Browse Category

ከታሪክ ማህደር - Page 4

የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት እውነታዎች (ከታሪክ፣ ከህግ እና ከስነ ሕዝብ ምህንድስና አንጻር)

ቴዎድሮስ ታደሰ በለይ (ጥናታዊ ጽሑፍ) ሥነ–ዘዴ ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በመረጃ መሰብሰቢያ ስነ ዘዴነት ጥቅም ላይ ያዋለው የተለያዩ ጽሁፎችን፣  ታሪካዊ ማስረጃዎችን፣  አለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ ህጎችን፣ ጥናታዊ ጽሁፎችን፣ መጽሐፎችን፣ መጽሄቶችን፣  የሰብዓዊ መብት

ኮሎኔል መንግሥቱ ካሳ

ሰዎች ገና ከመፈጠራቸው በፊት እጣቸው በግንባራቸው ጠገግና በእጃቸው አሻራ ላይ በፈጣሪያቸው የታተመ መሆኑን የአንድ አንድ ሰዎችን የሕይወት ፈር ስናጤን የምንቀበለው ሀቅ ሆኖ ይገኛል። እንደ ጠዋት ፀሐይ ጎህና ማለዳን ታግለው ብቅ ይላሉ። በቀትርም

ከታሪክ ማህደር: መምህር ፣አርበኛ፣ ዲፕሎማት እና ታላቅ ደራሲ ክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ

ህዳር 26 ቀን 1996 ዓ.ም መምህር ፣አርበኛ፣ ዲፕሎማት እና ታላቅ ደራሲ ክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ በተወለዱ በዘጠና አራት ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር። ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ከእናታቸዉ ከወ/ሮ ደስታ ዓለሙ እና

ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም – በንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደኢየሱስ

ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም ልታዉቁት የሚገባ እዉነተኛ ታሪክ ይህ ነዉ ፡፡ በዚህም የታሪክ አጠራር ምክንያት የአገዉ ህዝብ የሆኑት ህምራ ፤አዊ፤ ቅማንት፤ፈላሻና ብሌን ከ13ተኛዉ ክ.ዘ ጀምሮ በክርስትና እምነት መቀበላቸዉና መጠመቃቸዉ ምክኒያት እንዴት
February 17, 2015

ዋለልኝ መኮንን ማነው? – ከይርጋዓለም ታደሠ

ወሎ_ደሴ_በኢትዮጵያ_ታሪክ ወይዘሮ_ስህን_ከታሪክ_ማህደር? ዋለልኝ መኮንን ከአባቱ ከአቶ መኮንን ካሣ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነበች ግዛው መጋቢት 1938 #በአማራ ሳይንት ተወለደ  ዋለልኝ  ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የተማረው በንጉሥ_ሚካኤል እና በታዋቂው ወይዘሮ_ስሂን ትምህርት ቤት የነበረ ሲሆን እጅግ
September 23, 2014

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? (ፈለገ-አሥራት)

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ የሕዝብ ቅልቅል ተካሂዷል። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፦ የአህመድ ግራኝ ወረራ፣ የኦሮሞ ወረራ፣ በዘመነ መሣፍንት የነበሩት የእርስ በእርስ ጦርነቶች፣ ፈፃሜ-ዘመነ መሣፍንትን ያበሠሩት የማዕከላዊ መንግሥትን
ልጅ እያሱ

ልጅ እያሱ እና ደጃች ተፈሪ መኮንን – (አፈንዲ ሙተቂ)

ልጅ እያሱ ከአባታቸው ከራስ ሚካኤል (በኃላ ንጉሥ ሚካኤል) እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ በወረሂመኑ ተንታ ላይ የተወለዱ። ልጅ ኢያሱ ሚካኤል ከበርካታ ሙስሊም ባላባቶች ጋር የተነሳቸው ፎቶግራፎች አሉ፡፡ ለምሳሌ ሀረር ውስጥ ገራድ አብዱላሂ

ከታሪክ ማህደር: የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ

ህዳር 22 ቀን 1987 ዓ.ም የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ በተወለደ በ 59 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት ዕለት ነበር። ➳ ስለደራሲ ዳኛቸው ወርቁ ህይወትና
Go toTop