Browse Category

ከታሪክ ማህደር - Page 4

ከታሪክ ማህደር: መምህር ፣አርበኛ፣ ዲፕሎማት እና ታላቅ ደራሲ ክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ

ህዳር 26 ቀን 1996 ዓ.ም መምህር ፣አርበኛ፣ ዲፕሎማት እና ታላቅ ደራሲ ክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ በተወለዱ በዘጠና አራት ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር። ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ከእናታቸዉ ከወ/ሮ ደስታ ዓለሙ እና

ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም – በንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደኢየሱስ

ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም ልታዉቁት የሚገባ እዉነተኛ ታሪክ ይህ ነዉ ፡፡ በዚህም የታሪክ አጠራር ምክንያት የአገዉ ህዝብ የሆኑት ህምራ ፤አዊ፤ ቅማንት፤ፈላሻና ብሌን ከ13ተኛዉ ክ.ዘ ጀምሮ በክርስትና እምነት መቀበላቸዉና መጠመቃቸዉ ምክኒያት እንዴት
February 17, 2015

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? (ፈለገ-አሥራት)

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ የሕዝብ ቅልቅል ተካሂዷል። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፦ የአህመድ ግራኝ ወረራ፣ የኦሮሞ ወረራ፣ በዘመነ መሣፍንት የነበሩት የእርስ በእርስ ጦርነቶች፣ ፈፃሜ-ዘመነ መሣፍንትን ያበሠሩት የማዕከላዊ መንግሥትን
ልጅ እያሱ

ልጅ እያሱ እና ደጃች ተፈሪ መኮንን – (አፈንዲ ሙተቂ)

ልጅ እያሱ ከአባታቸው ከራስ ሚካኤል (በኃላ ንጉሥ ሚካኤል) እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ በወረሂመኑ ተንታ ላይ የተወለዱ። ልጅ ኢያሱ ሚካኤል ከበርካታ ሙስሊም ባላባቶች ጋር የተነሳቸው ፎቶግራፎች አሉ፡፡ ለምሳሌ ሀረር ውስጥ ገራድ አብዱላሂ

ከታሪክ ማህደር: የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ

ህዳር 22 ቀን 1987 ዓ.ም የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ በተወለደ በ 59 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት ዕለት ነበር። ➳ ስለደራሲ ዳኛቸው ወርቁ ህይወትና
Go toTop