደሚሻ ቀርበው ሊያዳምጡት፣ውሥጡን ልቡን ሊያውቁት ይገባል። ” ሂትለር ና Read More
ነፃ አስተያየቶች ኮረና በኢትዮጵያ ከባድ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ሁሉም ያስብበት – ሰርፀ ደስታ June 8, 2020 by ዘ-ሐበሻ አንዳንድ የሚወጡ ዜናዎች በበሽታው የተነሳ ትልቅ መደናገጥ እንዳለና የሞቱ ሰዎችን እንኳን ለመቅበር እጅግ አሳዛኝ የሚመስሉ ዜናዎች እወጡ ነው፡፡ ከበፊቱም ከሰጋሁት ነገሮች አንዱ ይሄ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጥቁር ሕይወት ይገዳል (Black life matters) ቁማር! ለመሆኑ እኛስ? – ሰርፀ ደስታ June 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ ለማስተዋል፡-ሰሞኑን በምድረ አሜሪካ ሚኒአፖሊስ ከተማ በጠራራ ፀሐይ በሰላማዊ መንገድ ላይ ፖሊሶች ጆርጅ ፈሎይድ የተባለወን ጥቁር ጎልማሳ ሲገድሉ የሚያሳይ ፊልም ከተለቀቀ በኋላ ዓለም ዓቀፍ ይዘት Read More
ነፃ አስተያየቶች ግብጽ በየአቅጫው ሩጫ ላይ ና – መሳይ መኮነን May 30, 2020 by ዘ-ሐበሻ በአንድ እጇ ዲፕሎማሲ፡ በሌላኛው የፕሮፖጋንዳ ጥቃት፡ በኋላ ኪሷ ደግሞ የጦርነት ካርድ ይዛ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ከምንጊዜውም በላይ እየሰራች ነው። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከአባይ ላይ አይኗን Read More