ሰብአዊ መብት ምዕራብ ጎጃም የተጠለሉ ተፈናቃዮች አቤቱታ March 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች በነበሩና አሁንም በሚፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት ከአለፈው ዓመት ጀምሮ እየተፈናቀሉ ወደ አማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም የደረሱ ተፈናቃዮች አስፈላጊው እርዳታ Read More
ሰብአዊ መብት በመርካቶ የ32 ቀበሌ ወጣቶች በብዛት ታሰሩ፣ ሰፈራቸውን ለቀው እየጠፉ ናቸው March 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በተለምዶ “32 ቀበሌ” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ /ከፋሲል ፋርማሲ ገባ ብሎ/ እስካሁን ለጊዜው ቁጥራቸው በትክክል የማይታወቅ ወጣቶች የታሰሩ ሲሆን፣ ፍርድ ቤት Read More
ሰብአዊ መብት የትግራይ ኃይሎች በአፋር እና በአማራ ክልል በወረራ ገብተው.. ጭካኔ የተሞላበትና ስልታዊ የሆነ የአስገድዶ መድፈር በተናጠል እና በቡድን ፈጽመዋል፤ March 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአፋር እና በአማራ ክልሎች ተስፋፍቶ በቆየው ጦርነት በአሸባሪው ትህነግ ወራሪ ኃይሎች የተከሰቱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ ከመስከረም ወር 2014 Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ከፍተኛ ባልስልጣናትን ገድለዋል የተባሉት ከ15 ዓመት- እድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡ March 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 15 ቀን፣ 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ግድያ ፈፅመዋል የተባሉ 31 ግለሰቦች ከ15 ዓመት እሰከ እድሜ ልክ በሚደርስ እሰራት እንዲቀጡ የአማራ Read More
ሰብአዊ መብት ሽኔ እና መንግስት ያፈናቀሏቸው እናቶች፤ የጸለዩላችሁ እናቶች እያለቀሱባችሁ ነው – ያሬድ ሃይለማሪያም February 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይሄን መንፈስ የሚያደቅ እና እንቅልፍ የሚነሳ ፎቶ ትላንት ጠዋት ነው ያየሁት። ሙሉቀን በአይምሮዮ ውስጥ ሲመላለስ ውሎ አደረ። እኝህ እናት ከሁለት አመት በፊት ልጆቻቸው ታግተውባቸው Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ የትግራይ አካል ሆኖ አያውቅም February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶ/ ር) “በመጨረሻ እኛ የምናስታውሰው የጠላቶቻችን ቃላቶች ሳይሆን ድምጻቸውን ያጠፉትን የወዳጆቻችን ቸልተኛነት ነው” ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ይህን በጥናትና በምርምር የተደገፈ ትንተና የጻፍኩት የዛሬ Read More
ሰብአዊ መብት በወለጋ ከመታረድ ተርፈው የመጡ ንፁሐን አማራዎች February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ነገሩ ግራ ገብቶኝ እኔን ነው? ብዬ ኼድኩ። “አዎ አንተን ነው።” አለ መንገዱን ተሻግሮ ወዳለ ወጣት ማእከል እያመለከተና እምባ እየተናነቀው “በወለጋ ከመታረድ ተርፈው የመጡ ንፁሐን Read More
ሰብአዊ መብት የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል በቆቦና በጭና የፈፀሙት ጥቃት “በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ እና የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል”ሲል አምነስቲ አስታወቀ February 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የትግራይ ኃይሎች ሲል የጠራቸው ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎና ሰሜን ጎንደር ዞኖች በነበሩበት ወቅት በተለይም በቆቦና የተወሰኑ Read More
ሰብአዊ መብት ፈንታሌ ውስጥ ስለተፈፀሙት ግድያዎች ኢሰመኮ ሪፖርት አወጣ February 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ውስጥ ባለፈው ኅዳር በከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት ላይ በተፈፀመው ጥቃትና ግድያ ውስጥ Read More
ሰብአዊ መብት ማርቲን ሉተር ኪንግና የአሜሪካ የፍፁም ህብረት ራእይ – ገለታው ዘለቀ January 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በአሜሪካ ውስጥ የማርቲን ሉተር ኪንግ በድምቀት ይከበራል። ማርቲን ሉተር ኪንግ ይታገል የነበረው የዘር መድልዎን ነበር። ጥቁሮች በዚህ ሃገራዊ ማህበራችን ውስጥ መብታችን ተጥሷል፣ ህገ Read More
ሰብአዊ መብት የዐጤ ምኒልካዊ ሰብአዊነት እና ርኅራኄ December 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፡፡ ይድረስ ከሮም ሊቀ ጳጳሳት ሌዎን ፲፫ኛ፤ ሰላም ለርስዎ ይሁን፤ Read More
ሰብአዊ መብት ‹‹በትግራይ ግጭት የተካሄደው የምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት አግኝቷል›› – ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ጋር በጣምራ በትግራይ ግጭት ላይ ያካሄዱት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ዓለም Read More
ሰብአዊ መብት ደማችን እንደተከዜ ወንዝ ይፈሳል እንጂ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም! November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ወራሪ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ–ዐማራ እና ፀረ–ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ የዐማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ጥላቻውንም በፖለቲካ Read More