ሰብአዊ መብት ልጆቿን እዬበላች የማትጠግብ ሀገር – አገሬ አዲስ May 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 21 ቀን2014 ዓም(29-05-2022) በተለምዶ አባባል የራባት ድመት ልጇን ትበላለች ሲባል እንጂ ሃገር ልጇን ትበላለች ሲባል ተሰምቶ አይታወቅም።እርሃብ ክፉ ነው፤ክፉ ነገርም ያሠራል።ምሳሌው በድመት ብቻ Read More
ሰብአዊ መብት ኦህዴድ ዛሬ የያዘዉን ስልጣን ያገኘዉ እጅግ በርካታ ጀግኖች ወያኔን ታግለዉ በህዝባዊ ትግል አስወግደዉት ነዉ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ : # የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን! # ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:- 1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ በመቃወም Read More
ሰብአዊ መብት በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ሊሰፍር የሚገባው ትንግርት May 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሳየ ደርቤ ከቀናት በፊት ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሹምዬን ሊያፍኑ ወደ ቤቱ ያመሩ ኃይሎች እሱን ማግኘት በተሳናቸው ጊዜ እኅቱን አፍነው ወሰዱ፡፡ ይሄንንም አሳፋሪ ድርጊት የሰማው ጋዜጠኛ Read More
ሰብአዊ መብት መስከረም አበራን በሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት እና አማራ ክልልን ከፌደራል መንግሥቱ ለመነጠል ትሰራለች ብሎ እንደጠረጠራት ለችሎት አስረድቷል May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ትናንት ረፋዱ ላይ ባዋለው ችሎት የዩትዩብ መገናኛ ብዙኀን ዝግጅት አቅራቢዋን መስከረም አበራን ጉዳይ ተመልክቷል። በዕለቱ መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪዋ ሁከትና ብጥብጥ Read More
ሰብአዊ መብት የአስተሳሰብ ነፃነትን በመገደብ ማንነትን መግደል አይቻልም !! (አሥራደው ከፈረንሳይ) May 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሞጋች ዜጎችን በማፈን፤ የማሰብ ነፃነትን መግደል አይቻልም ! መንደርደሪያ በኢትዮጵያ፤ በአብይ አህመድ የሥልጣን ዘመን፤ ማሰብ ክልክል ነው ! መጻፍ ክልክል ነው ! መናገር ክልክል ነው ! መሰብሰብ ክልክል Read More
ሰብአዊ መብት መስከረም አበራ ከኤርፖርት መታፈኗ ተሰማ May 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግስት እየሄደበት ያለው አካሄድ የፖለቲካ ቁርሾ ከመፍጠርና የሕዝብ አመፅ ወደ መቀስቀስ ነው። ወልዲያ እና ሌሎች የአማራ ከተሞች ላይ እየተደረገ ያለው ወታደራዊ ዘመቻም አሳሳቢ ነው። Read More
ሰብአዊ መብት አንድ አጭር ጥያቄ ለፍትህ ምኒስትሩ ለዶከተር ጌድዮን ጢሞትዮስ May 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፍትህ ምኒስትሩ ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ የመንግስት ባለስልጣን ከመሆኑ ጥቂት ቀደም ብሎ በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን አስፍሮ ነበር። “በፖለቲካ ውሳኔ፣ ለፖለቲካ አላማ ክስ ይመሰረታል። በፖለቲካ ውሳኔ፣ለፖለቲካ አላማ ክስ ይቋረጣል። ስልጣንን ለመጠበቅ ሰዎች ይታሰራሉ፣ ስልጣንን ለማቆየት ደግሞ ይፈታሉ። ሕግ ሙሉ በሙሉ በፖለቲካ ሞግዚትነት ስር በሚያድርበት ሀገር፣ Read More
ሰብአዊ መብት የአርባምንጩን የእነ እስክንድር ነጋ’ን እስር ባሰብኩ ጊዜ! ወደየት እያመራን ነን? ብለን ደግመን ደጋግሜን መጠየቅ አለብን – ዳንኤል ሽበሽ April 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በዕድሜ የገፉ ወላጅ እናቴንና አባቴን ጨምሮ ሌሎች ቤተሰቦቼን ለመጎበኘት፣ በእርግዝና ምክንያት በጽኑ ታማ በሆስፒታል የሚትገኘውን እህቴን ለማስታመም እና የቆዩ ወዳጅ ዘመድ ለቅሶ ለመድረስ Read More
ሰብአዊ መብት·ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ 26.2 ሚሊዮን ህዝብ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ይፈልጋል፣በድርቁ 1.7 ሚሊዮን እንሰሳት ሞተዋል! April 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል ት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY Current Food Security and Conflict areas in Ethiopia ርሃብተኞችን በስብዓዊ ጋሻነት አግተው የእርዳታ እህልና መድኃኒት እንዳይደርስ በማድረግ የህፃናት እልቂት በሃገሪቱ Read More
ሰብአዊ መብት የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች የተጨፈጨፉባቸው በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የጥናት ቡድኑ ገለጸ April 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ወራሪ ቡድን ከ1975 ዓ.ም. ጀምሮ በርካታ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች ላይ የዘር ፍጅት የፈጸመበት “ሀለዋ ወያነ” በመባል የሚታወቁ የጅምላ እስር እና የጅምላ ቀብር Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የወያኔ ህወሓት ጦር የፈጸመው የአስገድዶ መድፈርና ጭፍጨፋ ወንጀል March 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ የወያኔ ህወሓት ጦር የፈጸመው የአስገድዶ መድፈርና ጭፍጨፋ ወንጀል In November 2020, an outbreak of war in Ethiopia wreaked havoc across various regions in Read More
ሰብአዊ መብት የኦነግ ታጣቂ ጦር የ100 ዓመት ሽማግሌን በአሰቃቂ ሁኔታ በቤታቸው ውስጥ እንደገደለ ኢሰመጉ ገለፀ March 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ፣ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰፊ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ውጤታቸው እንደገና እንዲፈተሽላቸው መግለፃቸውን Read More
ሰብአዊ መብት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጸመው ሰውን የማቃጠል ድርጊት፤ የመንግስት የጸጥታ አባላት መሳተፋቸውን ማረጋገጡን ኢሰመኮ አስታወቀ March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተስፋለም ወልደየስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ጉባ ወረዳ፣ አይሲድ ቀበሌ የተፈጸመው በሕይወት የነበረ ሰውን የማቃጠል ድርጊት፤ በመንግስት የጸጥታ አባላት ተሳትፎ ጭምር የተከናወነ መሆኑን Read More
ሰብአዊ መብት ገዥዎቻችንና የሃይማኖት አባቶቻችን ከየት ነው የመጡት? – ፊልጶስ March 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአፍሪካ ምድር የሚፈጸመውን ግፍና በደል ስንመለከት በ”ርግጥ ገዥዎቻችን እንደ ህዝብ ሰዎች ናቸው ወይ? እንደ ሰው፣ እንደ አካባቢያቸው ተወልደው ጭቃ እቡክተው በማህበሩ ውስጥ አብረው ችግሩንም Read More