ነፃ አስተያየቶች ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ” ነፃ፣ሚዛናዊ፣ሰላማዊ፣የሚታመን እና ዴሞክራሲያዊ ” መሆን አለበት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ January 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ “free, fair, peaceful, credible, and democratic.” Election Ethiopia’s 2015 elections confirm that the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF)—having won 100 percent of Read More
ነፃ አስተያየቶች አበሻ አያድናችሁ ..ፈረንጅ አያድናችሁ”.. ትርክት ወደ ሱዳን/ግብጽ…አያድናችሁ እዉነታ ሲቀየር ፦ ሀዱሽ መለሰ December 30, 2020 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ኢትዮጵያ በዘመናት ብዙ ችግሮች አጋጥመዋት ችግሮቹን ሁሉ በአሸናፊነት ተወጥታ እዚህ ደርሳለች፡፡ወያኔ ለ27 አመታት የሰራው ግፍ ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ በህዝብ ትግል ከማእከላዊ ስልጣን ተሽቀንጥሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሀገርና ወገን አድን ክተት ጥሪ ክፍል ፭ – ቅድመ ምርጫ የኢትዮጵያ መንግስት አዋላጅ ካውንስል ስለመመስረት- ከአባዊርቱ December 29, 2020 by ዘ-ሐበሻ መንደርደርያ! መከላከያ የኢትዮጵያ መንግስት አዋላጅ ቤተሙከራ ስለመሆኑ በመጀመርያ እዚህ የማቀርበው ከፋፋዮች በፀሎት የሚጠብቁትን የደቦ ሽግግር መንግስት ሳይሆን በይዘቱም ይሁን አይነቱ ከጥንቱ ደርግ ለየት ያለውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የቤኔሻንጉል በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ? December 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ አክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net ) ዲስምበር 26፣2020 ባለፈው ጥቂት ወራት በቤኒሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራና አገው ማኅበረሰብ አባላት ላይ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዷል። ይህን አስቃቂ ግፍ ሰምተንና ዓይተን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከወያኔ በከፋ የኦሮሞ ኦነግ/አፒዲ አደገኞች ናቸው ብዬ ነበር – ሰርፀ ደስታ December 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ያለፍቃዴ ነው ይሄን የጻፍኩት፡፡ ብዙ ነገር ያሳዝነኛል፡፡ ዝም ብዬ ነገሮችን እንድታስቡ ለመጠቆም ያህል ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒሰቴር ተብዬው ግን ከአራጆች ጋር በትላንትናው እለት ቁጭ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሲናገር ዉሎ ሳይሰማ ገባ – ማላጂ December 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ያለዉን ፣የነበረዉን እና ሊሆን የሚችለዉን አገራዊ እና ህዝባዊ ጉዳይ ዞትር ማሳነስ እና ማድበስበስ ብሎም በየጊዜዉ የስብስብ /ኮሚቴ እና ስብሰባ ዘላቂ ብሄራዊ አንድነትም ሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ ባለስልጣናትና ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይሄን ጊዜ እንጠቀምበት – ሰርፀ ደስታ December 22, 2020 by ዘ-ሐበሻ ከ60ዎቹ ጀምሮ የበቀሉ ፖለቲከኛ ነን የሚሉ እግዚአብሔርንና አገርንን ሕዝብን የካዱና የናቁ እርግማኖች በነዙብን የእርግማን አስተሳሰብ ቀስ እያለ ብዙ የሚባል የሕዝብ ክፍል ለዚሁ የወራዶች አስተሳሰብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሚዛኑን ከሳተ ውዳሴ እና ስሜታዊነት ከሚነዳው የፖለቲካ አባዜ እስካልወጣን ድረስ … – ጠገናው ጎሹ December 21, 2020 by ዘ-ሐበሻ December 20, 2020 ጠገናው ጎሹ ውዳሴን (ምሥጋናን) በትክክል ወይም በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ለተሻለ ሥራና ውጤት ማበረታቻ መሆኑ ይቀርና ማባለጊያና መባለጊያ ይሆናል ። ይህ አይነቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ታሪክ እና ልክ አለማወቅ ቅድሚያ ዉድቀት ነዉ! – ማላጂ December 12, 2020 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ በአገር ሉዓላዊነት ፣በህዝቦች አንድነት እና አብሮ የመኖር የስጋት ምንጭ የነበረዉ የዉጭ እና የዉስጥ ሴራ በአገር ወዳድ እና ህዝባዊ ዓላማ አንግበዉ በተነሱ የቁርጥ ቀን Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለት ማህበራዊ አንቂዎች ወግ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ December 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ ደራሲ ፦ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ታህሣሥ 1/2013 ዓ/ም ታክሲዋ ሙሉ ሰው ጭናለች።የኮሮና የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመነሳቱ እና ከኋላ ሦሥት ሰው ብቻ እንዲጫን በመባሉ ተጋፍቼ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኮሚሽን+ ሙሥና =ያልተገባ ብልፅግና መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ December 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ ” ኮሚሽን ካገኛችሁ ንፉ ! ” ትላንት በአደባባይ ይባል ነበር። ዛሬም ይህ ሙሥናን የሚያበረታታ በባለሥልጣናት ይሁንታ የተቸረው አገር ገዳይ ረቂቅ ምዝበራ የለም ፡፡ ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሓት የፈጠረችው ዘረኛ ስርአት እና የአሀዳዊነት እውነተኛ ግጽታ – መንግስቱ ሞሴ December 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዳላስ የዘንድሮ ጽንፈኛ የዘር ድርጅቶች ፌደራል ሀገራዊ አወቃቀርን እንደመስፈርት በመውሰድ (ፌደራሊስት እና አሃዳዊ) የሚሉ ልዩነት ፈጥረዋል። ህወሓት እና የኦሮሞ ጽንፈኞች አሃዳዊ የምትል ቃልን መለኮታዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትየጵያ ባለስልጣናት፣ ፖለቲከኞችና ሕዝብ ሁሉ በድጋሜ ማሳሰቢያዬን ስሙ – ሰርፀ ደስታ December 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ስለሚጠብቃት እንጂ ብዙ ጊዜ እጅግ ዘግናኝ ሊሁኑ የሚችሉ አደጋዎች ነበሩ፡፡ ከሁሉም የከፋው አደጋ ግን በአሸባራ ወያኔ የታሰበው አደጋ ነበር፡፡ በዚህ ዛሬ የወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሎሎ ቢንከባልል ያው አሎሎ ፣የሚደፈጠጠው ግን ሳሩ! – አገሬ አዲስ December 4, 2020 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 25 ቀን 2013ዓም (04-12-2020) የብረትም ሆነ የድንጋይ አሎሎ በክብደት ሊለያይ ቢችልም በቅርጽና በጠባዩ እንዲሁም በተግባሩ አንድ ነው።እየተንከባለለ መደፍጠጥ።አሎሎ ሲንከባለል ቢውል ቅርጹን ለውጦ ዲስኬት Read More