የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በጀርመን የወያኔን አምባገነን ስርዓት የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዳዊት መላኩ በዛሬው ዕለት መጋቢት 01 ቀን 2013 እ.ኤ.አ በጀርመን ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና የሀይማኖት አባቶች የተገኙበት ፍራንክፈረት በሚገኘው የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ከቀኑ Read More
ዜና ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የሙስሊሞች ተቃውሞ በሰላም ተጠናቀቀ March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክድምጻችን ይሰማ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ትዕይንተ ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በስኬት ተጠናቋል፡፡ የዛሬው ተቃውሞ ስኬት እንደአዲስ ተቃውሞውን Read More
ዜና የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይልና የኢሕአዴግ ጦር በጭርቆና በረሃ ውጊያ ገጠሙ ተባለ March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይል (Ethiopian Unity and Freedom Force – EUFF) በጎንደር ጭርቆና በምትባለ በርሃ ላይ ከወያኔ አንድ ሻምበል ጦር ጋር ባደረግኩት ውጊያ 25 Read More
ዜና ዘ-ሐበሻ ኦክቶበር 11 አቡነ ማቲያስ መንግስት አቡነ ጳውሎስን ለመተካት ካስቀመጣቸው ጳጳሳት አንዱ ናቸው በማለት ዘግባ ነበር February 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ውስጥ አዋቂ ምንጮቿን ጠቅሳ አቡነ ማቲያስን አቡነ ጳውሎስን ለመተካት መንግስት ካዘጋጃቸው 3 ጳጳሳት መካከል አንዱ መሆናቸውን ኦክቶበር 11 ቀን 2012 ዘግባ Read More
ዜና (ሰበር ዜና )አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛ ፓትሪያርክ ሆነው ተመረጡ February 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛ ፓትርያርክ ሆነው ተመረጡ ። ዛሬ በተካሄደው የድምፅ አሰጣጥ 806 ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን ፥ ከዚህ ውስጥ አቡነ Read More
ዜና በስደት ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ በአ.አ እየተካሄደ የሚደረገውን ሕገ-ወጥ የፓትሪያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ February 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በስደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን ሕገወጥ የፓትርያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። ሲኖዶሱ በመግለጫው ስድስት ነጥቦችን Read More
ዜና የሕወሐት ፍጥጫ ቀጥሏል February 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ « አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው » እነ ስብሃት « የሕወሐት ወራሾች እኛ ነን » እነ አባይና አዜብ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት Read More
ዜና ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ February 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፀጋው መላኩ በኢትዮጵያ በነዳጅ ፍለጋና ምርመራ ሥራዎች ከተሰማሩት ቱሎ እና አፍሪካ ኦይል ከተባሉ ሁለት ኩባንያዎች ጋር የሚሰራጩ የቻይናው ‘‘BGP Inc’’ የተባለ ኩባንያ አሁን ሥራውን Read More
ዜና ኃ/ማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው February 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ *ኢቴቪና ፌዴራል ፖሊስም ይከሰሳሉ በዘሪሁን ሙሉጌታ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በቅርቡ ከተላለፈው ‘‘ጅሃዳዊ ሃራካት’’ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ Read More
ዜና የጁኔይዲ ሳዶን ወደ ኬኒያ መሰደድ ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ምላሽ ሰጠ February 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ጁኔይዲ ሳዶ በወንጀል አልተከሰሱም፤ እንደማንኛውም ዜጋ የመውጣትና የመግባት መብት አላቸው” የፌዴራል ፖሊስ (ሰንደቅ ጋዜጣ) የቀድሞ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር አቶ ጁኔይዲ ሳዶ በጎረቤት ሀገር ኬኒያ Read More
ዜና Relatives of maid tortured to death accept blood money February 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ Relatives of maid tortured to death accept blood money February 27, 2012, UAE (7 Days in Dubai) — Relatives of a maid who was Read More
ዜና አበሩ ከበደ በቶኪዮ ማራቶን ድል ቀናት February 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቦጋለ አበበ አትሌት አበሩ ከበደ በጃፓን ዋና ከተማ የተካሄደውን የቶኪዮ ማራቶን አሸነፈች።አበሩ በውድድሩ ከጃፓንና ኬንያ አትሌቶች ጠንካራ ፉክክር ቢገጥማትም በአስደናቂ ብቃትና ፍጥነት መርታት ችላለች። Read More
ዜና የ5ቱ እጩ ፓትርያርክ ማንነት በጥቂቱ (ከማኅበረ ቅዱሳን የተገኘ መረጃ) February 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የማህበረ ቅዱሳን ድረ ገጽ በዲ/ን ኅሩይ ባየ አማካኝነት የ5ቱን እጩ ፓትሪያርኮች የሕይወት ታሪክ አትሟል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ለግንዛቤ ይጠቅማቸው ዘንድ እንደወረደ አቅርበነዋል። ብፁዕ አቡነ ማትያስ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢህአዴግ የሾማቸው ዳኛ በጉቦ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ February 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 17ቀን 2005 ፕሮግራም ወ/ሮ ሰብለ ደምሴ የሚኒሶታ ነዋሪ ሲና በረሀ በአጋቾቻች እጅ የሚገኜትን ኢትዮጵያዊ አስመልክተው ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) Read More