“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 2 (ዮፍታሔ)

ዮፍታሔ

ሦስቱ ክልሎች
ትግራይ

– ዕቅዱ ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ቢሆንም ሕወኀት ከሌሎች የተማረው ትልቅ  ተመክሮ አለው። አንድ ጠንካራ አገር የሚያስፈልጉትን ቁሳዊ መስፈርቶች አስቀድሞ ሳያዘጋጅና  ሳያሟላ ይህን ለማድረግ መሞከር ለዚያውም ይህ ሁሉ “ጠላት” ዙሪያውን ባለበት ሁኔታ ራስን  በራስ የማጥፋትን ያክል (suicide) ትልቅ ስህተት ይሆንበታል። ከመጀመሪያውም ዕቅዱ  አይሳካም። ቢሳካም አይዘልቅም። ከዚህም በላይ አዲስ የምትመሠረተው አገር በሕወኀት ቁልፍ  ባለሥልጣናት አስተሳሰብ በኢትዮጵያዊነቱ ኩሩ በሆነው በትግራይ ሕዝብ ዘንድ ወደጎን  እንዳትተውና በሱዳን ሕዝብና መንግሥት ዓይን ሚዛን የምታነሣና ሱዳን የሌላትን እንዲኖራት  በማድረግ ለሱዳን የምታጓጓ አገር ማድረግም ይጠይቃል።  –[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]—

 

1 Comment

Comments are closed.

Viagra
Previous Story

Health: በኢትዮጵያ ቪያግራ ገበያ ደርቷል፤ * የቪያግራ ተጠቃሚዎች ሊያውቁት የሚገቡ እውነታዎችና ጥንቃቄዎች

Next Story

ይናገረው ዘመን – ይዳኘው መንገዱን! (ሥርጉተ ሥላሴ)

Latest from Blog

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ | ስለአማራ ክልል ከነዋሪዎች የተሰማው | አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል” | “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል”| “እጅ ከመስጠት ውጭ አማራጭ አይኖረንም” ፊ/ማ “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ

ዮሐንስ አንበርብር በጥፋተኝነት ላይ ያልተመሠረተ ንብረት የመውረስ ድንጋጌም በአዋጁ ተካቷል አዋጁ የሚፀድቅ ከሆነ 10 ዓመት ወደኃላ ተመልሶ ተፈጻሚ ይሆናል ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ሰው ወይም ሊታወቅ ከሚችል ገቢው በላይ ሀብት አፍርቶ ምንጩ ሕጋዊ መሆኑን ማረጋገጥ ያልቻለ ሰው፣ ንብረት በመንግሥት እንዲወረስ የሚፈቅድ ድንጋጌ የያዘ
Go toTop