ፍትሃዊ አስተዳደር ሳይኖር ልማት እንዴት ይታሰባል? (በጌታቸው)

(በጌታቸው)
ወሎ ውስጥ መርሳ አባ-ጌትየ የሚባል ቦታ አለ እናም በደርግ ዘመነ መንግሥት የተማረሩ አንድ አባወራ የደርግ ሠራዊት ከህወሃት ጋር ውጊያ አድርጎ ወደ  ኋላ ላይ ሺሽት ሲጀምር ይመለከቱና ኧሃ! ለካም እናንተም ሞትን ፈርታችሁ መሸሽት ታውቃላችሁ በማለት ቀጠል አድርገው «የናቁት ያደርጋል እራቁት» ብለው  የተናገሩትን አንድ ቪዲዮ ላይ ተመልክቼ ነበር ። ይህችን መጣጥፌ እያዘጋጀሁ እያለሁ እኒያ አባት ትዝ አሉኝና በሕይወት ይኖሩ ይሆን ብየ አሰብኩና ዛሬስ  እፎይ አሉ?

ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

[gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/10/የናቁት-ያደርጋል-ራቁት.pdf”]

gambela peresident
Previous Story

በጋምቤላ ክልል የህንድ ኩባንያ ንብረት በእሳት ወደመ

Next Story

ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አመጽ አነሳስተዋል ያላቸውን 27 ሠራተኞቹን ከሥራ አባረረ

Go toTop