ነፃ አስተያየቶች ህዝባዊ የብዙሃን አቀፍ ስነልቦና ልክ አንደ አንዲት ኩሩ ልዕልት ስነልቦና ነዉ:- በምርጫም ሆነ በጦርነት አሸናፊዉ ንጉስ ብቻ የሚማርከዉ – ሸንቁጥ አየለ March 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለመኢአድ: ለባልደራስ: ለአብን: ለህብር : ለአዴሃን መወያያ መሰረት እንዲሆን የቀረበ ትንታኔ ———————- ሶሻሊስቶች እና ኮሚኒስቶች የፖለቲካ ርዕዮተ አለማቸዉን ለመንደፍ ከሚቃትቱባቸዉ ቁልፍ መነሻዎች የግለሰቦች ስነልቦናን Read More
ነፃ አስተያየቶች ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ March 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሰሞኑ የአሜንስት ኢንተርናሽናል እና የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መግለጫ መደጋገፉ የሚያሳየን ከተሰጣቸዉ መብት እና ድንበር ዉጭ ለመንቀሳቀስ የማይገዳቸዉ መሆኑን ከማሳየት በላይ ለራሳቸዉ እና ለአገራቸዉ የማይመኙትን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ March 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ ደቡብ አፍሪካዊው የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ፣ የነጻነት አርበኛና የዓለም ሰላም ኖቤል ተሸላሚው፣ ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ- የዐድዋ ድልን ፋይዳና ትሩፉት በተመለከተ፣ በአንድ ወቅት አፍሪካውያን መሪዎች በተገኙበት አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች “አይ AM NASTY?!!” በሐገር ቤት ስላሉ የሰብዓዊ መብቶች ነጋዴዎች እና ስለ ፍስሐ ተክሌ February 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከታዛቢ – የካቲት 19 / 2013 ዓ.ም. ይህን አጭር ጽሁፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ (ያበረታታኝ?) ደጀኔ አሰፋ ነው፤ አምነስቲ ኢንተርናሽናል – “አይ AM NASTY?!!” አለው ደጀኔ!? Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ክልል ባለሥጣናት ሆይ ወዴት አላችሁ? (የአራት ኪሎው ዘንዶ አማራን ውጦ አይጠግብም!) February 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) አራት ኪሎ የተገሸረው ዘንዶ እምብርት የለውም፤ በመሆኑም መቼም ቢሆን አይጠግብም፡፡ ቀለቡም የሰው ሥጋና ደም ነው፡፡ ካለደም ግብር ዘንዶው እስትንፋስ የለውም፡፡ ዘንዶ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአገር ወዳድነት ስሜት በጠፋበትና ክህደት በበዛበት አገር ጠንካራ ኢኮኖሚና ማህበረሰብ መገንባት አይቻልም! February 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 22፣ 2021ዓ.ም መግቢያ ከሞላ ጎደል የአገራችንንም ሆነ የሌሎችን አገሮች የወጣ ውረድ ትግልና እዚህ ደረጃ ላይ በመድረስ እንደማህበረሰብ የመኖርን ሁኔታ ስንመለከት በሁሉም Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአንተ በፊት አባ ገዳ ነግሮኛል! – ዮሐንስ መኮንን February 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ አባቴ እና ወንድሙ በኦሮሞ ምድር ሀብት አፍርተው ትዳር መሥርተው ወልደው ከብደው ይኖሩ ነበር:: ከእለታት በአንዱ ቀን የኦሮሞ አባ ገዳዎች እባቴን እና አጎቴን ጠርተው እንዲህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከምርጫው መቃረብ ጋ ተያይዞ ጎልተው መሰማት ያለባቸው አንዳንድ ሃሳቦች – መሰረት ተስፉ February 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ መንግስት በማንኛውም ጊዜ በአጠቃላይና በምርጫ ጊዜ ደግሞ በተለይ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበርና ማስከበር ተፈጥሯዊ ግዴታው መሆኑ ይታወቃል። እነዚህ መብቶች መንግሥት ሲፈልግ የሚቸራቸው ሳይፈልግ ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሞራል ዝቅጠት እና የአድርባይነት ልክፍት ፡ ጣምራ ደዌዎቻችን! – ጠገናው ጐሹ February 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ February 15, 2021 ጠገናው ጐሹ ስለ ሞራል (moral) መሠረታዊ ምንነት ስንነጋገር በመልካም (ጥሩ) ነገር እና በመጥፎ (በጎጅ) ነገር መካከል የሚኖረውን ወይም ያለውን ልዩነት ተገንዝቦ ወይም ተረድቶ ከመልካሙ ነገር ጋር በፅዕናት በመቆም መጥፎውን (ጎጅውን) ስለ መፀየፍና ስለ መዋጋት ፣ ወይም ተቃራኒውን ሆኖና አድርጎ ስለመገኘት ሰብእና ነው የምነጋገረው። ስለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለሟቹ ሕገ መንግሥታችን (ከአሁንገና ዓለማየሁ) February 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተከበሩ የሚለው ስም በትክክልም ይገባቸዋል ብዬ ከማስባቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን ጸሐፊዎች መካከል እጅግ የተመረጠ ቋንቋ የሚጠቀሙ፣ የአባቶቻችን ዘመን ለዛና ትሕትና በብእራቸው ውስጥ የሚነበብና ምነው ጠፉብን? Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ታጋዮችና የትግራይ ሕዝብ በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ፖሊሲው በቀጥታም በተዘዋዋሪም የማይነጣጠሉ ትስስሮች አድርገዋል February 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ) 1/27/2021 ይህ ርዕስ ለማቅረብ የተገደድኩበት መነሻ፤ ያለፈው የወያኔ እና የትግራይ ሕዝብ ቁርኝት (እስካሁንም የቀጠለው የሞቀው ድጋፍና ፍቅር) እንዳልነበረ ለማድረግ በየሚዲያው Read More
ነፃ አስተያየቶች 2 ሚልዮን ብር ተሰረቅሁ ያለን የታዬ ደንደዓና የኦዴፓ ነገር /ከማስተዋል/ February 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ “አሁን ላሚቷም ጥጃዋም በእጃችን ገብተዋል:: ቁማሩንም ተጫውተን በልተናል” ሲሉ በአደባባይ የተዛበቱብን የኦዴፓ አመራሮች የአፍሪቃ ነፍሰበላ ናዚ ካልነው የሕወሓት ጁንታ በግብርም በተግባርም እጅግ እያስናቁ መጥተዋል:: Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕግ ማስከበር ዘመቻው በሰሜናዊ ክልሎች አወቃቀር ረገድ የፈጠረው ግርታ (ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ) February 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ ቅድመ-ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ኢትዮጵያችን መጀመሪያ በጠቅላይ ግዛቶችና ቀጥሎም በክፍላተ-ሀገር ተሸንሽና ስትመራ ነበር የምናውቃት፡፡ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊት ሪፓብሊክ ሆና በተዋቀረች ማግስት ደግሞ በአምስት ራስ-ገዝና በሃያ አራት አስተዳደር Read More
ነፃ አስተያየቶች ገልጽ ጦርነቱ አሁን ነው የጀመረው! – አምባቸው ደጀኔ February 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ “በኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ ለሚከሰተው የሰው ዘር ዕልቂት ተጠያቂው የግራኝ አህመድ አቢይ መንግሥት ነው” ለማለት ቃጥቶኝ ነበር፡፡ ግን ግን ይህ ለላንቲካውና በልማድ የሚነገረው ለአንድ ጥፋት Read More