ዜና የአጣዬ ከተማ ፋኖዎች በመንግስት ወታደሮች የተቃጣባቸውን ከበባ ሰብረው ወጡ July 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዘሬ ረፋድ 4 ሰዓት ላይ፣ የፌደራል ፖሊስን ጨምሮ ከባድ መሳሪያ በማጥመድ በድንገት የአጣየ ከተማ ፋኖዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የተደረገው ጥረት ከሸፏል። ከአጣዬ ፋኖ አዛዥ Read More
ዜና ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ እስካሁን ያለበት አለመታወቁ እንዳሳሰባቸው ቤተሰቦቹ ገለፁ July 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ እስካሁን ያለበት አለመታወቁ እንዳሳሰባቸው የገጣሚው ቤተሰቦች ገለፁ። ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ ባሳለፍነው ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2014 ከቀኑ 8፡00 Read More
ዜና የአማራ ክልል መንግስት ተማሪዎችን ሰልፍ ከለከለ «ተማሪዎች ሰልፎች እንዳያደረጉ ለምን ተከለከሉ?» – ዓለምነው መኮንን July 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን በአማራ ክልል ተወላጆች ላይ ሰሞኑን የተፈፀመን አሰቃቂ ግድያ በተመለከተ የተለያዩ አካላት ሐዘናቸውን በተለያዩ መንገዶች ሲገልጡ ቆይተዋል። በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች፤ ባህር ዳር Read More
ዜና የአስራ አምስት ቀን ህፃን! – በላይነህ አባተ June 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ንፁህ የአማራ ደም ወለጋ ተንጣሎ፣ ጠራርጎ ሊወስደው ዓባይ መጣ ደሞ፣ የተከሉት ችግኝ ስላልዋጠው መጦ፡፡ የደም ጅረት ሲፈስ ፀጥና እረጭ ያሉ፣ የዓባይ ጎርፍ ሲባል መብረቅ Read More
ዜና የኢትዮ ሱዳን የድንበር ፍጥጫ ወዴት? June 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሱዳን ጦር በአርማጭሆ ወረዳ በኩል ከርቀት የመድፍ እና ከባድ ጦር መሣሪያ ጥቃት እየሰነዘረ ነው መባሉ ድንበር ላይ ውጥረት አንግሷል። ጦሩ ኢትዮጵያውያን ባሉበት አቅጣጫ ጥቃት Read More
ዜና ሕዝብ ቁጣውን ቀጥሏል፤ የአዲስ ድምጽ ቃለ ምልልስ June 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/6aLH_ueT2yI ሕዝብ ቁጣውን ቀጥሏል፤ የአዲስ ድምጽ ቃለ ምልልስ Read More
ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርኮኞችን አያያዝ ባልጠበቀ መንገድ ወታደሮቼን ገድሏል በሚል የሱዳን ጦር የሚነዛው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑንም አስታውቋል June 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በቦታው እንዳልነበርና የኢትዮጵያን ግዛት ዘልቆ የገባው የሱዳን ኃይል ከአካባቢው ሚሊሻዎች ጋር ግጭት መፍጠሩ ታውቋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል Read More
ዜና ጥበብ በቴዲ አፍሮ ቤት አደርባይ አይደለችም (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን) June 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ እውነትን ትናገራለች። ፍትህን ትሰብካለች። ነጻነትን ታዜማለች። ስለቴዲ የጥበብ ተአምራዊ ብቃት ለመግለጽ አቅም ያለው ቃል አላገኘሁም። ትላንትም በዜማዎችህ ኢትዮጵያን አየናት። ዛሬም በልዩ ስጦታህ ለለሀገራችን፣ ስለወገኖቻችን Read More
ዜና ሱዳን በኢትዮጵያ ያሉትን አምባሳደሯን ወደ ካርቱም መጥራቷ ተነገረ June 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሱዳን በኢትዮጵያ ሠራዊት ተገድለውብኛል ባለቻቸው ወታደሮቿ ምክንያት ተቃውሞዋን ለመግለጽ በአዲስ አበባ የሚገኙትን መልዕክተኛዋን ወደ ካርቱም መጥራቷ ተዘገበ። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ሰኞ፣ ባለፈው Read More
ዜና “የዘር ፍጅቱን የማይቃወም፣ ድምፁን የማያሰማ… የአማራ ዲያስፖራና ልሂቅ በታሪክ ከዘር አጥፊዎች ጋር የተባበረ ተብሎ መመዝገብ አለበት” – ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ June 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የሚማር ልሂቅ ሳይቀር የአማራን ስጋ በልተን፣ ደማቸውን ጠጥተን፣ አጥንታቸውን እናቃጥላለን ብሏል። እነዚህ አማራን በጠላትነት የፈረጁ ልሂቃን የደበቁትን ጥላቻ በሙሉ አውጥተዋል። አንድም ምሁር Read More
ዜና ሰበር መረጃ: ዛሬም የዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች ቀጥላል June 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!! የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው Read More
ዜና የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካው በጨቅላዋ አገር ደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ተያዘ…! June 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከዓመታት በፊት በቀድሞው ደቡብ ክልል በኩል 150 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትጵያ ድንበር ገብተው የሰፈሩት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች፣ ተጨማሪ 20 ኪሎ ሜትር ገፍተው በደቡብ ምዕራብ Read More
ዜና “ኢዜማን እና አብንን እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ አላያቸውም፤ የብልፅግና ተለጣፊ ናቸው” – አቶ ክቡር ገና June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብልፅግና የአማራን የዘር ፍጅት ለማስቆም ፍላጎት የለውም። ከ27 አመት በፊት የጀመረውና አሁንም የቀጠለው የአማራ ጥላቻ ትርክት እስካልተቀየረ ድረስ የአማራ ፍጅት እንደሚኖር ግልፅ ነው። መንግስት Read More
ዜና አሳዛኝ የሕይወት ውጣ ውረድ ከአሜሪካ የተንደላቀቀ ሕይወት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/sS3JE63jK9Q የኢ/ር ታደሰ አሳዛኝ የሕይወት ውጣ ውረድ ከአሜሪካ የተንደላቀቀ ሕይወት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት | ከብራዚላዊቷ ባለቤቴ የወለድኳቸውን አምስቱን ልጆቼን አገናኙኝ” Read More