“ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም” – የሀጫሉና የመታሰቢያውና ስጦታው ጋጋታ – አምባቸው ደጀኔ

ይቺ ነገር አላማረችኝም፡፡ ሃጫሉ ሁንዴሳ ከሞተ አራት ወራት ያህል ሆነው፡፡ ቤተሰቦቹ ሀብት በሀብትና ሟቹ ሃጫሉም መታሰቢያ በመታሰቢያ፣ ሐውልት በሐውልት መሆን ከጀመሩ አራት ወራት ሆናቸው፡፡ መታሰቢያ መንገድና ሐውልት ሰውን ከሞት ቢያስነሳ ከሃጫሉ ቀድሞ የሚነሣ ባልነበረ፡፡ መንግሥታችን የሃጫሉን ቤተሰብ እንኮኮ ተሸክሞ መሄድ ብቻ ነው እኮ የቀረው፡፡

ለኦሮሚያ ሽንጡን ገትሮ ሲታገል የነበረው ሃጫሉ ለኢትዮጵያ እንደታገለ ተቆጥሮ ስጦታውና የመታሰቢያ መንገድና ት/ቤት ስያሜው ከቁጥር በላይ ሆኗል፡፡ መንግሥት በሌላ ነገር እስኪጠረጠር ድረስ ነገርዬው ወሰን አልፏል፡፡ ሰዎቹ ጅሎች በመሆናቸው እንዲህ ዓይነቱ ፍርሀትና ጥርጣሬ ወለድ የስጦታና መታሰቢያ ጋጋታ በሌላ መልኩ ሊያስጠረጥራቸው እንደሚችል አልገባቸውም፡፡  የሚሠሩትን አጥተው በወንጀላቸው ግርፊያ በተለዬ መልኩ እየጮኹ ነው፡፡ ነገረ ሥራቸው፣ ዐይነ ውኃቸው በሌላ ያስጠረጥራል፡፡

ዘረኝነት እንደሚያሣውር በግልጽ እያየን ነው፡፡ ዘረኝነት ይሉኝታና ሀፍረትን እንደማያውቅ ከወያኔ ባልተናነሰ በኦህዲድና ጭፍሮቹ እየታዘብን ነው፡፡ ዘረኝነት የኅሊናንና የአእምሮን ጤንነት እንደሚያቃውስ ከአክራሪ ኦሮሞዎች ብዙ ተማርን፡፡ ዘረኝነት በመሠረቱ ከእንስሳም ያሳንሳል፡፡ ዘረኛ ሰው ከዘሩ በቀር ሌሎችን እንደ ዐውሬ እንዲቆጥር ተደርጎ ነው የሚቀረጸው፡፡ ከርሱ ዘር ውጪ ያለውን ቢፈልግ ቢገድለው፣ ቢፈልግ እንደ ጋማ ከብት ያሻውን ቢጭነው፣ ቢፈልግ እንደ ፊሪዳ አጋድሞ ቢያርደው በአለቆቹ የሚበረታታ አኩሪ ድርጊት እንጂ ለርሱ ወንጀልም ሆነ ኃጢኣት አይደለም – የዚህን ታሪክ እውነትነት ከተጠራጠርክ የጽዮናውያንን የክት መጻሕፍት ታልሙድን ወይም ቶራን አንብብ፡፡ አክራሪ ኦሮሞዎችም ሲጋቱ ያደጉትን የአማራ ላይ ጥላቻ ነው በተግባር እያሳዩን የሚገኙት፡፡ ለዚህም ነው እነሽመልስና ጃዋር ያዘዟቸው ቄሮዎች እንደሰው የማይቆጥሩትን አማራ እያሳደዱ አንገቱን የሚቀሉት፡፡ ይህ ፍጂት የፌዴራሉ መንግሥት ቡራኬም እንዳለበት የምንገነዘበው በዘራቸውና በሃይማኖታቸው ምክንያት ለተጨፈጨፉት በሽዎች ለሚገመቱ አማሮችና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አንድም መታሰቢያ ሳይደረግላቸው – ከሞትና ዕልቂት ለተረፉትም አንድም መንግሥታዊ የድጋፍ እጅ ሳይዘረጋላቸው ለአንድ ወሮበላና ባለን መረጃ መሠረት ከትዳሩ ውጭ ሲማግጥ በነበረበት ወቅት በራሱ ወገኖች ለተገደለ አርቲስት ይህን ሁሉ የሀገር ሀብት ያለማንም ፈቃድ ሲከሰክሱ ስናይ ነው፡፡ እንዲያውም ከዕልቂቱ የተረፉት አለመሞታቸው የኦሮሙማን ባለሥልጣናት እንዳናደዳቸው በሚገርም አኳኋን ንዴታቸውን ሲያንጸባርቁ ታዝበናል፡፡ አስጥሉኝ ብሎ ወደፖሊስ ጣቢያ የሄደ አንድ አማራም ከሞት መትረፉ ባናደዳቸው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ፖሊሶች ተገድሏል፡፡ ታሪክ ብዙ ነገር ጽፎ ይዟል – ነገ የሚነበብ፡፡ የዘረኝነትን ጥግ በነዚህ ቀልበቢስ አክራሪ ኦሮሞዎች በሚገባ አየን፡፡ በመንግሥት ቦታና ደረጃ ተቀምጠው በሸውራራ ዐይን በዜጎች መሀል እንዲህ ሲያዳሉ ሀፍረት አይሰማቸውም፡፡ ዶሮና ዝምብ ከነዚህ “ሰዎች” በተሻለ ‹ያስባሉ›፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  አጭር ቅኝት: የኦሮሙማ አፈግፍጉ ሴራ እስከ ግማሽ ነጻ መውጣትና ለድርድር እስከ መሞዳሞድ ድረስ (እውነቱ ቢሆን)

ሰዓረ መኮንን አንድ የጦር ጄኔራል ነበር፡፡ ዶክተር አምባቸው መኮንን የአንድ ክልል ፕሬዝደንት ነበር፡፡ ኢንጂኔር  ስመኘው በቀለ ትዳሩን ሳይቀር መስዋዕት ያደረገ ታላቅ ባለሙያና የሀገር ባለውለታ ነበር፡፡ እነዚህና ሌሎቹም በተፈጥሮ ሞት እንዳልሞቱና ጠማማው ፖለቲካችን በሸርና ሤራ ጠልፎ እንደጣላቸው ግልጽ ነው፡፡ በሰው ሀብት አባዘራፍ የሆኑት የአዲስ አበባው፣ የፌዴራሉና የኦሮሚያው መንግሥታት ግን (ከስምና ቅርጽ በቀር ሁሉም አንድና አንድ ናቸው) ለአንድ የጎጥ ባለውለታ የሚሠራቸውን አሳጥቶ እሽቅንድር አድርጓቸዋል፡፡ በሰው ሀብት ማዘዝ ቀላል እንደሆነ በነዚህ ይሉኝታቢሶች እየተረዳን ነው፡፡ የሚደረገው ሁሉ ከኪሳቸውና ከጓሯቸው ትርፍ መሬት ቢሆን ምንም አልነበረም፡፡ ነገር ግን ምስኪን ዜጎች በላባቸው ባጠራቀሙት ጥሪታቸው ያስገነቡትን ኮንዶምንየም ሳይቀር ለሀብታሞቹ የሃጫሉ ቤተሰቦች መሸለም የግፎች ሁሉ የበላይ ነው፡፡ እነዚህ ልበ ሥውራን የማይነጋ መስሏቸው ቋታቸው በግማታቸው ሞልቶ እንዲፈስና በጥምባቱ መቆምም ሆነ መቀመጥ እንዳንችል እያደረጉን ነው፡፡ ያሣዝናል፡፡

መካሪ ካላቸውና የሚሰሙ ከሆነ በግፍ ላይ ግፍ መደረቡን አቁመው አሟሟታቸውን እንኳን ለማሳመር አደብ ቢገዙ ይሻላቸዋል፡፡ ዛሬ የሁላችን የሆነውን የመንግሥትን ሀብትና ገንዘብ እየመዠረጡ ለማንም ማደላቸውን እንደጀብድ አይተው፣ እኛንም ያናደዱ መስሏቸው እስከዚህ ደረጃ ወርደው የሚሠሩትን ቢያጡም ነገም ሌላ ቀን ነውና የዚህን ጥጋባቸውን የዞረ ድምር ውጤት ያዩታል፡፡ በሠፈሩት መሰፈር፣ በቆፈሩት መግባት ከሰው ልጅ ታሪክ ጋር አብሮ የተፈጠረና እስከመጨረሻም አብሮ የሚኖር ነው፡፡

በመሠረቱ ኦሮሞን ኦሮሞ ገድሎት ሲያበቃ ይህን ያህል የሞተን ሰው ዕረፍት ማሳጣት በትንሹ ብልግና ሲበዛ ደግሞ ድንቁርናና የአእምሮ በሽተኛነት ነው፡፡ ጥላሁን አያናና ከበደ ባልቻ የገደሉትን ሃጫሉ፣ ስንሻው ሞላልኝ ምን ይፍጠር ብለው እንደዚህ እንደሚቅነዘነዙም በፍጹም አይገባኝም፡፡ “አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው” እንዲሉ ሆነብኝ፡፡ ግድያው ፖለቲካዊ መሆኑ ጡት ላልጣለ ሕጻንም እጅጉን ግልጽ ነው፡፡ የግድያው ገፊ ምክንያትና የሚፈለገው ውጤት ምንም ይሁን ምን በዚህ ቀሽም ድራማ አማራ እንደሌለበትና ሊኖርበትም እንደማይችል እንኳንስ እግዜር የገዳዮቹ አባት ሰይጣንም ያውቃል፡፡ አማራ ኦሮሞን በመግደል የሚያስመዘግበው ድል እንደሌለ ማይሙ አማራ ሳይቀር ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ አማራው መግደል ካለበት ማንንና መቼ መግደል እንዳለበት አሣምሮ ይገነዘባል፡፡ ያ ጊዜ ደግሞ እስካሁን ወደ ታሪክ መድረክ ገና አልመጣም፡፡ ሀገራዊ ሁኔታዎች በዚህ መቀጠላቸው እውነት መሆኑ ካልቀረ ግን ወደፊትና በጣም በቅርቡ የምንፈራው መድረሱ አይቀርም፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያም አማራም ሌላውም ንጹሕ ዜጋ በሰላም አብሮና ተባብሮ፣ ተከባብሮና ተፈቃቅዶ መኖር ይኖርበታልና፡፡ ፍርሀትም እንበለው ትግስት ወሰን እንዳለው ልብ የምንልበት ዘመን ፊታችን ላይ አለ፡፡ ከሁለት በረቶች የወጡ አጉራ ዘለል በሬዎች እንዲህ ሲፈነጩ ዝም የተባሉት ለበጎ ነው ብለን እናምናለን – እንድንማርና ከተመሳሳይ ታሪካዊ ቅብጠት እንቆጠብ ዘንድ፤ ከኃጢኣትና ከክፉ ሥራ እንጠበቅ ዘንድ፤ ለሌላ አይደለም፡፡ እንጂ አንድዬ ሲፈቅድ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ቀሪ ይረዳዋል፡፡ የአራትና የአምስት ክፍለ ሀገር ሕዝብ በስማም እንደተባለበት ሰይጣን ፀጥ ረጭ ብሎ ለ30 እና 40 ዓመታት የተቀመጠው በነዚህ ዓመታት እላዩ ላይ ተቀምጠው እየፈነጩበት እንደነበሩት ባለጌዎች መሆን አቅቶት ሣይሆን የሆነውና እየሆነ ያለው ሁሉ መሆን ስለነበረበትና ስላለበትም ይመስለኛል፡፡ ላም በሬን ስታሸነፍ በሬውም ላሟም ዕረፍት የላቸውም፡፡ ማሸነፍ ብርቁ የሆነ ሰው አያሸንፍህ፤ ማሸነፉን ማመን የማይችል ሰው ድል አይምታህ፡፡ የሰውን ልክ በማያውቅ መደዴ ሰው እጅ አትግባ፡፡ ያዋርድሃል፡፡ እኛም ሆን ኢትዮጵያ የተዋረድነው በቀትረ ቀላል ሰዎች እጅ በመግባታችን ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሰው እስኪወጣላት በዚህ መልክ ጥቂት መቸገራችን አይቀርም፤ መጨረሻው ግን ያምራል! እንካሳለን፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  ፋሽስቶች ሁልጊዜም በእነሱ አሸናፊነት እንጂ በድርድር አምነው አያውቁም፤ አያምኑምም

ነገርዬው በቁጥር መብዛት አይደለም፤ የዕውቀትም አይደለም፤ የጀግንነትም አይደለም፤ የሀብትም ሆነ የገንዘብ ብዛትም አይደለም – ፍርጃ ነው – ፍርጃ!  አንድ ፍርጃ ደግሞ ዓለማቀፋዊ ቅርጽ ሲይዝ ፈተናው ከሚታሰበው በላይ ከባድ ነው፤ የኛ ፈተና አንዳንድ የዋሃን እንደሚያስቡት ወያኔና ኦህዲድ ብቻ አይደሉም፤ እነሱ የአንድ ክፍለ ሀገር ሕዝብ ብቻ ይበቃቸዋል፡፡ ከነሱ ጀርባ ያለው የጉግማንጉግ ኃይል ነው ዋናው ተግዳሮታዊ ነቀርሣችን፡፡ ይህ የጨለማ ኃይል በመንፈስም በሥጋም እየተሸረጠብን አንድነታችንንና ጥንካሬያችንን በተለያዩ ሥልቶች ያላላውና የነፃነት ትግል ከመጀመራችን ያኮላሸዋል፡፡ ምሥጢሩ ብዙ ነው፡፡

… ወገኞቹ ደግሞ ወግ አያልቅባቸውምና በነሱ ብሶ ሰሞኑን “ወሎም የኛ ነው” ሲሉ ሰማሁ ልበል? ጥጋብ የሚወልደው ዕብሪት እኮ ገደብ የለውም፡፡ አዎ፣ አሁን የነሱን ሀፍረት እኛ እያፈርን በግፈኞች ተጨብጠንና ተቆራምደን አለን፡፡  እስከዚያው ….

ለማንኛውም አቢይም ሆነ በድኑ ማለትም ቡድኑ ይበርቱ፡፡ ይበርቱናም አማራንና ኢትዮጵያን አሁን ከያዙት በበለጠ ፍጥነትና የክብደት መጠን የጥፋት ተልእኳቸውን ይቀጥሉ፡፡ ትናንት ላይ ሆነን ዛሬን እናውቅ ነበር፡፡ ነገንም እናውቃለን፡፡ በዚህስ አንታማም!

ሃጫሉ ግን ዕድለኛ ነው፤ በ“አሥር ዓመት ጓደኛ”ው የሤራ ፖለቲካ ድብቅ ሥሌትና የሥሌቱም ታሳቢ ውጤት ምክንያት ተገደለ፡፡ ግን ገዳዩንም ሆነ የግድያውን ተዋንያን ባጠቃላይ ብዙም የጠቀማቸው አልመሰለኝም – በተንኮልና በሤራ ማንም ወገን ቢሆን ዘላቂ ጥቅሙን ማስከበር አይቻለውም፡፡ እነ እንቶኔ ኮሮናን ፈልስፈው በዓለም ዙረያ በብርሃን ፍጥነት በመበተናቸው ዕቅዳቸውን እምብዝም እንዳላሳኩት ዓይነት ነው በሀገራችንም የሆነውና እየሆነ ያለው፡፡ (ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር፤ ከቆፈርክም ብዙ አታርቀው፤ ለምን ቢባል ቀድሞ የሚገባበትን አታውቀውምና – መባሉን እናስብ)፡፡ ያኔ … ሰኔ 22 ነው 23 2012 ዓ.ም ሃጫሉ መሞቱም ሳይረጋገጥ ገና በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ነቅተው ይጠባበቁ በነበሩ ግሪሣ ቄሮዎች አማራ ከተኛበት እየታደነ ታረደ፡፡ የሚገርም “አጋጣሚ”፡፡ ከግድያው ጥቂት ቀደም ብሎ ታራጅ አማሮች ቤታቸው እየተፈተሸ የጦር መሣሪያ የነበራቸው እንደተወሰደባቸው በሚዲያ ሰምተናል፡፡ ምስኪን አማሮችና ኦርቶዶክሶች የተደገሰላቸውን እነሱ ባይረዱና ባይጠረጥሩም እነሽመልስና አቢይ ግን በደምብ እንደሚያውቁ ሌላው ቀርቶ ችግሩን ለመጠቆምና መፍትሔ ለመሻት በውድቅት ለሽመልስ አብዲሣ ስልክ የደወለው የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ “አርፈህ ተኛ!” እንደተባለ እውነቱን መስክሯል፤ ለዚህ ሃቀኝነቱም እሥር ቤት ተጥሎ በበቀለኞቹ የኦሮሙማ ባለሥልጣናት የተተመነለትን ዋጋ እየከፈለ ነው፡፡ ዝግጅቱ የተጧጧፈው እንግዲህ ቀድሞ ነበር፡፡ አዲስ አበባ ላይ ከምሽቱ አራት ሰዓት ለተገደለ አንድ የሤራ ፖለቲካ ሰለባ ከምሽቱ አምስትና ስድስት ሰዓት ላይ ከሦስት ቀናት በኋላም ሊሰሙ በማይችሉ ጎረምሶች (ትዕዛዝ ይጠባበቁ የነበሩ ማለትም ይቻላል!) አገር ታመሰች፤ ንጹሓን ዜጎች በሚዘገንን ሁኔታ ሕይወታቸውን አጡ፡፡ እናቶች በልጆቻቸው ፊት፣ ሚስቶች በባሎቻው ፊት፣ ሕጻናት በወላጆቻቸው ፊት …. ከመታረዳቸው በፊት ለግድያው እንደማሟሟቂያነት ተደፈሩ፡፡ ነፍሰ ጡሮች ሆዳቸው እየተዘረገፈ ሽሎች የአክራሪ ኦሮሞ ጀግኖች ግዳይ ሆነው መሬት ተጣሉ፡፡ እደዚህ ያለ ጀግንነት ደግሞ በዓለም ታሪክ ተሰምቶም ሆነ ታይቶ አያውቅም!  የኢትዮጵያ መሬት በታሪኩ አዲስ የጭካኔና የግፍ ስፍርን አዬ፡፡ ለብዙ አሠርት ዓመታት የተለፋበት የሀገር ሀብት በእሳት ወደመ፡፡ ከሞት ያመለጡ ሀብታሞች በደቂቃዎች ውስጥ ለማኝ ሆኑ፡፡ ብዙዎች ለበረንዳና ለጎዳና ተዳዳሪነት ሕይወት ተዳረጉ፡፡ የኦሮሞ ወንድሞቻችን የአስተሳሰብ ዕድገት ውጤት ዛሬ ይህን ይመስላል፡፡ ነገ ግን ፈውስ ለሌለው የጸጸት ራስ ምታት እንደሚያጋልጣቸው መታወቅ አለበት፡፡ ….

ተጨማሪ ያንብቡ:  ምክር ለጠ/ሚኒሰቴር አብይ አህመድና ለሁላችንም - ሰርፀ ደስታ

ያወደሙ ይወድማሉ፤ ቀኑ ቀርቧል!  ምክንያት – ለለአሃዱ በበምግባሩ – ሁሉም እንደየሥራው – ይላልና መጽሐፉ፡፡ በመጪው ጊዜ ቄስ የለ ሸካ፣ ጳጳስ የለ ኢማም፣ ጠ/ሚኒስትር የለ ፕሬዝደንት …. ሁሉም ይበራያል፡፡ ዐውድማው ተለቅልቋል፡፡ የመዳን ቀን ዛሬ ነው፤ በቀጠሮ መዳን ዱሮም አልነበረም፡፡ በጅህ ያለች ጊዜ ናት ወርቅ፡፡ የአሁኑ አጠቃላይ መበስበሳችንና የገባንበት የሙስና አረንቋ ካለደም ማዕበል እንዲህ በቀላሉ ሥርየትን የሚያገኝ አይመስልም፡፡ እግዚአብሔር እንዲመለክ የገንዘብና የሰው ጣዖት መፍረስ አለበት — አምላክ ቀናተኛ ነው!!

Martyrof2011@gmail.com

8 Comments

  1. ደግ ብለሀል አለቃ የባለስልጣናቱንና የጊዜውን ዝቅጠት የምታየው አጎቱ ሊቀ ሊቃውንት ሎሬት ጸጋዬ ያላገኙትን ክብር ለዚህ እይታው ለጠበበ ቄሮ መደረጉ የጀመርነውን የቁልቁለት ጉዞ ያሳያል። አማራው ተቀለደበት በዝምታም ሸክሙን ቻለው የአማራ ወጣትም ምን እንዳሰበ ለማወቅ ተቸግረናል። ከዚህ በላይስ ምን ሊያደርጉት ይችላሉ። ባለፈው አዲሶቹ ሹሞች ንግድ ባንክ ብዙ አተረፈ ብለው ለኦሮምያና ለሱማሌ ክልል ለተባለው ክ 20/40። ሚልዮን ብር በላይ ሲሰጡ ለአማራው የተወረወረለት 4 ሚልዮን ነበር።
    ጀግናው አሳምነው ጽጌን ገድለው እነ ነብሰ በላ አበረ አዳሙን አስቀምጠውለታል አሁንም የጽልመት ዘመን ነው። ሄኖክ የተባለ አንድ ወጣት ለሀገሩ ብዙ የደከመ ዜጋ ከዘገበውና ካስታወስኩት ልጥቀስ “ካሁን በሁዋላ አማራው አክብሮ ብቻ ሳይሆን ተከብሮም የሚኖርባትን ሀገር መፍጠር ይገባል” ነበር ያለው ጠላቶች አካሄዱን አይተው አቶ ተክሌ የሻውን ጥግ እንዳስያዙዋቸው እሱንም ጥግ አስይዘውት እንዳይሆን ፈራሁ።

  2. Hachalu was cheating on the mother of his children (his wife) with another woman when he was killed. Hachalu was a bisexual jigilo. Truth be told Hachalu was not a decent person whose moral values and lifestyle should not be idolized . Hachalu was not someone who Oromo children should look up to.The children looking at his statues and learning at Hachalu school should not be made tonidolize a person who got murdered while he was in sexual contact with someone outside his marriage. Who walked out on his wife and kids to satisfying his addictions.

    Hachalu was not a good husband , was not a good father , was not a good son , was not a good sibling during his lifetime. These money and gift given to the family members is to quiet the family down from speaking what kind of a husband , a father , a son , a brother or what kind of a family man Hachalu was during his lifetime, because his death was used to inflict harms in unsuspecting bystanders . The Oromos used his death as an opportunity to advance their Crimes Against Humanity . To cover up the ongoing Amara genocide that took place they glorified Hachalu and tried to make it seem like they did what they did because Hachalu died, while the truth was they just used his death as a diversion tactic while they committed the well planned premeditated genocidal rampage .

    We got so many Oromo activists and Oromo good samaritans who contributed dearly to the advancement of the “Oromo Struggle” who cannot afford to get medical attention who die for lack of simple money with no statue or no money given to their survival family members. So if you tell me all these recognition Hachalu and his family members get is because of what contributed for the “Oromo Struggle” it is not believable . Why are others Kronos not getting simple money to get decent medical help to save their lives then? Glorifying Hachalu is being done just to cover up it was a premeditated , well planned months or years ahead of time to figure out how to ignite the continuation of the Amara genocide in Oromia.

    • In Abiiy Ahmed’s time The Meles Zenawi foundation got gift money not loan money from Commercial bank of Ethiopia , indirectly given to Meles’s family members in Ethiopia. Current Politicians of PP in Ethiopia create this unofficial culture of glorifying activists and politicians because they themselves want to get glorified in case something happens to them in the future . Meles Zenawi’s family members get hundreds of thousands of gift money from the Commercial Bank of Ethiopia during Abiy’s time not because they need the money but because they need to tell their critics something on how they get money to afford their luxurious lifestyle. The Meles Zenawi family members can not say we are spending the money Meles Zenawi stole so they go around getting gift money amounting hundreds of thousands of dollars from Commercial bank of Ethiopia with PM Abiy’s permission that way they can tell their critics how they afford their luxurious lifestyle , Abiy is hoping his family would get gift money from the Commercial bank of Ethiopia, in case he passes away too so he let’s this unofficial policy of giving money to the late Prime Minister’s family become a norm.

      The Prosperity Party politicians in Ethiopia know they got no good retirement plan or no life insurance their family members can depend upon incase something happens to them. Even the houses retired EORDF politicians were provided got taken away from them because it was found out many of them were using their houses holding meetings to oust Prosperity Party politicians from power. Merira Gudina was given a house by his supporters not too long ago because he was not a home owner till then where he can hold meetings.

      Hachalu’s death hurt Oromo’s politics same as Meles Zenawi’s death hurt Tigray politics. If Meles Zenawi’s was still alive Tigray would have been all over leading the Ethiopian politics but because Meles died Tigray is about to disintegrate being spit out of Ethiopia. Same as now after Hachalu died and after Jawar is imprisoned it seems Oromos would resort to giving up their federal power , Takele Uma and Abiy will resort to be under Shimeles Abdissa by giving up their federal power because the federal power is slipping out of Abiy and Adanech’s hands as regions across the country are being defiant with residents within the federal city resisting the hypocrite and the reckless PP . PP is stealing as much as they can from the federal right now getting ready to hide in Oromia. . Soon the lower level federal military will defy the federal government siding with the genocide victims which might be the begining of the Civil war between Shimeles’s liyu hayil and the mass which the mass can easily squash shimeles. With the ever growing cost of living and the ever growing inability to govern Abiy will loose, the military will be left with no other choice but to overthrow the current federal government so it would be wise for all Ethiopians to prepare for what is about to come. We need to buckle up because what is about to go down will be more than many can sustain unless we know how to ride out this upcoming tough ride.

  3. ኢትዮጵያ አገር ልትሆን በህዝብ ትግል ጉዞ ጀምራለች በቃ ማለት በቃ ነው ብለው ብዙ ወገኖች በተለይም ሸዋ ተብለው አንገታቸውን እንዲደፉ የተደረጉት ኢትዮጵያዊነትን አንግበው ከእውነተኛው የኢትዮጵያ ባንድራ ጋር ትግሉ መሀል ሜዳ ገብተዋል የአብይ የተንኮል ጉዞ ግን የት እንደሚወስደን አናውቅም።

    ሰውየው ውስጡ በጥንቃቄ ሲጠና ከመለስ ዘራዊ ያነሰ አይደለም። የኢትዮጵያን ሰቆቃና ግድያ ቆዳውን አያልፍም እሱ ዋናው አጀንዳው ጁዋርነትን በሱ ስም ማስቀጠል ነው። በረከት ስምኦንም በሌላ ሰው ስም በጻፈው ትንሽ ማንነቱን ነግሮናል። ሰው ሽመልስ አብዲሳ ላይ ያተኩራል ሽመልስ አዙሮ የማያይ ጥጃ ነው አርቲስቱ ከጀርባ ሁኖ በርታ የሚለው አብይ ነው።
    አብይ ያልገባው ግን ሀገራቸውን እንደ ንስር አሞራ የሚጠብቁ እልፍ አእላፍ ኢትዮጵያውያን እንዳሉ ነው ኢትዮጵያውያንን ሰብራችሁ አትጨርሱም እንደ እስክንድር አይነት በሀገር ፍቅር የተቃጠሉ የእነ አዲስ አለማየሁን ራእይ የሚያስቀጥሉ ብዙ ዜጎች አሉን። ወገን አይንህን አትክደን ዘመኑ የሰላቢዎች ነው

  4. አንድፊtunu ኢትዮጵያን ለምን ሃጫሉ አይሏትም???
    እኔ አልገባ ያለኝ ነገር ኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ በመንግሥት ደረጃ የሚደርጉት ነግሮች የመንደር ማህበር አባላቶች ተሰብሰበው የሚፈጽሙት የሚያሳፍር ነገር ነው፡፡ ልሃጭሉ ቤተሰብ የተሰጠው ስጦታ ሲገርመኝ እንደገና ደግሞ የአማራ መሪ የነበረ ክዚህ አለም ያለፈ አለ ለሱም እንዲሁ እንደሚሰጠው ነው የሰማሁት፡፡ አንበጣና እንቦጭ ህዝቡን ረሃብ ላይ ሲዳረገው ለመን አንገብጋቢ የህዝብ ችገሮች ላይ ትኩረት አይሰጡም፡፡ ከመቀጫው ሳይህነሳ ጅግና እያልን እንደ ህጻን ህዝብ ላይ ባይቀልዱ ህዝብ ልሳ? ኧረ ምንግዜ ላይ ነው የደረስነው?

  5. Kuni, Anonymous, Semere, Ambachew Dejene, ወዘተ ድከሙ ብለሏችሁ ነው እንጂ አንዳችሁን በወፍ በረር አየት ላደረገ ሰው ሁላችሁም ያው ናችሁ፡፡ እናንተ በምታስተላልፉት የንቀትና የፊውዳል ሴንትመንት በየቦታው ያለው አማራ ከናንተ በተቃራኒ ጫፍ ለቆሙ ጽንፈኞች ሲሳይ መሆኑ ያናድዳል፡፡ በሌሎች ክልሎች የሚኖረው ሁሉም አማራ እንዳንተ ለሚመስለው የቀበሌ ሊ/ር ወይም ታጣቂ እኔ አንደ Ambachew Dejene አይደለሁም እያለ ሰላሙን አጥቶ መኖር አለበት ወይ?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share