አንድ ነጥብ ስለመንግሥትና የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች – አንድነት ይበልጣል ከሐዋሳ አንድነት ይበልጣል ከሐዋሳ – ጥቅምት 11 / 2013 ይህን ትዝብት እንድጽፍ ያነሳሳኝ፣ አቶ ታዬ ደንደአ በፌስ ቡክ ገጹ ¨ማህበራዊ ህክምና!¨ በሚል ርዕስ የለጠፈው ትልቅ ቁምነገር ያዘለ አጭር ጽሁፍ ነው፡፡ ጽሁፉ ማኅበራዊ ሕክምና October 21, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አባ መስፍንና ህክምናቸው (ዘ-ጌርሣም) በሀገራችን ህዝብ ላይ ሲደርስ የቆየውና እየደረሰበት ያለው መገፋትና በደል ተዘርዝሮ የሚያልቅ ባይሆንም ችግሩ በሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ባህሎችና ወጎች የቋንቋ ልዩነት ይኑረው እንጅ ተመሳሳይነት ያለው ነው።ህዝቡን ለጥቃቱ ሰለባ የዳረገው ደግሞ አንድም ድህነቱ አለያም October 19, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ሁላችንም ሰው ነን “ ።ብለን ካላመንን ሠላምን አናገኛትም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የህሊናቸውን እውነት የልቦናቸውን ኃቅ የካዱ። ሰው በየምእተ ዓመቱ ያደረገውን የውህደት ጉዞ እና “መካለስ” ከታሪክ እየተረዱ ፣ ሐሰተኛ የሆነ የፖለቲካ ጥቅም የሚያሥገኝ ትርክት በመፍጠር የሚያወናብዱ። በሰው የኖሩ መሥተጋብር እና ራስን በህይወት የማቆየት ትግል October 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች
መች ይሆን ሁከት ከኦሮምያ፣ ሽምቅ ግድያ ከቤንሻንጉል፣ እብሪት ከትግራይ፣ ሃሰተኛ ነብይነትና ሽንጋይ ፓስተርነት ከሃገራችን የሚወገዱት? – በየነ ከበደ ስለ ኦሮምያ ሁለገብ ሁከት፣ ስለ ቤንሻንጉል ሽምቅ ግድያ፣ ትግራይ መቀሌ ስለመሸጉት ሕወሃቶች እብሪት በርካታ ተጽፏል። በቅጡ ያልተዳሰሰው በሃገራችን አንዳንድ ቦታዎች የሚፈጸመው ሃሰተኛ ነብይነትና ሸንጋይ ፓስተርነት ንግድና ዝርፊያ ነው። ሁከቱም ግድያውም የሚፈጸመው አያት October 10, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አንድ አፍታ ከኢትዮጵያውያን ወታደሮች ጋር በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል… በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ‘‘… ሀገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት፣ ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀብዱ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ታላቅ ስም ያለው ከወታደርነት ነው፡፡’’ የሚል October 10, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ላጉርስህ ሥትለው ልንከሥህ ካለህ ምን ትለዋለህ ??… “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ መበልፀግ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ እጅግ አሥፈላጊ ነው።አገርም በራሷ ዜጎች ጥረት ና ግረት ነው የምትበለፅገው።እንዲሁ በቅሥፈት ከጠርሙሱ የወጣ ጂኒ አያበለፅጋትም።እንደ አላዲን ተረት… አገር ታታሪ ና ጠንካራ የሥራ ዲሲፕሊን ባላቸው ዜጎቾ ነው የምትበለፅገው።አገር ድካምን October 9, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም” – የሀጫሉና የመታሰቢያውና ስጦታው ጋጋታ – አምባቸው ደጀኔ ይቺ ነገር አላማረችኝም፡፡ ሃጫሉ ሁንዴሳ ከሞተ አራት ወራት ያህል ሆነው፡፡ ቤተሰቦቹ ሀብት በሀብትና ሟቹ ሃጫሉም መታሰቢያ በመታሰቢያ፣ ሐውልት በሐውልት መሆን ከጀመሩ አራት ወራት ሆናቸው፡፡ መታሰቢያ መንገድና ሐውልት ሰውን ከሞት ቢያስነሳ ከሃጫሉ ቀድሞ October 8, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ የፍፃሜው ጦርነት ነው…” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ አገር ታታሪ ና ጠንካራ የሥራ ዲሲፕሊን ባላቸው ዜጎቾ ነው የምትበለፅገው።አገር ድካምን በማያውቁ ዜጎቿ፣የለማቋረጥ በሚፈሥ ላብ፣በእውቀት ላይ በተመሠረተ ብርቱ ጥረት ልትበለፅግ ትችላለች። አገር፣ ዜጎቿ ለነገው ትውልዳቸው ምቾት ሲሉ መዕሥዋት በመክፈል በእድገት ጎዳና ሥትበለፅግ የሁሉም ዜጋ October 8, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ዛሬ ሌላ ቀን ነው!! – አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ መስከረም 23፣ 24፣ 25-30/2013 እንደ ሰኔ 2010 / 11/ 12 አይደለም!! አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – መስከረም 23 ቀን 2013 ከፖለቲካ፣ ከሕግ የበላይነት፣ ከጸጥታ፣ ከኃይል ሚዛንና ከአሰላለፍ አንጻር ዛሬ ሌላ ቀን ነው!! October 3, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዕዳው አይቀበለውም – አምባቸው ደጀኔ የሶማሌን ክልል ተመልከቱ፡፡ በብዙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ሙስጠፌ በበሳል አመራሩ (የሚጠራውም በቁልምጫ ሙስጤ/ ሙስጠፌ እየተባለ መሆኑን ልብ ይሏል) በክልሉ ያሉ ዜጎች እንዴት ተከባብረውና ተፈቃቅረው እየኖሩ እንዳሉ እያስተዋልን ነው – የኢትዮጵያ አምላክ October 1, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አወዳደቅን ለማክፋት በነዚህ ነገሮች መበርታት! – ነፃነት ዘለቀ “He knows nothing; and he thinks he knows everything. That points clearly to a political career.” George Bernard Shaw “ምንም ነገር አያውቅም፤ ነገር ግን ሁሉንም ነገር የሚያውቅ ይመስለዋል፡፡ ያ ዓይነቱ ጠባይ ለፖለቲከኞች September 23, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አብይ አህመድ ከጌታቸው አሰፋ በምን ይሻላል? – ሰርፀ ደስታ ዛሬ የአብይ አበበ ገላው ይዞት ነበር የተባለው የአብይ አህመድ ኢነሳ ውስጥ በነበረበት ጊዜ ምን ሲሰራ እንደነበር የሚጠቁመው መረጃ በብዙ ቦታ ተሰራጭቶ አየሁት፡፡ እኔን የገረመኝ ግን የአብይ ቲፎዞዎች አይናቸውን በጨው ታጥበው ሚስጢር ሲባል September 21, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ሤራና ግድያ ሀሤራና ግድያ ሀገርን ያፈርሳል እንጂ አይገነባም! – አሣምነው ጽጌ ትንቢቱ ደረሰ (ከአዲስ አበባ) ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ የከተብኩት ከአንድ ዓመት በፊት እ.አ.አ ኦገስት 20/2019 ነው፡፡ ያኔ የተረኞች ቅብጠት እንዳሁኑ ወጥ አልረገጠም ነበር ወይም ለብዙዎች ዜጎች ስሜቱ የአሁኑን ያህል ወደ ውስጥ ሰርፆ September 21, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ባዲሱ ዘመን ለሰው ልጅ ህይወት ክብር እንስጥ የዘገየ ቢሆንም አሁንም ያለነው በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር በመሆኑ መልካም ምኞትን መግለጽ ትክክል ነው ብዬ ኣምናለሁ። በመሆኑም፣ አዲሱ ዘመን፡ የፈጣሪን ምህረት የምናገኝበት፣ ሰው ያለሃጢያቱ በርኩሳን የማይገደልበት፣ ሞትና መፈናቀል አንዳልታየ የማይታለፍበት፣ ፍትህ የሚሚገኝበት፣ September 19, 2020 ነፃ አስተያየቶች