እኔ የምፈልገው ኢሕአዴግ ወርዶ ማየት ብቻ ነው! (ከበፍቃዱ ዘ ሃይሉ ) ትላንት የጥላቻ ንግግርን የተመለከተ ጥናት ማሟያ ውይይት ላይ ተሳትፌ ነበር። በርዕሰ ጉዳዩ ላይ በሰፊው የምመለስበት ቢሆንም፥ ቀብዱን ግን እነሆ፦ ርዕሱ በኢሕአዴግ እና በደጋፊዎቹ አተረጓጎም “የጥላቻ ንግግር” ተብሎ ሊመደብ ይችላል። አንድ የዴሞክራሲ ሕልመኛ February 28, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የህወሓቶች ገመና ሲጋለጥ (ከአብርሃ ደስታ) የካድሬው ወንጀል በማይጨው ሆስፒታል ==================== ብርሃኑ ሃይለስላሴ ይባላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለ ጥናቱን ትቶ በካድሬነት ተግባር የተሰማራ እንደነበር አውቃለሁ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምንማር የትግራይ ልጆችን እየሰለለ ነበር የሚውለው። ተመረቀና በህወሓት አባልነቱ February 28, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በማተብዋ ልዳኝ – ወድቃ የተነሳችው – (ከስንሻው ተገኘ) ወደ ትዝታ ዓለም ወደ ትዝታ ጊዜ በትዝታ ሰረገላ ልወስዳችሁ ነው። እኔ እንኳ በአጻጻፌ አበባዊ ቋንቋ አልወድድም። ለማንኛውም ግን አብረን እንድንነጉድ እጋብዛችኋለሁ። ወደ እንግሊዝ አገር! 1953 እ.አ.አ ወደ አንድ የለንደን ስብሰባ አዳራሽ እንገባለን። February 27, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ከባዶ ጭንቅላት ይሻላል ባዶ እግር (ከነጻነት አድማሱ) የባዕድ ዲቃላ ለሆዱ ያደረ የካሀዲ መንጋ ቃሉ የሰበረ የሀገር ደላላ ህዝቡን ያሳፈረ ነፃነቱን ሽጦ ለጌታው ያደረ በፍቅረ ንዋይ ዓይኑን የታወረ ማንታ ምላሱ ምን ብሎ ተናገረ? እሪ በሊ ጎንደር የፋሲል መኖሪያ እሪ በሊ February 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያ የማዕድን ሙስናን ለመሸፋፈን የሚደረገው ዘበት ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል በማዕድኑ ዘርፍ የሚያካሂደውን ሙስና በማደብዘዝ እና በመሸፋፈን ንጹህ መስሎ ለመታየት እና ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነትን ለማግኘት በማሰብ በአምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት(Extractive Industries Transparency February 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ……….. ከይድነቃቸው ከበደ ‹‹ የኢትዮጵያ ሃየር መንግድ ለአፍሪካ ኩራት ነው ›› ሲባል ከቃላት መፈክርነት ባለፈ የአውነትም ኩራት ስለመሆኑ ጥርጣሪ የሚያድርባቸው ዜጎች እንደሚኖሮ እገምታለው፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንግድ በረዥም ታሪኩ ውስጥ ከሌሎች የአፍሪካ February 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው ከሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ክፍል 1 ከአጻጻፍ ስልት የአብረሃም ደስታ አጻጻፍ ልቤን ይሰርቀዋል:; የቃላት አመራረጡ፤የአረፈተ ነገሮቹ አጭር መሆን፤ የቃላት ፍሰቱ አንዳንዴም የአማርኛው ከትግርኛ አነጋገርና አነባብ ጋር ሲደመር ፈገግ ያደርጋል:: ለምሳሌ መቶን ሞቶ ብሎ February 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሰሞነኛ ጉዳዮችን በወፍ በረር አንቀጾች ስንቃኛቸው – ከይሄይስ አእምሮ ይሄይስ አእምሮ ([email protected]) መግቢያ “እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ እንዲያውም እርሱ የሚጸየፋቸው ሰባት ናቸው፤ እነርሱም፡- ‹በንቀት የሚመለከት ዐይን፤ ሐሰት የሚናገር ምላስ፤ ንጹሖች ሰዎችን የሚገድሉ እጆች፤ ክፉ አሳብ የሚያፈልቅ አእምሮ፤ ወደ ክፋት ለመሮጥ February 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ምነው ሚኒስትር ዘነቡ ? – ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት ትናንት ማታ የሴቶች፣ ሕጻናትና የወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዘነቡ በትዊተር ገጻቸው ላይ ግብረ ሰዶምን በተመለከተ የጻፉትን ነገር ከምመለከት ወይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባይኖር ወይ እርሳቸው ሚኒስትር ባይሆኑ እመርጥ ነበር፡፡ የሴቶችና የወጣቶች፣ የሕጻናት February 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የወያኔ ትግሬዎች በጉንደት፤በጉራዕ፤በዶጋሊ፤….ጦርነቶች የሚዋሹት ውሸት ሲመረመር ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) መጀመርያ በዚህ የአመቱ ምርጥ ብየ በምጠቅሰው ጥቅስ ልጀምር፦”የመሬት ላራሹ” ጩኸት ውጤቱ “መሬት ለነጋሹ” ሆኗል፤ ለገበሬው የታሰበውን መሬት ወያኔ ወሰደው። የዱሮ ንጉሣዊ ገዢዎቿ ቤተ ሰቦች ስለነበሩ በቊጥራቸው February 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
‘‘ፋሽዝም’’ በኢትዮጵያ! በቅዱስ ዬሃንስ ኢትዮጵያ በወያኔ ፈላጭ ቆራጭ ቡድናዊ አገዛዝ ስር ከወደቀችበት እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ነጐዱ። ወያኔ ስልጣን ላይ ሲወጣ ካለፈው የተሻለ የዲሞክራሲ ለውጥ ይመጣል የሚል በብዙ ሰዎች ዘንድ የተስፋ ጭላንጭል ተጥሎለት ቢኖርም February 25, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የቅኔው ንጉሥ ፈላስፋ – የትውልድ ግሥ፤ የኑሮ ስዋሰዋዊ – ምዕት፤ (የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ሙት ዓመት መታሰቢያ) ከሥርጉተ ሥላሴ 25.02.2013 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) („ጥበብ ቤቷን ሠራች፣ ሰባቱን ምሰሶ አቆመች። ምሳሌ፤ ምዕራፍ 9 ቁጥር 1“) ተግቶ ንጋትን ሠራት። በቀንበጥነት በዝግጁነት ሰማያዊ ጥሪን ታጥቆ ተቀበለ – ጀግና። የማያልቅ ሙቅ ሥነ – February 24, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በባህር ዳር ከተማ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ እድምታ (በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ ) እባካችው እናንተ የፖለቲካ መሪዎች አንድ ሆናችው ሕዝቡን ለለውጥ አነሳሱት ይቼን ን አጠር ያለች ጹሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በትናትናው እለት የካቲት 16 2006 ዓመተ ምህረት የአማራ ክልል በሆነችው በባህር ዳር ከተማ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ February 24, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኢሕአዴግ በባህርዳሩ ሰልፍ የተሸነፈባቸው 5 ጉዳዮች ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) ትዝብት አንድ፣ በባህርዳሩ ሰልፍ ያሰደደመኝ ነገር ቢኖር የወጣቱ ቁጥር ነው፤ “ወጣቱ በአደገኛ ሱሶች በመጠመዱ ለመብቱ መቼውንም አይነሳም” እየተባለ ሲሟረትበት የነበረው ከሟርትነት ያለፈ አለመሆኑን አስመስክሯል ። ወጣት ካለ አገር አያረጅም። February 23, 2014 ነፃ አስተያየቶች