“ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …። ትግልም ይቁም ወይ?

ግርማ ሠይፉ ማሩ
girmaseifu32@yahoo.com

ግርማ ሠይፈ ማሩ

“ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …።  ትግልም ይቁም ወይ?… [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

ተጨማሪ ያንብቡ:  አሳማ አንሁን! የሆንም ከአሳማነት ባህሪ እንላቀቅ!

1 Comment

  1. ለአቶ ግርማ ፤ እይታህ ትክክል ነው።ነገር ግን አንድ ልትረዳው የሚገባህ ነገር ምን ያክል እናንት ታዛቢወችን ማስቀመጥ ህጋዊ ብቃት አላችሁ ነው።ሌላው የወያኔ የምርጫ ስትራቴጅ ህዝቡን በ3 ይፈርጀዋል።1 ዸጋፊ እነዚህ ለፓርቲው ታማኝ የሆኑ ናቸው ።በዚህ ላይ ብዙ ማጥፋት አይፈልግም።ለዘብተኛ ሲሆኑ እንዚህን በማሳመን ወደ ደጋፊነት ለማምጣት አንድ ለአምስት በመጠርነፍ ከሌላ ጋር እንዳይገኛኑ በማድረግ እንዲመርቱ ማስቻል ነው።ሶስተኛው የለየለት ተቃዋሚወች ናቸው እነዚህን ሌሎችን እንዳያሳምኑ ከነሱ ግር ማን ማን አብሮ እንደሚንቀሳቀስ የት ቦታ እንደሚያዘወትሩ የሚከታተላቸው ሰዎች ይመደብባቸዋል።ከዚህ ውጭ ደሀው ብቻ ሳይሆን የመንግስት ሰራተኛው በቀጠና ወይም በክላስትር አደራጅተው በምርጫ ወቅት የምርጫ ቅስቀሳ እብደሚሰሩ በየመስሪያ ቤቱ ሰዎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ይቀሰቅሳሉ።ስለዚህ እናንተም ተኝክሮ በመስራት ተሸማቆ ሳይሆን አነገቱን ቀና አድርጎ የሚደግፋቸው ብቁ እና በዛት ያለው ደገፊ እና አባል ካፈራችሁ ወያኔን በምርጫ ለማሸነፍ ቀላል ነው።ትልቁ ነገር የምርጫ ውጤቱን ማስከበር የሚቻልበት ላኢ ጎን ለጎን መስራት ያሰፈልጋል።ምለካመ ግዜ!

Comments are closed.

Share