TEDDY AFRO – ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) – [New! Official Single 2022] – With Lyrics June 21, 2022 ዜናTeddy Afro Net22m · እያመመው መጣ ቁጥር ሁለት /ቴዲ አፍሮ/ዶፍ ዶፍ…ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱበዳንኪራው ደምቆ በምቱለደቂቃም አይቆይ በስልቱቦግ እልም እያለ መብራቱኡኡ ሬጌ ናዕትብልጭልጭ ቢሆን ዳሱማን ሊታደም ከድግሱብልጭልጭ ቢሆን ድንኳንአይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳንቢጋርድ ሀሳብ አርጎ ሜዳን ገደልእም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደርየነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸውስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸውዘውግ ያወረው ድንበር መኃላውን የረሳሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ እሬሳእያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴና ታደም ይለኛል ደሞ በነ ኡኡ ሬጌኡኡ…ሬጌ ናዕት…ኡኡ ሬጌ ናዕትብልጭልጭ ቢሆን ዳሱማን ሊታደም ከድግሱ…?https://youtu.be/1hMVeENjVew Facebook X Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Storyየሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ስብሰባ ረግጠው ወጡ! ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአብን አባላት ስብሰባውን አቋርጠው ወጥተዋል Next Story ለመዳን መታገል ወይስ እያለቀሱ መሞት ምኞታችን ሕዝብ በአገሩ በሰላም እንዲኖር ወይስ ሞቶ ለገነት እንዲበቃ? – አገሬ አዲስ