በጦርነት ለተፈናቀሉ፣ ለተራቡና ቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖቻችንን የእርዳታ እጃችንን እንድንዘረጋ ጥሪ ስናስተላልፍ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ ለወገኖቻችን ያለውን አጋርነት በተግባር እንደሚያሳይ በመተማመን ነው።
ቀን: ቅዳሜ ኦክቶበር 30/2021
ከ13:00 ሰዐት ጀምሮ
ቦታ: Kruppstr.134, 60388 Frankfurt am Main
ማሳሰቢያ :- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል እንዳይረሱ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
+4915773912794
+49 176 57821927
+4915218504056 ይጠቀሙ።
በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ።
unnamed (29)