የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ለቸኮለ! ረቡዕ ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች October 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዘግይቶ ባገኘነው ዜና ተመድ በትግራይ ያሉትን የዕርዳታ ሠራተኞቹን በቅርቡ በግማሽ ለመቀነስ ማቀዱን አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። ድርጅቱ በክልሉ ያሉትን 530 የዕርዳታ ሠራተኞች ወደ 220 ዝቅ Read More
ዜና በትግራይ ክልል የባንክ ሂሳብ ያላቸው ደንበኞች ላይ የተጣለው እገዳ ተነሳ October 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ከፍተው ከጦርነቱ በኋላ ሂሳባቸው የታገደባቸው ደንበኞች አሁን እገዳው እንደተንሳላቸውና ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ እንዲችሉ መፈቀዱን ዋዜማ ራዲዮ ስምታለች። አንድ Read More
ዜና “ለወገኔ ደራሽ እኔ ነኝ” ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት – በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ October 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጦርነት ለተፈናቀሉ፣ ለተራቡና ቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖቻችንን የእርዳታ እጃችንን እንድንዘረጋ ጥሪ ስናስተላልፍ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ ለወገኖቻችን ያለውን አጋርነት በተግባር እንደሚያሳይ በመተማመን ነው። ቀን: Read More
ዜና በመቐለ የሚገኘው መስፍን ኢንዱስትሪያል የአሸባሪው ህወሓት የመሳሪያ ማከማቻ፣ መስሪያ እና መጠገኛ ሆኗል። October 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ በመቐለ ከተማ የሚገኘው መስፍን ኢንዱስትሪያል የአሸባሪው ህወሓት የጦር መሳሪያ ማከማቻ፣ መስሪያ እና የከባድ መሳሪያዎች መጠገኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ታማኝ ምንጮች ነግረውናል። እንደምንጮቻችን ገለጻ Read More
ዜና ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽግተን ዲሲ- አሸባሪው ህውሃት ከአማራ ክልል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለቀው እንዲወጡ October 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነገ ዋሽንግተን ዲሲ ለአሜሪካ መንግስት ቀደም ብለን በጽ/ቤታቸው ውስጥ በአስረዳናቸው መሰረት መረጃወቻችንን ይዘን ፡ለወገናችሁ የምትቆረቆሩ ኢትዮጵያዊያን በሰልፍ ተገኝታችሁ ፡ለአሚሪካ መንግስት ውጭ ጉዳይ መስሪያቤት የኢትዮጵያ Read More
ዜና “የአማራ ህዝብ ተሸንፎ ወሎ ተያዘ የሚለው ፌዝ ነው” – ታዲዮስ ታንቱ October 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተከበሩ ታዲዮስ ታንቱ እንዲህ ብለዋል:- “የአማራ ህዝብ ተሸንፎ ወሎ ተያዘ የሚለው ፌዝ ነው”::ከኝህ ሊቅ ጋር በጣም እስማማለሁ:: እና ታዲዮስ ታንቱ “የአማራ ህዝብ ተሸንፎ ወሎ Read More
ዜና በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ ዐቃቤ ሕግ ምስክር ማሰማት ጀመረ October 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 10:2014 – የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብር እና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ችሎት የተሰየመው ምስክር ለመስማት እና የቀሩ መስካሪዎችን ዝርዝር ለመቀበል Read More
ዜና ❝የህልውናችን ማስከበሪያ ቀዳሚው ጋሻና ጦራችን የጸና አንድነታችን ብቻ ነው❞ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ October 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ❝የህልውናችን ማስከበሪያ ቀዳሚው ጋሻና ጦራችን የጸና Read More
ዜና የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎችን ብቻ የአየር ድብደባዎች ተደርገዋል October 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ መከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎችን በተመለከተ የተዛባ ግንዛቤ ቢኖርም፣ በተቃራኒው ጥቃቶቹ ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎችን ብቻ ነው። Read More
ዜና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ዐቃቤ ሕግ በባልደራስ አመራሮች ላይ ምስክሮችን አቅርቦ እንዲያስመሰክር ትዕዛዝ ሰጠ October 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ፀረ ሽብር እና ሕገ ምንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት ዐቃቤ ሕግ በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ አመራሮች Read More
ዜና የደሴ ከተማ አስተዳደር ህዝብ አካባቢውን ከሰርጎ ገቦች ነቅቶ እንዲጠብቅ አስታወቀ October 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጥቅም 9/ 2014 ዓም የአሸባሪውን የትህነግ ወረራን ለመመከት የጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን፣ የልዩ ሀይሎች፣ የአማራ ሚሊሻ፣ የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ፋኖ በጋራ በመቀናጀት እየመከቱ ይገኛሉ Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ተፈጸመ የተባለውን የአየር ድብደባ አስተባብሏል October 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ዛሬ ሰኞ የአየር ድብደባ መፈጸሙን የግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ሰራተኞች እና ዲፕሎማቶች ተናገሩ። የትግራይ ቴሌቭዥን ጣቢያ በፌስቡክ ገጹ Read More
ዜና ከደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ለመላው የወሎ ህዝብ የቀረበ የክተት ጥሪ! October 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው፣ ጨፍጫፊው፣ ዘራፊውና ወራሪው የትግራይ ኃይል በውጫሌ፣ በተሁለደሬ፣ በወረባቦና ደላንታ ግንባሮች ጦርነት በመክፈት የተለመደውን በህዝባችን ላይ የክፋት በትሩን ለማሳረፍ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ነው። Read More
ዜና ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ! – የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ October 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለመላው የአማራ ህዝብ ፣ ለንቅናቄያችን አባላትና ደጋፊዎች ፣ ለመላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን፣ ጥቅምት 7፣ ቀን 2014 ዓ.ም የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አስቸኳይ የህልውና ማረጋገጫ Read More