[ያ ትውልድ] የኢትዮጵያ ሴቶች፤ የትግል እመቤቶች (ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን 103ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ)

ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን፤ ሴቶች በፆታቸው ምክንያት የሚደርስባቸውን በደል አድልዎና ጭቆና ለማስቀቅ፣ ለማስወገድ ከአደረጉት ትግል ጋር በመያያዝ የሚታሰብ፣ የሚከበር ዓለም አቀፋዊ በዓል ነው። እ.አ.አ በ1911 መከበር የጀመረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 (የካቲት 29 ቀን,
2006 ዓ.ም.) እነሆ 103 ዓመቱ። ዕለቱ ዓለም በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መድረኳ ሴቶችን እኩል ታሳትፍ ዘንድ፣ ጾታን መሰረት ያድረጉ መድልዎች ይወገዱ ዘንድ መከበር የጀመረው ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ስናከብር ሀገራችን የሴቶችን ጥያቄ መልሳለችን? እንድንዳሥ ግድ ይለናል።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ተጨማሪ ያንብቡ:   ከትምህርት ሚኒስትር ፤ ከሱሪ በአንገት አውልቅ ውሳኔ እና ውጤቱ ፣ ምን ተማርን ? - መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ
Share