ዜና ማን.ሲቲ Vs ቼልሲ (ቬንገር ይብቃቸው?) February 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ካታላኖችና ማድሪስታኖች በባላንጣነታቸው የሚታወቁ ክለቦች ናቸው፡፡ ባርሴሎና ካታላንን ሪያል ማድሪድ ደግሞ ማድሪስታን የሚባሉ ደጋፊዎቹንና ገዢው ፓርቲን ይወክላል፡፡ በሁለቱ የኤልክላሲኮ ግጥሚያ ካታላኖቹ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት Read More
ነፃ አስተያየቶች ደውሉ ይጮሐል!! February 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ መንጋውን ጠባቂ አርጎ ሰይሟችሁ ዋ ለ እናንተ ይብላኝ በቃል ለጠፋችሁ የነብስን አደራ ሜዳ ስትበትኑ ጠባቂ በማጣት መምህናን ማስኑ ፤ ተኩላ ሲናጠቀው የጌታውን መንጋ ስይሙን Read More
ዜና አቡነ ሳሙኤል ከእጩ ፓትርያርክነት ስማቸው እንዲነሳ የተደረገበት ምክንያት ተጋለጠ February 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በብዙዎች ዘንድ 6ኛው ፓትርያርክ እንደሚሆኑ ሲገለጽላቸው የነበሩት፣ በድምጽም አሸንፈው የነበሩትና ራሳቸውም “መንግስት እኔን ፓትርያርክ አድርጎ መሾም ይፈልጋል” በሚል ሲናገሩ የቆዩት አቡነ ሳሙኤል ባለቀ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፍቅር ፏፏቴ – (በፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ) February 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ውድ አንባቢዎች ሆይ! ከግጥሞቼ ቆንጥሬ ለ እናንተ ለማካፈል ስለ አሰኘኝ እነሆ። የራሴ መለያ አሻራ የሆነው የግጥም አመታት ስልቴ እንደተጠበቀ ነው። አጸጻፌን አትኩረው ከአጤኑት፡ የኔ Read More
ዜና ኮሚቴው ለዕጩነት ከለያቸው አምስት ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ አቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ (የአቡነ ጳውሎስ ደጋፊዎች አሸነፉ?) February 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አስመራጭ ኮሚቴው ለእጩነት ከለያቸው 5 ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ የአቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ፤ ሆኖም ግን ከርሳቸው ጋር ግብግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት የኢየሩሳሌሙ ሊቀጳጳስ Read More
ነፃ አስተያየቶች መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም February 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም የካቲት 2005 … በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሃት ሊወድቅ ነው (ለነጻነታችን እንጨክን ፡ እንቆሽሽ!) – በያሬድ አይቼህ February 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፌብሩዋሪ 20፡2013 – በያሬድ አይቼህ ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያንን አንድ ሊያደርግ የሚችል የመፍትሄ ሃሳብ ! February 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ muziky68@yahoo.com የካቲት 12 2015 ዓ.ም «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ! የአቡነ ጳዉሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ Read More
ዜና ሃይለማርያም ደሳለኝ እና ጸጋዬ በርሄ ለሦስት ሊቃነ ጳጳሳት ማስጠንቀቂያ ሰጡ February 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለስድስተኛው ፓትርያሪክ ምርጫ እየተደረገ በሚገኘው ቅድመ ዝግጅት፣ የየራሳቸውን ‹ምርጥ› ይዘው የቡድን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያሉ አካላትን ያስተባብራሉ ለተባሉ ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት መንግሥት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ Read More
ዜና ሰበር ዜና፡ ጳጳሳት የፓትርያርክ ምርጫው ወደ ግንቦት እንዲዛወር ጥያቄ አቀረቡ February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ የዘ-ሐበሻ የቤተክህነት ምንጮች እንዳረጋገጡት የሲኖዶሱ አባቶች ለሁለት መከፈላቸውንና አብዛኛው አባቶችም አቡነ ሳሙኤል እንዳይመረጡ ግፊት እያደረጉ ቢሆንም በተለይ ከወ/ሮ አዜብ ሕወሓት ድጋፍ Read More
ዜና (በጣም አስቂኝ) – የቦሌ ክፍለከተማው ፖሊስ አዛዥ “አይደለም ዲሲ መንግስተሰማያት ብትሆን አመጣሃለሁ” February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ”መክበር እንደ ታማኝ በየነ” February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጊዜው ሩቅ ቢሆንም ዛሬም ትዝ የሚለኝ ነገር ታማኝን መጀመሪያ ያየሁበት ቀን ነው። አንድ ወዳጄ ብሄራዊ ትያትር የቅዳሜውን የጠዋት ሲኒማ ለማየት ተቃጥረናል። በ1970 መጨረሻ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ PDF “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) ማሰሰቢያ፦ “ወለእመ ተራድአ በመኳንንተ ዝንቱ ዓለም፡ወተሠይመ ለቤተ ክርስቲያን እምሃቤሆሙ ይትመተር ወይሰደድ ውእቱኒ ወኩሎሙ እለ Read More
ነፃ አስተያየቶች በወያኔ ኢትዮጵያ: ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ፣ ቆርጦ ቀጥል ኢኮኖሚ February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ዘላለም ተክሉ 02/19/2013 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተላለፈ ያለውን አሳፋሪ “ የጀሃዳዊ ሃረካት” ድራማ በአግራሞት ስመለከትና በቅርቡም ይለቀቃል ተብሉ ስለሚጠበቀው “ ነውጥን ናፋቂ የሩቅ Read More