ከታሪክ ማህደር: ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ (ጠ/ሚኒስቴር) ለሀገራቸው ከሰሩት ዓበይት ሥራዎች መካከል በጥቂቱ…. ▻ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮች ተገቢውን ውክልናና ጥቅም እንድታገኝ ያደረጉት ተጋድሎና ጀብድ ቀን በባቡር ፣ ሌሊት በመርከብ እንዲሁም በአውሮፕላን ያለእረፍት ለበርካታ ቀናት እየተጓዙ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስጠበቅ March 16, 2023 ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማህደር – ጋዜጠኛ ብዙ ወንድማገኘሁ (ከማጀት እስከ አደባባይ) በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ካኖሩት መካከል አንዷ ናት፡፡ በተለይ ከ 1962 -1983 ለ 21 አመት በሚድያው ዘርፍ ናኝታበታለች፡፡ መነን መጽሄት ላይ ሰርታለች፡፡ አዲስ ዘመንም ቤቷ ነበር፡፡ ብዙ ወንድም አገኘሁ አለሙ March 16, 2023 ከታሪክ ማህደር
አለም አቀፍ የሴቶች ቀን) #March8 በሙያቸው የመጀመሪያ በመሆን በግንባር ቀደምትነት የተመዘገቡ ሴት ኢትጵያውያን 1. ልዕልት ፀሀይ ኃይለስላሴ — የመጀመሪያው የነርሲንግ ሞያ ያጠናችና ለመጀመሪያ ጊዜ በሬድዮ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ 2. ዶ/ር ወዳድ ኪ/ማርያም — የመጀመሪያው ሴት ሀኪም 3. አውሮኘላን አብራሪ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት እምሩ ሲሆኑ ለብቻቸው March 8, 2023 ከታሪክ ማህደር
“ሹመቴን መልሱ” ቴዲ አፍሮ – Teddy Afro Tikursew | Adwa “ሹመቴን መልሱ” ቴዲ አፍሮ – Teddy Afro Tikursew | Adwa March 3, 2023 ቪዲኦ·ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ) ኀይሌ ላሬቦ በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም የዓለምን ታሪክ ሂደት የቀየረው፣ አዝማሚያና ቅርጽ የለወጠው በመንደሯ March 2, 2023 ነፃ አስተያየቶች·ከታሪክ ማህደር
የሙሶሊኒና የቫቲካኑ ፖፕ ፓየስ 11ኛ ፋሺሽታዊ ሕብረት ሐቅ የቀድሞ አምባሳደር፤ ዘውዴ ረታ፤ ቫቲካንን ከኃላፊነት ነጻ ለማድረግ ስላደረጉት ሙከራ ኪዳኔ ዓለማየሁ PDF- [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]- መግቢያ፤ በቅርቡ፤ አምባሳደር ዘውዴ ረታ የደረሱት፤ “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” መጽሐፍ(1)፤ በሰሜን አሜሪካ፤ በልዩ ልዩ ከተሞች እየተሸጠ በመሆኑ፤ አንድ ወዳጄ፤ ለኔም ልኮልኝ አንብቤዋለሁ። ይህን መጣጥፍ የማቀርበው ግን፤ ስለ February 22, 2023 ነፃ አስተያየቶች·ከታሪክ ማህደር
ያ ትውልድና የብሄረሰቦች ጥያቄን አስመልክቶ አጭር አስተያየት – አበጋዝ ወንድሙ ያ ትውልድ ተብሎ የሚታወቀውና በአውሮፓውያን አቆጣጠር በ 1960ዎቹና በ 1970ዎቹ፣ በተማሪውና በግራ ዘመም ድርጅቶች ተካፋይ የነበረው ትውልድ፣ በዘመነኞች ብዙ የሚወቀስባቸው ነገሮች መኖራቸው የሚታወቅ ነው። በጥቅሉ ሲታይ ኩነኔው የሚጠነክረው ግን ‘የ ብሄረሰቦች ጥያቄ February 21, 2023 ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማህደር : ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሯት ስድስቱ የኢትዮጵያ ብፁዓን አቡነ ፓትሪያርክዎች 1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ [ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ] ከ 1884 — 1963 ዓ.ም 2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ [መሊክቱ ጀንበሬ] ከ 1902 — 1971 ዓ.ም 3. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት [መላኩ ወልደሚካኤል] ከ 1910 — February 15, 2023 ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማህደር: ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ እና የትምህርት ሚኒስትር ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮችን ሾማ ማሰራት ከጀመረችበት ከአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ አሁን በቅርቡ እስከተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ድረስ 30 (ሰላሳ) በላይ በሚኒስትር ማእረግ ያሉ ሰዎች ሃገራችንን በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት አገልግለዋል። እ.ኤ.አ February 15, 2023 ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማህደር: ዋለልኝ መኮንንማነው ? ያልተሳካው የአውሮፕላን ጠለፋ ህዳር 29 ቀን 1965 ዓ.ም ከ 50 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ረፋዱ ላይ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 707 ጄት አውሮፕላን ከአዲስ አበባ በአስመራ በኩል ወደ አቴንስ ሊያደርግ የታሰበው February 14, 2023 ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማህደር: ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ብለው “ጣሊያንን ተቀበሉ ብዬ አልሰብክም፣ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ ምድሪቷም ጣሊያንን እንዳትቀበል አውግዣለው” በማለታቸው በፋሺስት ኢጣሊያ በግፍ በጥይት ተደብድበው የተገደሉበት ዕለት ነው። << ሰምዓቱ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ February 14, 2023 ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማህደር: እውቁ የታሪክ ዘካሪ ፀሐፊ ደራሲ አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ አባት ተክለፃዲቅ መኩሪያ ብዙ የታሪክ መፅሀፍት ፅፈዋል ። የታሪክ ፀሐፊው የኢትዮጵያን ሙሉ የሶስት ሺህ አመት ታሪክ በአጠቃላይ በአስራ አንድ መፅሀፍት ፣በስፋትና በዝርዝር የዳሰሱ ናቸው። ዳጎስ፣ ዳጎስ ያለ ቅፅ ያላቸው እነዚህ February 13, 2023 ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማህደር: ከፍተኛ 15 (ካዛንችስ/ባንቢስ) አድማ ግድያ 45ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ – ያ ትውልድ ያ ትውልድ ቅጽ 10 ቁጥር 2 የካቲት 04 ቀን 2015 ዓ.ም. በድምጽ ለማድመጥ እዚህ ይጠቁሙ ( www.yatewlid.org/images/mp3/H15Adma.mp3) ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ነው። ልክ የዛሬ 45 ዓመት ቀኑ የካቲት 4 February 12, 2023 ከታሪክ ማህደር
ከታሪክ ማህደር: የውጫሌ ውል – መስፍን ማሞ ተሰማ …እኛ ግን እንኳን ለእልፍና ለሁለት እልፍ ሰው፤ የኢጣሊያ አገር ሰው ሁሉ ቢመጣ የኢጣሊያን ጥገኝነት ይቀበላሉ ብለህ አትጠርጥር።…(ዳግማዊ ምኒልክ ነሀሴ 23 ቀን 1887 ዓ/ም ኤሮፓ ለነበረው ለሙሴ ኢልግ የፃፉት የግል ደብዳቤ) *** …እኔ February 12, 2023 ከታሪክ ማህደር