ሰብአዊ መብት በኦሮሚያ ክልል ዘር ማጥራት ጭፍጨፋው በአብይ አህመድና በኦሮሚያ ክልል መንግስት የተቀነባበረ ነው ሲል ጃልመሮ ገለፀ July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጃልመሮ በሪዮት ሚዲያ የሰጠው ቃለ-መጠይቅ ብዙ ብዥታወዏችን ያጠራ ይመስላል። ንጹሃንን የሚጨፈጭፈው መንግስት የሚያደራጀውና የሚያስታጥቀው ጛይል እንጂ እሱ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አለመሆኑን በግልጽ ተናግሯል። Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም እስከመቼ ድረስ? ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ድንቅ መልዕክት – ጦቢያ July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ እስከመቼ ድረስ? ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ድንቅ መልዕክት – ጦቢያ Read More
ሰብአዊ መብት የቀጥታ ስርጭት:- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት (የመጨረሻ ክፍል) July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀጥታ ስርጭት:- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት (የመጨረሻ ክፍል) Read More
ሰብአዊ መብት “እኛ ሐዘን ስንቀመጥ፣ ሌላው ዓለም ለሜዳሊያ ይፎካከራል” – ጎልዳሜየር July 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሙኒክ ኦሎምፒክ እስራኤላውያን ስፖርተኞች በማንነታቸው ተመርጠው ሲገደሉ፣ የተረፉት ደግሞ አቋርጠው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የእስራኤል ሕዝብ ማቅ ለብሶ ለሐዘን ሲቀመጥ፣ ሌላው ዓለም የኦሎምፒክ ጨዋታውን ቀጥሎ Read More
ሰብአዊ መብት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢሰመኮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው እና በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት መንግሥት በማናቸውም ጊዜ የሰዎችን መብት እንዲጠብቅ፣ እንዲያከብር እና Read More
ሰብአዊ መብት እንደ ሰው የሰውነት ግዴታችንን እንደ ትውልድም የትውልድ አደራን እንወጣ! July 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሰውነት ተወልዶ፣ በአካል ማደግ፣ መማር፣ መስራት፣ ገንዘብ ማፍራት፣ መብላት፣ መጠጣትና እድሜን ቆጥሮ ወይም በበሽታ መሞት አይደለም፡፡ ሰውነት ሰው የሆነ ሁሉ የሚለብሰው ቆዳ ነው፡፡ Read More
ሰብአዊ መብት ጋዜጠኛ ተመስገን “የመከላከያ ሰራዊትን ሚስጥር በማውጣት” የሚል አዲስ ክስ June 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ተመስገን ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ.ም ፍርድ ቤት ቀርቧል መንግስት ከ33 ቀን በኋላ ለተመስገ “የመከላከያ ሰራዊትን ሚስጥር በማውጣት” የሚል አዲስ ክስ አዋልዷ Read More
ሰብአዊ መብት ‘‘እናቴ ሀገሬ በጠና ታመሻል፤ እግዚአብሔር ይማርሽ!!’’ June 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ እያመመው መጣ… እ–ያ–መ–መ–ው…!! ከሰሞኑን ከያኒ ቴዎድሮስ ካሣሁን/ቴዲ አፍሮ ‘‘ናዕት – እያመመው መጣ!’’ በሚል ለሕዝብ ያደረሰውን ዜማ ሳዳምጥ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሊቃውንት ዘንድ ‘‘ደረቅ ሐዲስን ተናጋሪ’’ ተብሎ የሚጠራውና ከዐበይት Read More
ሰብአዊ መብት በአማራ ደም ላይ የሚሰነዘሩ ቧልቶች – ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ June 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል በሚኖሩ አማሮች ላይ የሚካሄደው የዘር ማፅዳት እና ማጥፋት ዘመቻ በኦህዴድ ከፍተኛ የመንግስት አመራር አካላት አቅጣጫ ሰጪነት በእቅድ የሚፈጻም ለመሆኑ ብዙ ጠቋሚ ምልክቶች አሉ። Read More
ሰብአዊ መብት ማሩኝ›› የምትልበት ከመምጣቱ በፊት ‹‹በቃኝ›› በል! June 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሳዬ ደርቤ ይህቺን ሕጻን አስታወሳችኋት? ከመንፈቅ በፊት ከምዕራብ ወለጋ ጭፍጨፋ አምልጠው ከተፈናቀሉ አማራዎች ጋር ያገኟት ጋዜጠኞች ሲጠይቋት የሰጠችው መልስ እንደሚከተለው ነበረ፡፡ ‹‹ስምሽ ማን ነው?›› Read More
ሰብአዊ መብት የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ “…የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል። ከዚያ …ከዚያማ ምን ይጠየቃል…? • በማግስቱ ደመቀ መኮንን ብቅ ይልና “…በአሸባሪዎቹ ላይ ጠንካራ Read More
ሰብአዊ መብት “የሰው ዘር የተባለ ሁሉ ይህንን ይስማልን የቀበሌው አስተዳዳሪ እኮ ከላይ በተላለፈልኝ ትዕዛዝ ጭፍጨፋውን አስፈጽሜያለሁ አለ ወላሂ” – የቶሌ ቀበሌ ነዋሪ June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ እና የቀበሌዋ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ ኪዳኔ ወርዋ በሃገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በአራተኛ ቀናቸው ዛሬ Read More
ሰብአዊ መብት ይህ ከአዲስ አበባ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ሙከ ጡሪ ውጫሌ ወረዳ ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። ሸኔ አማራን ለማፅዳት በአብይ አህመድ የተመሰረተ ጦር June 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህ ከአዲስ አበባ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው #ሙከ_ጡሪ ውጫሌ ወረዳ ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። ሸኔ አማራን ለማፅዳት በአብይ አህመድ የተመሰረተ ጦር ነው Read More
ሰብአዊ መብት የተገለጠው ጭምብል ፣ስልጣን ይልቀቁ ጥያቄው ፣የፓርላማው ግጭት! June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተገለጠው ጭምብል ፣ስልጣን ይልቀቁ ጥያቄው ፣የፓርላማው ግጭት! Read More