ዜና ፋኖ ላይ የዘመተው መንግስት ደባ…! June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህ ሙትቻ አገዛዝ የዜጎችን ደህንነት የማያስጠብቅ ነውረኛ ስርዓት ነው፤ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለይም በኦሮሚያ ምእራብ ወለጋ መንግስት ተብየው በፈለፈላቸው አሸባሪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ባለማቻሉ Read More
ዜና የወለጋው ጭፍጨፋ ከ700 ተሻግሯል June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ዞን ጊምቢ ወረዳ በአማራ ተወላጆች የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የዞን እና የወረዳው አስተዳዳሪዎች እና አመራሮች “የሟቾቹን አስከሬን ወደ መቃብር ስፍራ አታሰባስቡ ፣ Read More
ዜና TEDDY AFRO – ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) – [New! Official Single 2022] – With Lyrics June 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ Teddy Afro Net 22m · እያመመው መጣ ቁጥር ሁለት /ቴዲ አፍሮ/ ዶፍ ዶፍ… ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ Read More
ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ስብሰባ ረግጠው ወጡ! ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአብን አባላት ስብሰባውን አቋርጠው ወጥተዋል June 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች ዛሬ የምክር ቤቱን መደበኛ ስብሰባ አቋርጠው እንደወጡ በምክር ቤቱ የአብን ተወካይ ደሳለኝ ጫኔ በማኅበራዊ ትስስር Read More
ዜና የበረከት ስምዖን ገመና ሲጋለጥ! – ኮሉኔል አስፋው እጅጉ June 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የድርጅቱ ትርፍና ንብረት በእንግሊዝ አገር በነ አቶ ታደሰ ካሳ ጥንቅሹና በረከት ስምኦን ወይም በእንግሊዞች አጠራር የኢትዮጵያ የንጉስ ቤተሰቦች ንብረት በሚባለው ገነት ፈንቴ(የበረከት ሚስት፣ የአሰፉ Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ሰኔ 13/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች June 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1፤ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከ200 በላይ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደሉ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። የንጹሃን ጅምላ ጭፍጨፋውን የፈጸሙት Read More
ዜና የአማራ ፋኖ ላይ የጦር ብርጌዱን ያለሃፍረት ያዘመተው ጠቅላይ ሚኒስትር – ግርማ ካሳ June 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ሱቅ እየገቡ ዕቃ ይሰርቃሉ የሚል የፌዝ ክስ በማቅረብ የጦር ብርጌዱን የአማራ ፋኖ ላይ ያለሃፍረት ያዘመተው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፣ ዘመነ ካሴን ለመያዝ በምድር አንድ Read More
ዜና አብይ አህመድ ኦሮሚያ ለምን ተነካች ባዲስ አበባ ብለው ለምን ደነፋ ?! June 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ አብይ አህመድ በፓርላማ ንግግራቸው ላይ ቁጣ በተሞላበት አነጋገር ለምን በኦሮሚኛ ተዘመረ አላችሁ ብለው ደንፍተዋል ።ሆኖም ግን እሳችው አደባብሰው ፣ሸፍነው ያለፉት ሀስት ጉዳይ አለ ። Read More
ዜና የሕወሓት ዛሬም ትጥቅ አልፈታም ውሳኔ ጸሐይ የሞቀው የጓዳ ድርድር June 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሕወሓት ዛሬም ትጥቅ አልፈታም ውሳኔ ጸሐይ የሞቀው የጓዳ ድርድር Read More
ዜና የስብሀት ነጋ ወንድም በሜልቦርን ነዋሪ የሆነው አቤሴሎም ነጋ ሲያጭበረብር ኖሮ ኖሮ በመጨረሻም የህግ አገር በመሆኑ በሌብነት እና በማጭበርበር ወንጀል ተፈረደበት June 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://zehabesha.com/the-brother-of-sibhat-nega-abeselom-nega-have-been-guilty-of-scamming-4-2-million-dollar/ የስብሀት ነጋ ወንድም በሜልቦርን ነዋሪ የሆነው አቤሴሎም ነጋ ሲያጭበረብር ኖሮ ኖሮ በመጨረሻም የህግ አገር በመሆኑ በሌብነት እና በማጭበርበር ወንጀል ተፈረደበት። Read More
ዜና ዐብይ አሕመድ ወይስ ጭራቅ አሕመድ? – መስፍን አረጋ June 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዐብይ አሕመድ አንድና ብቸኛ ዓላማ የአማራን ሕዝብ እንደ ሕዝብ አጥፍቶ የኦሮሞን አጼጌ (oromo empire) በመመሥረት በቀሩት ኢትዮጵያውያን ላይ በግድ መጫን ነው ማለት የአዋጁን በጆሮ ነው፡፡ Read More
ዜና የጠቅላያችን ንግግር እና የአእምሮ ህመም ምልክቶቾ – የሽዋስ ዘወልድያ ሚካኤል (የስነ አእምሮ ባለሙያ) June 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ታንጀንሺአሊቲ (tangentiality) እና ሰርከምስቴንሻሊቲ (circumstantiality) በስነ አእምሮ ህክምና በአእምሮ ህሙማን ዘንድ የሚነስተዋሉ የህመም ምልክቶች ናቸው ታንጀንሻሊቲ እና ሰርከምስቴንሻሊቲ 1.ታንጀንሻሊቲ(tangentiality) የምንለው አንድ የአእምሮ ህመምተኛ ለተጠየቀው Read More
ዜና “ስልጣን መጋራት ብቸኛው አማራጭ ነው ብሎ ከሚያስብ አጎብዳጅ ፓርቲ ጋር አባል ሆኜ መቀጠል አልፈልግም” – ክቡር ገና June 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢዜማ እንደ አንድ ተቃዋሚ ፓርቲ ለህዝብ የገባውን ቃል እና የተቋቋመበትን ዋነኛ አላማ እና ግብከማሳካት ይልቅ፣ ከገዢው ፓርቲ ጋር በመለጠፍ መስመሩን መሳቱ እጅግ የሚያሳስበኝ ጉዳይ Read More
ዜና ምዕራብ ጎጃም ጸጉራሙ ውሻ (ይሁኔ አየለ) June 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ “እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር” የሚል ህዝብ ለእውነት ክብር ያለውና ለእውነት ወጋኝ ነው። “ውሸትን ከእውነት መለየት አለመቻል ትልቁ የክስረት ምልክት ነው” ይላሉ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም። Read More