Browse Category

ከታሪክ ማህደር - Page 3

ከታሪክ ማህደር: ሦስተኛው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ – አቡነ ተክለሃይማኖት

አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከጵጵስናቸው በፊት መጠሪያ ስማቸው አባ መልአኩ ሲሆን የተወለዱት መስከረም 10 ቀን 1910 ዓ.ም የንጉስ ወልደ ጊዮርጊስ ታማኝ ወታደር ከነበሩት አባታቸው ከወታደር ወልደ ሚካኤል አዳሙ እና አባታቸው ለውትድርና ጎጃም ሄደው
February 1, 2023

ከታሪክ ማህደር: ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን

ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ቦዳ ተብላ በምትታውቅ አምቦ ከተማ በምትገኝ ተራራማ አካባቢ በወርሃ ነሐሴ 11ቀን 1928 ዓ.ም ተወለዱ። በአምቦ ማዕረገ ሕይወት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት ከዚያም ጄኔራል ዊንጌትና በአዲስ አበባ የንግድ ትምህርት
December 14, 2022

መስከረም 26 ቀን 1928 ዓ.ም – እንደ ወጣ የቀረው ደራሲ የልደት ቀን ሲታወስ

ከ 88 ዓመት በፊት መስከረም 26 ቀን 1928 ዓ.ም አንጋፋው ደራሲ እና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ ከህንዳዊ አባቱ እና ከኢትዮጵያዊ እናቱ በኢሊባቡር ሀገር ሲጴ በምትባል ስፍራ የተወለደው ዕለት ነበር። ⩩ የበዓሉ ወላጆች የበአሉ
October 6, 2022

ግራኝ አህመድ

በተለምዶው ግራኝ አህመድ ተብሎ የሚታወቀው የጦር መሪ ሙሉ ስሙ ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም አልጋዚ ሲሆን የኖረውም ከ1507 እስክ ታህሳስ 21፣ 1543 እ.ኤ.አ ነበር። በዘመኑ በእስልምና ሃይማኖት የኢማምነት ደረጃ የደረሰ ሲሆን የአዳል ግዛት

ኦርማኒያ እስከ ኦሮሚያ፣ ደረጀ ተፈራ (የግል ምልከታ)

ኦርማኒያ  እስከ  ኦሮሚያ፣ ደረጀ ተፈራ (የግል ምልከታ) መግቢያ፣ እንደሚታወቀው አውሮፓውያን በተለያዩዘመናት በእምነት ስም፣ በአሳሽነት (Exploration)፣ በጎብኚነት፣ በዲፕሎማትማዕረግ እና በመሳሰሉት ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ሃገራችንን በመሰለል ለቅኝ ገዥ መንግስቶቻቸው መረጃ ያስተላልፉ የነበረ ሲሆን ከስለላው

የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት እውነታዎች (ከታሪክ፣ ከሕግ እና ከስነ ሕዝብ ምህንድስና አንጻር)

በቴዎድሮስ ታደሰ በለይ (ጥናታዊ ጽሁፍ) የመጨረሻ ክፍል (3) በቀደሙት ሁለት ተከታታይ ዕትሞች በፍትሕ መጽሔት የተስተናገደው የጥናት ሐተታችን የወልቃይት፣ ጠገዴ እና ጠለምት ታሪካዊ ዳራ (ከቅድመ-አክሱም እስከ 1983 ድረስ) የትግራይና የበጌምድር-ጎንደር (ዐማራ) ወሰን ተከዜ

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እና ሻለቃ ደጀኔ ማሩ

የሐምሌ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ሌሊቱ ነግቷል፡፡ ኮሎኔል ወደ ቅርብ ሰዎቹ የድረሱልኝ ስልክ መደወል ጀምሯል፡፡ኮሎኔል እንዳጫወተኝ፣ ጠዋት ከ3-4 ሰዓት ሲሆን ሰሮቃ ለሚገኘው ጓደኛው ለመቶ አለቃ ደጀኔ ማሩ፣ “ታፍኛለሁና ከቻልክ ድረስልኝ” ይለዋል፡፡ ደጀኔም

የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት እውነታዎች (ከታሪክ፣ ከሕግ እና ከስነ ሕዝብ ምህንድስና አንጻር) – ቴዎድሮስ ታደሰ በለይ

ክፍል ሁለት በቀደመው ሳምንት የጥናት ሐተታችን የወልቃይት፣ ጠገዴ እና ጠለምት ታሪካዊ ዳራ ከቅድመ-አክሱም እስከ 1983 ድረስ የነበረውን የታሪክ እውነታ በማስረጃዎች በማጣቀስ የትግራይና የበጌምድር-ጎንደር (ዐማራ) ወሰን ተከዜ ስለመሆኑ ትግሬ እንጂ ትግራይ ተከዜን ተሻግራ

የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት እውነታዎች (ከታሪክ፣ ከህግ እና ከስነ ሕዝብ ምህንድስና አንጻር)

ቴዎድሮስ ታደሰ በለይ (ጥናታዊ ጽሑፍ) ሥነ–ዘዴ ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በመረጃ መሰብሰቢያ ስነ ዘዴነት ጥቅም ላይ ያዋለው የተለያዩ ጽሁፎችን፣  ታሪካዊ ማስረጃዎችን፣  አለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ ህጎችን፣ ጥናታዊ ጽሁፎችን፣ መጽሐፎችን፣ መጽሄቶችን፣  የሰብዓዊ መብት

ኮሎኔል መንግሥቱ ካሳ

ሰዎች ገና ከመፈጠራቸው በፊት እጣቸው በግንባራቸው ጠገግና በእጃቸው አሻራ ላይ በፈጣሪያቸው የታተመ መሆኑን የአንድ አንድ ሰዎችን የሕይወት ፈር ስናጤን የምንቀበለው ሀቅ ሆኖ ይገኛል። እንደ ጠዋት ፀሐይ ጎህና ማለዳን ታግለው ብቅ ይላሉ። በቀትርም
Go toTop