ነፃ አስተያየቶች አማራን እንታደግ (Save Amhara)!! April 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአስረስ የአማራ ህዝብ በታሪክ ለብዙ ዘመናት ሌላውን ኢትዮጵያዊ ወንድሙን በማስተባበር ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ እና ሃብቷን ሊዘርፉ ከመጡ ዘራፊዎች ጠብቆ አቆይቷታል። ነገር ግን አለም ሰላም በሆነችበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ለትግራይ ሕዝብ የዝማታ መነሻው “ፍራቻ” ከሆነ ከራሱ ሌላ የተሻለ ነፃ አውጪ ከየት ይመጣል? (ጌታቸው ረዳ) March 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ Getachew Reda (Editor- Ethiopian Semay) www.ethiopiansemay.blogspot.com getachre@aol.com “የትግራይ ህዝብ ዝምታ ሲተረጎም” https://zehabesha.info/archives/1156 በሚል ርዕስ ከመቀሌ ትግራይ ክ/ሃገር (በወያኔ የአፓርታይድ ስያሜ አጠራር -“ትግራይ ክልል”) በወጣት አብርሃ ደስታ ተጽፎ፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች አዜብ መስፍንና የቼኮሌቱ ታሪከ March 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰለሞን ታረቀኝ ድሮ ነው አሉ፤ አንዲት በናዝሬት ትምህርት ቤት ትማር የነበረች ተማሪ ጥርሷን ጣፋጭ ጨርሶት ነበርና ወላጆቿ በፍጹም ቼኮላት እንዳትበላ ያስጠነቅቋታል፤ ከዚያም አንድ ቀን Read More
ዜና ለዜጎች መሞት፣ መፈናቀልና መሰደድ ተጠያቂው መንግስት ነው!!! ወንጀለኞች በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን March 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በተደጋጋሚ ፓርቲያችን እንደሚገልፀው አምባገነኑ የኢህአዴግ Read More
ዜና የዐማራውን ዘር የማጥፋቱ ዘመቻ በስፋት ቀጥሏል ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተላለፈ “ለወገን እንድረስ” ጥሪ March 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘረኛው የትግሬ-ወያኔ ነፃ አውጪ ድርጅት ዐማራውን ከምድረ-ገፅ ለማጥፋት የጀመረውን ተልዕኮ አሁንም ያለማሠለስ ቀጥሏል። ከዚህ ቀደም ከጎንደር በወልቃይት ፣ በጠገዴ እና በስሜን አውራጃዎች፤ እንዲሁም በወለጋ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች እያንጓለለ የአዜብ ኮሜዲ -ከቴድሮስ ሐይሌ March 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቴድሮስ ሐይሌ (TADYHA@GMAIL.COM) ‘ ’መለስ ወደዚህ ዓለም ጭንቅላቱን ይዞ ለዝህች አገር ለዚህች ምድር የሚጠቅም ሃሰብ አመነጨ ለግሌ ለቤተሰቦቼ ሳይል አንድ ቀን ለራሱ ሳይሆን መንግስት Read More
ዜና ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 70 March 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢህአዴግ እብሪትና ትዕቢት አገርንና ህዝብን የሚያጠፋ ነው ከቤንሻንጉል አማርኛ ተናጋሪ ዜጎችን በግፍ የማፈናቀሉ ተጠናክሮ ቀጥሏል በአፋር የተከሰተው ርሃብ ተባብሷል -የሟቾች ቁጥር 22 ደርሷል ኢህአዴግ Read More
ዜና ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) በአማራው ላይ የሚያደረገውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሽግግር ምክርቤት በጥብቅ ያወግዛል March 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቀን፡ መጋቢት 29፤ 2013 ህወሃት ከመጀመሪያውም አላማ አድርጎ የተነሳውን የገዢውን መደብ ማጥፋት በሚል ሽፋን አማራውን ለማጥፋት መሆኑ የራሳቸው ፕሮግራም ይገልጻል :: ዛሬም ከሃያ ሁለት Read More
ነፃ አስተያየቶች አንሰማም! March 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ! … ወያኔና የወያኔ ጀሌዎች የመናገር ነፃነት አለ እያሉ የሚደሰኩርት እዛው ለገደል ማሚቱ ። አንሰማችሁም ….! የመናገር መብት እኮ ተፈጥሮ በስጦታ የለገሰችን እንጂ የወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper # 49) – PDF March 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ zehabesha 49 online Read More
ዜና የኦሃዮ ደ. መድሃኒት መድሃኔዓለም ካቴድራል በውጭ ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ጥሪ አቀረበ March 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኮለምቦስ ኦሃዮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል በውጭ ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ጥሪ አቀረበ። “በሻርለት ኖርዝ ካሎራይና የምትገኘው የመካነ ብርሃን ቅድስት ሥላሴና Read More
ነፃ አስተያየቶች ነገን የተሻለ ቀን ለማድረግ፤ ዛሬ ነው መነሳት፤ – ይድረስ ለሀገሬ ወጣቶች March 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ሉሉ ከበደ) ከዘር ማንነታችን በፊት ሰብአዊ ሰውነታችን፤ ከጎጠኝነታችን በፊት ኢትዮጵያዊነታችን፤ ከሸፍጥ፤ ከተንኮል፤ ከመሰሪነታንችን በፊት ቅንነታችን፤ ከፍርሀታችን በፊት ድፍረታችን፤ እርስ በርስ ከመጠራጠራችን በፊት መተማመናችን፤ ከመፍረክረካችን Read More
ዜና Breaking News፡ ኢትዮጵያውያን ደቡብ አፍሪካ የኢሕአዴግን ስብሰባ በተኑ፤ ቴዎድሮስ አድሃኖም ተደብቀው አመለጡ March 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ አፍሪካ ሮዝባንክ ከተማ የተጠራው የኢሕ አዴግ ሥብሰባ በኢትዮጵያውያን ብርቱ ትግል መቋረጡንና መበተኑን የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ሪፖርተር ከሥፍራው ዘገበ። በልማት ስም የተጠራውና በውጭ ጉዳይ Read More