ድርድር አይሠራም! አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ እሁድ፣ መስከረም ፩ ቀን፣ ፳፻፱ ዓመተ ምህረት የያዝነው የሁለት ሺ ዘጠኝ ዓመተ ምህረት አዲስ ዓመት፤ በኢትዮጵያ ሕዝብ የተጀመረው የየካቲት ሺ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ስድስቱ መነሳሳት፤ ከግቡ የሚደርስበት ዓመት ይሆን ዘንድ፤ ምኞቴን እገልጻለሁ። September 12, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ወልቃይት የማን ነው? የማይረባ ጥያቄ | ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2008 አንድ በነገረ አስተሳሰብ ወይም በአስተሳሰብ ሕግ (ሎጂክ) ትምህርት ላይ አንድ የማስታውሰው ምሳሌ አለ፤ ‹‹ሚስትህን መደብደብ ትተሃል ወይ?›› የሚል ጥያቄ ነው፤ ጥያቄው የሚነሣው ጠያቂው አውቃለሁ ብሎ ከያዘው እውቀት ወይም እምነት ነው፤ August 11, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ወገኖቻችንን ለዘመናተ የጨረሰው አደገኛው ዘንዶ፡-የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት – ሰርጸ ደስታ የኢትዮጵያውያን ደም ሲገበርለት የኖረው የሕወሐት ኢህአዴግ ታላቅ ጣዖት ሕገ ምንግስት ከዚህ በኋላ ተነኮታኩቶ መሬት ወድቋል፡፡ ብዙዎች ሕገ መንግስቱን ለመናድ በሚል ለጣዖቱ ተገብረዋል፡፡ አምላኪዎቹ ቀን ከሌሊት ይዘምሩለታል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ከምንም በላይ ጠላቱ August 2, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር (ንጉሱ- ደርግ-ኢህአዴግ) Saturday, 30 July 2016 11:29 አሰፋ ጫቦ ከአዘጋጁ፡- ለአቶ አሰፋ ጫቦ በቃለ-መጠይቅ መልክ በኢሜይል ከላክንላቸው በርካታ ጥያቄዎች ውስጥ ለአራቱ የሰጡትን ምላሽ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ሰሞኑን ደግሞ፡- “ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር እንዴት ይገልጹዋቸዋል?” በሚል July 30, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የወያኔ “ የመረጃና ማስረጃ” ድንፋታ፣ – ይገረም አለሙ ወያኔ የሙያ ማህበርም ይሁን የፖለቲካ ፓርቲ መሪ ለሥልጣኑ አስጊ ሆኖ ሲታየው ( ፕ/ር ዓሥራት ወ/የስ፤ ዶ/ር ታየ ወልደሰማያት) በምርጫ ሲሸነፍ ወይንም ልሸነፍ እችላለሁ ብሎ ሲሰጋ (ምርጫ 97) የዜጎችን የመብት ጥያቄ ተከራክሮ መርታት July 23, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ፓርላማው መጠራቱ ለምንድን ነው? – ከነዚህ 3 ምክንያቶች በአንዱ ሊሆን ይችላል ግርማ ካሳ 547 መቀመጫ ያለው ፓርላማ ከሰኔ 30 ቀን በኋላ መስከረም እስኪጠባ ድረስ የማይሰበሰብ አካል ነው። አባላቱ እረፍት ላይ ነው የሚሆኑት። (እንደ ትምሀርት ቤቶች ማለት ነው)። በሌላውም አገር የፓርላማ አባላት የማይሰበሰቡባቸው ቀናቶች July 20, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ጵጵስናና ፈተናው – ክፍል ሁለት በአለፈው ጽሁፋችን የቤተክርስቲያንን መከፋፈልን እንደመልካም አጋጣሚ ቆጥረው ክፍፍሉን የሚያጠናክሩ ሰዎችና፤ የጵጵስና ተግዳሮቶችን / ፈተናዎችን/ ለመዳሰስ ነጥቦችን በይደር ማስቀመጣችን ይታዎሳል ። ችግሮቹንና ከችግሮቹው ጀርባ ያለው በጎ ገጽታ በሁለት ምድብ ከፍለን እንቃኛለን። ለዛሬው ከችግሮቻቸው July 1, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የዳያስፖራዎች ቤት ግብዣ | በእውቀቱ ስዩም . ከዘፋኞች ቡድን ጋር አሜሪካ በገባን ማግስት ዘፋኞች በዶላር ከበሩ፡፡ እኔ አጥብቄ ተቸገርኩ፡፡ በወይዘሮ የሺሻ-ወርቅ ናይት ክለብ ውስጥ፤ ፋሲል ደመወዝ የጣውላ ክላሹን አነግቶ “አረሡት የሁመራን መሬት” ብሎ ዘፍኖ ሁመራን ለመሸመት የሚበቃ የሽልማት June 8, 2016 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
የግንቦት ፖለቲካ – ተስፋዬ ገ/አብ (G a d a a) በዚህ በወርሃ ግንቦት ከጥቂት በላይ ጆሮ የሚጎትቱ ዜናዎች መስማታችን አልቀረም። የኦሮሚያ አመፅ በገጠር ከተሞች መቀጠሉ፣ የቦሌ አለማቀፍ አይሮፕላን ጣቢያን ስም ለመቀየር መታሰቡ፣ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም የስራ ፍለጋ ማመልከቻ June 7, 2016 ነፃ አስተያየቶች
አቤ ጆቤና ሥጋቱ – ይሄይስ አእምሮ ኢትዮጵያን መቀመቅ ከከተቱ ከሃዲ ልጆቿ መካከል አንዱ የሆነው አበበ ተ/ሃይማኖት የተባለ ፀረ-ዐማራ ወያኔ ሰሞኑን የገባበት ሥጋት ለዬት ይላል፡፡ በዘመነ ዴሞክራሲ መቃብሩን ፈንቅሎ የወጣውና ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ልዩ ጭካኔ ሀገር ምድሩን እያመሰ የሚገኘው June 7, 2016 ነፃ አስተያየቶች
‘እኔ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ሙሉ በሙሉ ማስተማር ይቻላል የሚል እምነት አለኝ’ – ፕሮፌሰር ባሕሩ ካሣሁን | Audio SBS Amharic: “እኔ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ሙሉ በሙሉ ማስተማር ይቻላል የሚል እምነት አለኝ።’ – ፕሮፌሰር ባሕሩ ካሣሁን https://www.youtube.com/watch?v=pBNtK0r6lNM June 6, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ፈተናን መስረቅ ለስብሃት ነጋ ትግል ለሌላው ወንጀል ያደረገው ማነው? የአገራችን የሰሞኑ አብይ ፖለቲካ መነጋገሪያ <<የ12ተኛ ብሔራዊ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቆ መውጣት>> እና ተያይዞ የመጣው የስርዓቱ የተለመደ አስቂኝ መግለጫ ነው። <<ፈተና አልተሰረቀም ፣ፈተናው ተሰርቋል>> የሚሉት መግለጫዎች በእርግጥም አገሪቱን የሚመሯትን ሰዎች አቅም ጭምር ያጋለጠ June 2, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ግንቦት 20 ለኢትዮጵያ ህዝብ ምኑ ነው? (በኤልሳቤጥ ግርማ ከኖርዌይ) በዚህ በያዝነው ወር በየዓመቱ ስለግንቦት 20 በተለያየ መልኩ ይሰበካል፣ ይገለጻል። ለሀገራችን ኢትዮጵያ ታምራዊ ለውጥ እንዳስመሰገበ ሁሉ ወሩን ሙሉ ሲተረክ መስማት እንደ ሀገራዊ መዝሙር የተለመደ ሆኗል:: በተለይ የሥርዓቱ ባለቤቶችና ደጋፊዎች May 25, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ህወሓት ለምን ኢትዮጵያን ወደብ-አልባ ማድረግ መረጠ? | ከታምሩ ለታ የኢትዮጵያን ያህል ሕዝብ ብዛት ይዞና የኢትዮጵያን ያህል ለባህር ቀርቦ ወደብ-አልባ ሀገር በአለማችን የለም::ብዙ ወደብ-አልባ ሀገሮች ለወደብ-አልባነት የበቁት ከባህር አጅግ ርቀው በመኘታቸው ነዉ:: እንደምሳሌ ያህል ቻድ፣ ድቡብ ሱዳን እና ዩጋንዳ ከአፍሪካ; ፓራጉዋይ ከላቲን May 25, 2016 ነፃ አስተያየቶች