ደጎነ ሞረቴው
የበደኖና የአሰቦት ገዳም የ1984 አሰቃቂ ወረራ በዚህ ወቅት ሊደገም ነው:: የእስላም ኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኦሮሞ ታጥቂ ክንፍ የሆነው IFLO Islamic Front for the liberation of Oromo ሃገሩን ከድቶ የምእራብ ሶማሌ ጀነራል መሆኑን ጀርመኖች ሳይቀር የመስከሩበት ዋቆ ጉቶን ሃውልቱን አብይ ኣሀምድ በቅርቡ ያሰራለት የኦሮሞ ታጣቂ በሃረር በባሌ በአርሲ ሲንቀስቀስ ብዙ ገዳማት በተለይ አሰቦትን ማቃጠል መነኮሳትን ያረደውን ዛሬ በደብረሊባኖስ ሊፈጽም በዝግጅት ላይ መሆኑን መረጃዎች በመቅረብ ላይ ናቸው::
ስለዚህ አቅሙና ጊዜውን ፈጣሪ የሰጠን ለአለም አብያተክሪያናት ምክር ቤት WCC media@wcc-coe.org ለኣፍሪካ የወንጌላዊያን ማህበር info@aeafrica.org በማሰማት ወገኖቻችንን እንታደግ ሌላ የአስቦትን እልቂት ከገደል ከነነፍሳቸው መወርወር ላለማይት እንበርታ:: የሃገራችን ነባሩ የሱፊ ሰላማዊ ሙስሊሞች ከጅምሩ የኢትዮጲያ ጭቁን ህዝቦች የተባለውን የደርግ የፖለቲካ ተባባሪ ድርጅት ከአቶ አስፋ ጫቦ ጋር የጀመረው ፋርማሲስቱ ባሮ ቱምሳ ትግሉን ሊያስተባብር ወደባሌ ሃረር በሄደበት ወቅት በትግል ባልደረቦቹ በነደቻሳ አባ ሃሰን ሲገደል ትግሉን ወንድሙ ቄስ ጉዲና ቱምሳ በመካነየኡስ ድርጅት ስም ማስቀጠሉን ነጋሶ ጊዳዳ ሊሞት ሲል ከአኖሌው የሃሰት ትርክት ማጋለጥ ጋር መስክሮታል::
የኦነግና የወቅቱ ብልጽግና የኢትዮጲያ ማጥፋት ዝመቻና የገዳማትና የሰንደቅ አላማ ጥቃት ከፋሽስት ጣልያን ኢትዮጲያዊነትን የማጥፋት ተመሳሳይ ዘመቻ ሲሆን ፋሽሽስት ጣልያን እንዳልተሳካለት ኦነግ ብልጽግና ኦህዲዲም አይሳካለትም::
በዋሃቢስቶች በነአልሸሸባብ ድጋፍ ከውጭ ከውስጥ ክርሲያን መሳይ ሙስሊም ነኝ ባለውና ለኢምሬት ልእልት የመንፈስ ልጅ በተቀበለው በአብይ ኣሀመድ ቅንብር በማካሄድ ላይ ስለሆነ ለያለንበት ሃገሮች ተወካዮቻችን ድምጻችንን በማሰማት ታሪካዊ ሃላፊነታችንን እንወጣ::
ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው