ሁሉም ይናገር ሁሉም ይደመጥ!!

ከአንተነህ መርዕድ እምሩ

በድሮ አጠራሩ ሻንቅላ በአሁኑ የጉሙዝ ብሄረሰብ የተማርሁት ትልቅ ነገር አለ። “በትልቆች ጉዳይ ምን ጥልቅ አደረገህ” እየተባልሁ በሚያሸማቅቅ ባህል አድጌ በጉሙዝ ህብረተሰብ ህፃናት ታላላቆቹ ጋር ያለምንም ተፅዕኖ ሲወያዩ መመልከት አስደንግጦኝ ነበር። በጨዋታ መሃል “ግሰም እንግሻ ባኒያ” (እኔንም በተራዬ አድምጡኝ) ካለ አንድ ሰው ልጅንም ቢሆን ፀጥ ብሎ ማዳመጥና ማስጨረስ የተለመደ ክቡር ባህላቸው ነው።

Read Full Story in PDF


ተጨማሪ ያንብቡ:  ጎጃም አዘነ - ክየጐንቻው!

1 Comment

  1. አው ከወያኔ በፊት ትግል ጀምረው ያልተሳካላቸው አሁንም በጨለማ ውስጥ በህቡ ለውጥ ሊያመጡ የሚያስቡ አጉል ተስፈኛ ናቸው የሚገርመው አሁን የሰው ልጆች የግንዛቢ ደረጃ ወደ ላይ መምጠቁን ልብ የማይሉ የዛሪ 60 ዓመት የነበረን የትግል ስልት መጠቀም የሚፈልጉ ምንም ከጊዜ ጋር መራመድ የማይችሉ አካላቸው ደክሞ ያበቃ ምላሳቸው ግን ለሃሜት እና ወሬ አርፎ የማይተኛ እኩየች ናቸው።

    እንደ ግለስብ በእርግጥ ዶክተር ብርሃኑ ከማንኛውም ይልቅ ለሃገሩ ከፍተኛ መስዋትነት ከፍሎዋል አሁንም እየከፈለ ያለ ጀግና ነው። እራሱን እና ቤተሰቦቹን አዝናንቶ ሊያኖረው የሚችል የአቅምና የኢኮኖሚ ብቃት ያለው ግለሰብ ነው ግን ይህን እርግፍ አድርጎ በመጣል ወደ ትግል የገባ ጀግና ነው። በእርግጥ ብርሃኑ ስላለው የፖለቲካ አቆም ላይ ጥርጣሪ ቢኖረኝም ማለት በተለይ ተስፋየ የሚባለው የሻብያ ሰላይ ከጠጋለጠ ወዲህ በትክክል የግንቦት 7 የትጥቅ ትግል እንዴት ሊሆን እንደሚችል በጣም አወዛጋቢ ነው ይህን ያልኩበት ነገር ቢኖር ተስፋየ ከግንቦት 7 ጋር ያለው ቅርርብ በጣም የጠበቀ ነው ዶክተር ብርሃኑን እና ያን የኦነግን ካባ ለብሶ ለኢትዮጵያ እታገላለሁ የሚለንን አንዳርጋቸው ጽጌን ውስጣቸውን በድንብ እንደሚያውቅ ነው የተረዳነው።

    ሁለተኛው ኢሳት በእርግጥ እስካሁ እራሱን ችሉ መንቀሳቀስ ያልቻለ ተቆዋም ነው በሊላ መልኩ እረዳታ በጣም አስፈላጊ ነው ። የሄ የተስፋይ ጉዳይ መጋለጥ ግን ኢሳትን አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ጥሎታል ማለት እንደነድ ተቆም የኢትዮጵያን ገዳዮች አጋልጣለሁ ብሎ ለተነሳበት አላማ ፈተና ላይ የወደቀ ይመስለኛል እንደኔ ግምት ኢሳት ከሻብያ የተውሰነ ግንዘብ ሊያገኝ ይችላል ከግንቦት ሰባትም እርዳታ ሊያገኝ ይችላል ይሄ ሁሉ ምንም ወንጀል የለውም ወንጀል የሚሆነው ግን ተስፋየ የሚባለው ሻብያ የሚሰራውን ሴራ ለህዝብ አለማቅረብ እና የሰውየው አላማ ምን እየሰራ እንደሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ግንዛቤ እንዲኖረው ማጋለጥ በጣም አስፈላጊ ነው። ይህን ማድረግ ካልቻላችሁ ግን በእውነት ታማኝነታችሁን ጥርጣሪ ላይ ሊጥለው ይችላል። በእውነቱ የኔ አቆዋም ከሻብያ ጋር ሆኖ ወያኔን መውጋት የሚባለው ነገር በፍጹም እንደማያዋጣ ነው። አሁን የሚያሳስበይ ሰሞኑን ወደ ግንቦት 7 የተቀላቀሉት የኢትዮጵያ ተዋጌ አውሮፐላን አብራሪዎች ጉዳይ ነው እስኪ ምን ዋስትና ነው ያለው ሻብያ እነዚህን ሰዎች ይዞ ቢሰውራቸው ወይም ቢገድላቸው ኮረኔል ታደስን የት እንዳደረሱት እስካሁን አልታወቀም እንዲያውም ከፍተኛ ወለታ ለዋለላቸው ሰው ያልሆኑ ሰዎች እንዚህን ሰብሶ ቢፈጃቸው ማን ነው ተጠያቂው ? እስከመቸ ነው ሻብያና ወያኔ ከመሃከላችን ምርጥ ዜጎችን የጎተቱ ሲግድሉብን ዝም ብለን የምናየው ታክቲካቸውን እየቀያየሩ እየተጫወቱብን ነው።

Comments are closed.

Share