ዜና የነርቭ እና ደም ፍሰት እክሎችን የሚፈውሰው አኩፓንቸር ህክምና ምን ያህል ውጤታማ ነው? ለየትኛው የጤና ችግር ይረዳል? May 16, 2011 by ዘ-ሐበሻ ኤዥያውያን በተለያዩ ተፈጥሯዊ የህክምና አሰጣጥ የሚታወቁ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ አኩፓንቸር በመላው ዓለም ከፍተኛ ተቀባይነትን አስገኝቶላቸዋል፡፡ ከኤዥያ አገራት አኩፓንቸር ህክምና አንዱ በእጅ ላይ የሚሰጥ ሲሆን Read More
ዜና ከዓባይ በፊት ሴረኝነታችሁን ገድቡልን May 16, 2011 by ዘ-ሐበሻ የሰው ልጅ በአንድነት መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የግዝፈቱና የውስብስብነቱ ደረጃ ይለያይ እንጂ አስተዳደርና መንግስት አለ፤ ወደ ፊትም ይኖራል፡፡ ቢያንስ ዛሬ መገመት በምንችለው መጠን የሚከስምበት Read More
ዜና ሜይ 28 በሚኒሶታ የሚታየው የ"ላገባ ነው" ፊልም ተዋንያንን ተዋወቁ May 15, 2011 by ዘ-ሐበሻ ሜይ 28 በሚኒሶታ የሚታየው የ”ላገባ ነው” ፊልም ተዋንያንን ተዋወቁ እዚህ ጋር ይጫኑ Read More
ዜና Itching the unitching (Yalbeluten Makek) May 11, 2011 by ዘ-ሐበሻ By Elias Mengesha (Heppenheim-Germany) The recent campaign of the Meles regime throughout the Diaspora to raise funds by selling bonds and using the proceeds Read More
ዜና ‹ትራንስፎርሜሽን እና ቦንድ› ፈተና ውስጥ ያሉ ሁለቱ የኢትዮጵያ እንግዶች May 11, 2011 by ዘ-ሐበሻ ከእውነቱ በለጠ ብቸኛው የህዝብ ተወካይ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ‹‹ህዝቡ ቃሪያ እና ብርቱካን የመሳሰሉትን አጥቶ ትራንስፎርሜሽንና ቦንድ የሚባሉ ቃላቶችን የማኘኩ ነገር ምስጢሩ ምንድን ነው?›› Read More
ስፖርት The trails keeping Ethiopia's distance runners in sprint condition May 10, 2011 by ዘ-ሐበሻ The secret to those explosive finishes could be the training regime conducted in single file along unpredictable forest paths (www.guardian.co.uk) Apparently there are hyenas Read More
ዜና Ethiopian Inflation Accelerates to 29.5% as Food Costs Jump May 10, 2011 by ዘ-ሐበሻ By William Davison (Updates with food-price inflation in second paragraph.) May 10 (Bloomberg) — Inflation in Ethiopia accelerated to 29.5 percent in April as Read More
ዜና ነፃነትን የሚሻ ሠራዊት May 10, 2011 by ዘ-ሐበሻ (ብርሃን ከበደ (በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ መምህር የነበረ)) ግልጽ የኾነ ሎጂክ አለ፤ የኢትዮጵያ ሠራዊቱ ተብሎ ለሚጠራ አባል ሁሉ የሚተረክ፡፡ “ኢሕአዴግ የሕገ መንግሥቱ ጠባቂ ነው፡፡ ኢሕአዴግን Read More
ዜና ቶሮንቶ በበቃ ተጠመቀች፤ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን የተሳካ ስብሰባ አካሄዱ May 10, 2011 by ዘ-ሐበሻ በተክለሚካኤል አበበ Ecadforum – ቅዳሜ ሜይ 7 ቀን በካናዳ የንግድ ከተማ፡ ቶሮንቶ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን ተናጋሪዎችና ተሳታፊዎች የነበሩበት የተሳካ የበቃ ንቅናቄ ስብሰባ ተካሄደ። Read More
ዜና The Deluded Elite of the Liberation fronts (Part 1) May 10, 2011 by ዘ-ሐበሻ By Getachew Reda I am addressing my commentary in English rather than to use our language in order to be readable for those delusional Read More
ዜና ናቲ ኃይሌ ከዘ-ሐበሻ ጋር May 10, 2011 by ዘ-ሐበሻ ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የጋዜጣችን አንባብያኖች ፤በዛሬው እለት ትንሽ ስለ ኪነጥበብ እና የኪነጥበብ ሙያተኞች ያላቸውን የሙያ ድርሻ እና የሂይወት ተሞከሮ ምን እንደሆነ Read More
ዜና “ላገባ ነው” የተሰኘው የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ሜይ 28 በሚኒሶታ ይታያል May 10, 2011 by ዘ-ሐበሻ በወንዶች ጉዳይ ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 ፊልሞች ላይ የአተዋወን ብቃታቸውን ያሳዩት አክተሮች “ላገባ ነው” የተሰኘ የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ሰርተዋል። በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ Read More