በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ!

/

አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ! ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ በዘመናዊው ታሪኳ የሕወሓትን ያህል የውስጥ ጠላት ገጥሟት አያውቅም።

ተጨማሪ

የሙት ፡ ይዘት ፡ ትድገት ፧ በባዕድ ፡ ሠራሽ ፡ ሕገ ፡ ወጥ ፡ “ሕገ ፡ መንግሥት” (የኢ.ሀ.ሥ.አ. ፡ ዜና ፡ መግለጫ)

/

ዜና ፡ መግለጫ ። የሙት ፡ ይዘት ፡ ትድገት ፧በባዕድ ፡ ሠራሽ ፡ ሕገ ፡ ወጥ ፡ “ሕገ ፡ መንግሥት” ፡ መሠረት ፡ የቆመው ፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ⁽1⁾ ፡ ቅሬታ ፡ ይዘት ⁽2⁾ ፥ በግብዝ ፡ ምርጫ ፡ የሥልጣን ፡ ተገቢነትን ፡ ሊያገኝ ፡ አይችልም ። _______ ለንደን ፥ መስከረም ፡ 26 ፡ ቀን ፡ 2014 ፡ ዓ.ም. ። ሕገ ፡ ወጥ ፣

ተጨማሪ

“ሕወሃትን ለመዋጋት የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀስቃሽ አያስፈልገውም!” ከአገር አድን ግብረኃይል የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

/

የኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል SAVE ETHIOPIA TASKFORCE ዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ        (August 19, 2021 ለሃያሰባት ዓመታት በሕወሃት የጭቆና ቀንበር ሲማቅቅ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሕወሃትን እንዲታገል ቅስቀሳ ያስፈልገዋልን? ሕዝቡ በተለይም በአማራ ክልል

ተጨማሪ

ሕገ-ወጥ የዶላር ምንዛሪን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሰጠ መግለጫ

/

በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድንና ተላላኪዎቹ ፊት ለፊት ከሚያካሂዱት ሀገር የማፍረስ ሴራ ጎን ለጎን በሀገሪቱ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና ህዝብ በመንግስት ላይ እንዲማረር የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ መሆናቸው

ተጨማሪ

ኢሕአፓ፣ ኢትዮጵያን በአንድነት እናድን ይላል!!

/

ነሐሴ  3 ቀን 2013 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ታላቅ አደጋ እየተጋረጠ በመሆኑ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡  በሀገር ውስጥ የበቀሉ አሸባሪዎችንና የባዕዳን ተላላኪዎችን እየተጠቀሙ

ተጨማሪ

ጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት! የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!

/

የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ማህበረሰብ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ አማራዊ ማንነቴን በትግሬነት አለውጥም፣ ትውልዴን አላስጠፋም፣ ከትህነግ/ወያኔ ጋር ተባብሬ ኢትዮጵያ ሃገሬን አላፈርስም፣ አላስፈርስም በማለት ለ40 ዓመታት ሲታፈን፣ ሲገረፍ፣ ሲዘረፍ፣ ሲገደል፣ ሲሰደድ፣ በጀምላ ሲጨፈጨፍ ኖሮ በከፈለው

ተጨማሪ

ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የወጣ መግለጫ

/

ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) ቦርድ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሃምሌ 3 እና 4፤ 2013 ዓ.ም. የሁለት ቀናት ውይይት ካደረገ በኋላ የሚከተሉትን ግንዛቤዎች ያቀርባል። ዓለም

ተጨማሪ

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል

/

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም፣ የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ፣ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክትና እንዲቀለብስ ጥሪ አቀረቡ ************************* ለትግራይ ሕዝብ ያለንን ሐሳብ፤ ለዓለም

ተጨማሪ

ለመላው የአማራ ህዝብ የቀረበ ህዝባዊ የትግል ጥሪ!

አማራ ህዝብ ከባድ ዋጋ ከፍሎ ያስወገደው የትህነግ ሀይል ዳግም እንዲያንሰራራና ህዝባችን በመስዋእትነት ያስከበረውን ማንነት በፖለቲካ አሻጥር እንዲገፈፍ የሚደረገው ጥረት ተቀባይነት የለውም። በአሁኑ ሰዓት የአማራ ህዝብ አፅመ ርስት የሆኑት የኮረምና አለማጣ አካባቢዎች በትህነግ

ተጨማሪ

የተረጋገጠ የምርጫ ውጤት (ከምርጫ ቦርድ የዛሬ መግለጫ የተገኘ)

/

1. ደቡብ ክልል አንጋጫ 2 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ ) – አራት ፖርቲዎች (ኢዜማ፣ ኢህአፓ፣ ኢሶዴፓ፣ ብልጽግና) ተወዳድረዋል – ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል 2. ደቡብ ክልል አንጋጫ 1 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ) – 59 ምርጫ

ተጨማሪ

“የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች” አማራ ወጣቶች ማህበር

/

ህወሀት ትልቋን ትግራይ በአማራዎች መሬትና መቃብር እፈጥራለሁ በማለት ምናባዊ ካርታ ተቆጣጥራቸው በነበሩ የአገሪቱ ሚዲያዎች ሁሉ ማስተዋወቅ ጀምራ ነበር።ለዚህ አላማ መሳካት ያዘጋጀቻቸውን ሀይሎችና አጋሮች በመተከልና በሽዋ በማስነሳት ሀገር የማፍረስና ትልቋን ትግራይ የመመስረት ህልሟን

ተጨማሪ

ዐማራው በፈጣሪውና በራሱ ብቻ ተማምኖ ኅልውናውን እና ማንነቱን ለማስጠበቅ በአፋጣኝ በአንድነት መቆምና መደራጅት ያስፈልገዋል!

/

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ፣ ኅዳር 21፣ ፪ሺ ፲፫ ዓ.ም. (Nov. 30, 2020) ቅጽ ፯ ቁጥር ፳፫ ዐማራ ላይ አሁንም አደጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ያልተደራጀና ያልታጠቀ ሕዝብ ለጥቃት ስለመጋለጡ ለዐማራ ሕዝብ መንገር ለቀባሪ

ተጨማሪ

ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

/

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና ገባን። በለውጡ ጎዳና ላይ ብዙ የተወሳሰቡ ችግሮች እንዳሉ ተገንዝበን የጀመርነው ለውጥ ነው። የተወሳሰቡ ሀገራዊና ቀጠናዊ ችግሮች በጥቂት ዓመታት የሚጠፉም አይደሉም።እነዚህ ችግሮችን በሚገባ በማወቅም

ተጨማሪ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ

/

ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ከ 2 ጣቢያዎች ውጪ በአብዛኛው በሰላማዊ ሁኔታ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገልጿል። በሲዳማና በጋምቤላ ክልሎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ እንደቀጠለና ተጠናቅቆ ወደ ድምፅ ቆጠራ እንደሚገባ ተገለጿል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል

ተጨማሪ

በፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ዜና እረፍት ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የተሰጠ የሐዘን መግለጫ (AEUP Press Release)

/

በፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ዜና እረፍት ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የተሰጠ የሐዘን መግለጫ AEUP Press Release Prease Release-ሐዘን መግለጫ ፕር ጌታቸው ኃይሌ

ተጨማሪ

ከኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን የሰላምና የትብብር  አድቮካሲ ግሩፕ ፤በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

/

ለኢትዮጵያ በጋራ ከመቆም ልዩነት አያግደንም። ኢትዮጵያ ሲመቸን የምንወዳት ሳይመቸን የምንተዋት ሳትሆን ሁሌም ከጎኗ መቆም የሚገባን የአደራ ምድር ነች። ባለታሪክና ለእሷ ነጻነትና ክብር ሲባል ሕይወታቸውን ሳይሳሱ የሰጡ የጀግኖች አገር ነች። ክብሯን በደም የጻፉ

ተጨማሪ

በኢትዮጵያ ማንነት ላይ በተመረኮዘ የተካሄደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ (Genocide) በመቃወም የተሰጠ የአቋም መግለጫ

/

እኛ የኢትዮጵያ ማኅበር በቶሮንቶና አካባቢው አባላት ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያ በውድ አገራችን በመተከል፣ በቤንሻንጉል፣ በምዕራብ ኦሮምያ፣ በአጣዬና ሌሎችም ኣካባቢዎች በተለያዩ የዜና ማሰራጫዎች ከፍተኛ የሆነ ማንነት ላይ ያተኮረ የዘር ማጥፋት ግድያ እየተፈጸመ መሆኑን በተደጋጋሚ

ተጨማሪ